የተፈጠረብኝ እውነታው ይሄ ነው 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2025
  • ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @አያፋ
    @አያፋ Месяц назад +893

    አላዛር ሄሉ ይቅርታ ይጠይቃት የምትሉ👍👍👍👍

    • @TrfachdaneliTrfachdaneli
      @TrfachdaneliTrfachdaneli Месяц назад +1

      Ine alazerino yasazanan fikirun iyaya iyawokach helu

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o Месяц назад +3

      ላ አያስፈልግም ይህ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Месяц назад +5

      አይ እዘው ይመቸው አሁን አየስፈልግም መንገዱ ክፍትነው🙌😏

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi Месяц назад +1

      😢😢😢😢ለምንሠውአትረዱም

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Месяц назад +3

      ካሁን በዋላ አያስፈልግም ለሷ ያላት ሌላ አሁን እሚለዉ ሌላ አያስፈልግም

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 Месяц назад +280

    መልካም እናት ነሽ ተባረክ 🥺❤️

  • @AbiyotZeleke-sb2nh
    @AbiyotZeleke-sb2nh Месяц назад +641

    ማሚ አንቺ አሰታርቂያቸው እባክሽ

    • @Masho_Vlogs_19
      @Masho_Vlogs_19 Месяц назад +2

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад +3

      አወን ይታረቆ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      @@Masho_Vlogs_19 ደምሪኝ ውዴ ደመርኩሽ

    • @MokeMezret
      @MokeMezret Месяц назад

      ²❤❤❤

    • @rakiyoutub22214
      @rakiyoutub22214 Месяц назад +1

      ደሙሩኝ ውዴቼ❤

  • @magiAlem21
    @magiAlem21 Месяц назад +164

    አቤት እናትነት ንግግርሽ የኔ ልዩ እናት❤

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch Месяц назад +472

    አይዞሽ በሉኝ ስደት ሆኜ አባቴ አጣው አሁን ፈጣሪ ለእናቴ አደራ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 Месяц назад +42

    ምን አይነት ብሩክ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር በነገሮችሽ ግራ በተጋባሽበት አለሁ ይበልሽ ብሩክ ነሽ

  • @SaddKfas
    @SaddKfas Месяц назад +153

    እናታችን እባክሽ ለሂሉም እናት ሁነሽ ሁለቱንም አስማሚልን🎉🎉🎉🎉

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w Месяц назад +115

    የሆከውን ነገር ተናገር የማይፈታ ችግር የለም ሄሉየንም አታስጨንቃት❤😢የምትሉ👍👍👍

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd Месяц назад +146

    ጀግና እናት ይቃርታ ሰጠያቀት እንደመጣ አለች 💪💪

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i Месяц назад +38

    እናታችን ረጅም እድሜ በፈጠረሽ አስታርቃቸው ይቅርታ ይበላት አስማማቸው ሄሉም ታሳዝናለች ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +567

    ሄሉዬ ነው ያሰዛናችኝ ብቻ 👍😢😢💔

    • @Masho_Vlogs_19
      @Masho_Vlogs_19 Месяц назад +1

      ደምሪኝ እናቴ❤

    • @AliAlnaqbi-i9d
      @AliAlnaqbi-i9d Месяц назад +1

      ምን ሆንችና😮😮

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol Месяц назад +3

      ​​@@AliAlnaqbi-i9dከህዮቴ ራቂ እያለ ምን ሆነች ትላላቹ በስራት ስጠይቀው እሱ ግን

    • @FatayaDendamo
      @FatayaDendamo Месяц назад

      😢😢😢😢😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 Месяц назад

      @@Masho_Vlogs_19 በጣም የእኔ እናት

  • @AbnatKassa
    @AbnatKassa Месяц назад +39

    እውነት ምርጥ ወረቅ እናት እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት

  • @Balee14
    @Balee14 Месяц назад +267

    አላዛር በጣም አጠፍታሃል ይቅርታ ጠይቃት ሄሉዬን 😢😢 ማሚዬ ❤❤ነጌ ማሚ አስታርቀ ከሄሉ ጋ አብራቹ እንደምትመጡኝ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      ውዴ ደምሪኝ

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew Месяц назад

      Mn atefa terejign nw yalat

    • @Balee14
      @Balee14 Месяц назад +5

      ከህይውቴ ውጭ ማለት አልነበራም ስቀጥል ሳይናገር ተረጂ አይባልም​@@sariyefikrsew

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Месяц назад +24

    አላዘር የፈቅር ሰው የይቅርታ ልብ ያለህ ሰው ነህ ምኖነህ ይሁን የኔ አባት ቢቻ ክፉነገር አይካህ ስደሬላዋ የአላዘር ቀብራራዋ መቼም እዳይከፋት አደራ ነገ በደስታ ኑልን የኔ እናት🥰

  • @TinurCherie
    @TinurCherie Месяц назад +151

    ማሚ አስታርቀሽ አስማምተሽ አንድ አድርጊልኝ በእግዚአብሔር😢

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 Месяц назад

      Please ye Mami silk kale negeruat tastarkachew helu be kirb new ke feker hiwot yewetachew meregagat yetebekebehal mekas alebeh Hellenen

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Месяц назад +35

    የኔ አባት አላዛርዬ አሰለቀሰከኝ😭😭😭😭😭😭😭😭 ማምዬ ጀግና ሰወድሸ ማምዬ ሄለንን በቤትሸ ጠርተሸ አሰታርቅአቸው💖💖💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💖💖💘💘💘💖💖 ቆራጭና ጀግና እናት ሳገባ ሰወልድ እንደአንች ነው ሚሆነው ማምዬ ዘመንሸ ይባርክ

  • @astubtube
    @astubtube Месяц назад +83

    ሄሉ በጣም ነው ያሳዘነችኝ አላዛርም ያሳየሀት የተናገርካት ንግግር ልብ ይሰብራል ወደ ራስህ ተመለስ ይቅርታ ጠይቃት እንደ በፊቱ ነው የሚያምርባቹ እናትህንም አታስጨንቃት ተረጋጋ

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Месяц назад +52

    የአላዘር እናት ለኔም እናት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋ ያብዛልሽ እና እድሜ ይጨመርልሽ ብዙ ዓመት ኖረልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Месяц назад +97

    ማማዬ ሺ አመት ኑሩልን እናታችን❤❤❤❤

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Месяц назад +11

    አላዛር በጣም እድለኛ ነህ እንደዚች ያለች እናት የትም አይገኝም። በዙሪያህ ያሉ ሴቶች መልካም ልብ ያላቸው ናቸው። የአላዛር እናትና ሲንደሬላ ልጁን ተባብራቹ ካለበት ጭንቀት አውጡት ።

  • @galyayaዩቱቡ
    @galyayaዩቱቡ Месяц назад +216

    ነጋ ኮ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የወርሓው በአል ነው በውስጥም በደገም ያለን ከኩፉ ሁሉ ትጠብቀን ❤❤❤❤❤❤21እናቴ ጠብቅኝ
    ዶበሮኝ ኮ ነው 😢😢

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Месяц назад +9

    ውይ ምን አይነት እናት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ። አስታርቂያቸው

  • @Ketiitub
    @Ketiitub Месяц назад +164

    እሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን በሉ ዉዶቼ ❤🙏🙏🙏

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ Месяц назад +2

      አሚን❤❤❤

    • @ErEe-ku8le
      @ErEe-ku8le Месяц назад +1

      አሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @KabeKabetube
      @KabeKabetube Месяц назад +1

      Amennnnn

    • @KabeKabetube
      @KabeKabetube Месяц назад +1

      Enen abate ufffff😢😢😢😢😢😢asazenkegn alazariye

    • @Jait-il3lr
      @Jait-il3lr Месяц назад +1

      Ameen Ameen Ameen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ማሪያም
    @ማሪያም Месяц назад +17

    አሥታርቂያቸዉ ማሚዬ ወድልጅ ካቅሙ በላይ ካልሆነ አያለቅሥም አይዞሁ አላዛር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Месяц назад +18

    😢😢ወይኔ አላዛርዬ እረ አታልቅስ ወንድልጅ ሲያለቅስ አልወድም ደግሞ አንተን አላዛር እድታለቅስ አልፈልግእ❤❤❤
    ለሔልዬ ኮ የሆንከ ውን ብትነግራት ትረዳህ ነበር። አንተ እውር ጭፍን ነው ያደረከው ነገሩን ተጨነቅን😢 ሔልዬም ተጨነቀችብን ኮ እባክህ አላዛር ተስማሙ❤❤❤
    ማሚ አስታርቂልን❤❤❤❤❤ስወድሽ

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x Месяц назад +1

    አላአዛርየ የኔ ሚሥኪን በሁላችንም ማንነት ዉሥጥ መዉጣት መዉረድ አለ እናንተ ሚድያ ላይ ሥለምቶጡ ነዉ እንጅ በሁላችንም ዉሥጥ የሚከሠት ነገር ነዉ አንተ መልካም ነህ መልካም እና ጥሩ እናት አለችህ እድለኛ ነህ እንድህ ሥትከፋ ሄደህ የምታለቅሥባት አለች ሥንቶቻችን በሥደት ላይ ሥሜታችንን እንኩዋን የምናካፍለዉ የለንም አይዞህ በርታ ጠንካራ ነሀ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Месяц назад +19

    ማምዬ. ትለያለሽ. ሽ አመት ኑሪልኝ የኔ መልካም ይቅርታ ጠይቅ ማለትሽ ብቃ በጣም ትክክል ነሽ ማሚ. ፍቅሩንም ይግላጺላት. ንገሩው ማሚ. ስወድሽ እኮ

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne Месяц назад +7

    ምርጥ እናት❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed Месяц назад +4

    አዎ በጣም አጥፍተሀል አላዘር ወድሜ ይቅርታ ጠይቃት እና አብራችሁ ኑልን ከሄሉዬጋ ያ ፈገግታችሁ ነው የናፈቀን ነገ ታርቃችሁ እደምትመጡ ተስፋ አለኝ ውዶችዬ❤❤❤የማዘርዬ ንግግር እዴት ደስ እደሚል የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አቺ አስታርቂያቸው ማዘርዬ ደግሞ እንወድሻለን❤❤❤❤🙏🙏

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ Месяц назад +12

    የአላዛር እናት አስታርቂልን እነሱ ተለያይተው ማዬት አንፈልግም❤❤❤😢😢😢

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Месяц назад +8

    አቤት እናት እኮ ለዘላለም ትኑር ከእድሜ ላይ ቀንሶ እድሜ ጤና ይስጥልን እናቱን ዉድድ ደስ የሚል ምክር እዉነት 🥰❤️❤️

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Месяц назад +3

    ❤❤🎉ዋው የኔ እናት ተባረኪ ኡነትሽ ነው ኣሁን በትልቁ ይቅታ በላት ሴት ልጅ ናት ኣምላህ ካንተ ጋ ሂዳ እንዲ ማስቀየም የለብህም ችግርህ በግልጽ ኣውራ

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf Месяц назад +22

    ማሚየ የኔ አናት🤱 አባክሽ ከሄሉ አስታርቂያቸው ሄሉዩ ሲከፍት አንወድም😢🥺♥️🤲🤲

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 Месяц назад +9

    ሄሉ በጣም ነዉ ያሳዛነችኝ የኔ መልካም አንላዛር ይቅርታ ጠይቃት

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 Месяц назад +21

    የእናቱን ቃል ያክብር ይቅርታይጠይቅ😢😢እውነት ሄሉየዋህልጂናት 😢🎉❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Месяц назад +3

    አንቼ መልካም እናት ነሽ እግዚአብሔር ጨንቀትህን ያቅልልህ ❤እዉነት ነዉ ሁሎም ያልፍል❤አላዛር ተዉ ተረጋጋ

  • @thecaveoftruth
    @thecaveoftruth Месяц назад +13

    መልካም እናት ኣስታራቂ ናት የኣልኣዛር እናት ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤

  • @Hane933
    @Hane933 Месяц назад +3

    የአላዛር እናትን አይቶ ምክሯን ሰምቶ ደስ ያለው👍👍👍🥰

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Месяц назад +31

    ወድ ልጂ የራሱን ስሜት ብቻ ነው የምታስቀድሙት ከማመናጨቅ ይልቅ ቀስ ብለህ ብትነግራት ይሻላል አት አልፈልግም ከሄወቴ ውጪ አይባልም ስት ችግር ሀለባት ታቃለህ አሁን ልታወጣው እሳን ግን አመናጨካት ሄሉየ የኔ ውድ ነግራህ ነበረ አትም ትቀየራለህ ብላ

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад

      እኛነን,ደናሰውነውብለን,ገፋፍተን,የከተትናት,እሱሲያለቅስ,እናቱደገፈችው,ሄሉየንስማንይደግፋታል😢😢😢😢

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 Месяц назад

      እሳም ዘመድ አላት ስለማትፈልግ ነዉ እንጂ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Месяц назад

      @@nuhamin9673 ያለዘመድ ያልትህለቀ የለም እስከዛሬ ዝም ያለ ዘመድ ነሞ ምንም አይሰራላትም

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube Месяц назад +12

    ሄሉዬ በቅርቡ ነው ከፍቅር ህይወት የወጣችው በተረጋጋ መንፈስ አውራት ንገራት 😭ትረዳሀለች የምትሉ

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w Месяц назад +14

    ነገ ሠላም ይዉረድ በሉኝ ና እሷ ከልነገርካት እደት ታቃለቺ ደሞ ተረጂዉ ተረጂዉ እያሉ ሊገሎት ነበር ና አሁን ምን ልታሉ ነዉ ሰዉ ሳይናገር መረድት አለ እዴ አሁን ይቅርታ በል ሄሉየም ይቅርታ ተቀበይ የኔ ዉዴ የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +12

    ወላህ መድ ናፍቃኝ ነበር❤እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ እማ ❤መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz Месяц назад +13

    አይዞህ አላዛር ሁሉም ለበጎ ነዉ ሄሉም ጥፋት የለባትም የሆንከዉን ንገረኝ ነዉ ያለችዉ ካልነገርካት እንደት ልትርዳህ ትችላለች። ማዘር ከሄሉጋ አስታርቋቸዉ

  • @ف-م4ذ
    @ف-م4ذ Месяц назад +3

    ትክክለኛ እናት ይኤ ነዉ የገባት ያራዳ ልጅ እኔም መሆን የምፈልገዉ እንዳቺ የገባት እናት ነዉ መሆን የምፈልገዉ ተባረኪልን የአላዛር እናት❤❤❤❤❤❤

  • @VipVip-b4x6e
    @VipVip-b4x6e Месяц назад +31

    ጀግና እናት ትክክል ይቅራታ ጠይቅ በንግግርህ ጎድተሀታል

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      @@VipVip-b4x6e ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @bmm3152
    @bmm3152 Месяц назад +5

    መሸ አለህ አለዘር ጀግና እናት አለችክ በጠም ጀግና እናት ነሽ አለህ ራዢም እዲሜነ ጤነ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 Месяц назад +29

    Ye mommy መልስ ልክ ነው የምትሉት እስኪ 🥹🥹♥️♥️

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Месяц назад +5

    መልካም እናት መለካ ነገር ለልጆቻ ተስትምራለች ❤❤❤
    አላዛር ምርጥ ወንድማችን ከምንም በለይ ህይወት ይበልጣል❤ ችግርክን ስትነገር ነው ያምሽለው የኔ ውድ ወንድሜ❤ አይዞክ ሁሉም ያልፈል😢😢😢 ሄሉን ይቅርታ ጠይቅ😢

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry Месяц назад +10

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @NesredindetteNesredindette
    @NesredindetteNesredindette Месяц назад +2

    የሩታ እናት ና የአብርሽ አበት ገሽዬ ሁለቱንም ሚያማሳስለቻው ነገር አለ እሱም ጨዋተቸው ና ፈጋግተቻው ሁለቹንም አለህ እድሜ ና ጤና ይስጣቻው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MasaratMasarat-zr8hc
    @MasaratMasarat-zr8hc Месяц назад +10

    አልዓዛር ጥፋተጋ ነው ወንድ ልጅ ነህ ችግርህን ካልተረፈ ማንም ሊረዳ አይችልም እሷ ደግሞ መልስ ሰጥተዋለች ብትርቅህም ብትቀርብህም ውስጥህ የጠየቀህ ነገር መተንፈስ አለብህ ለምሳሌ ሆድህን ቢያመክ ሆዴ ጋዝ ይዘዋል ታልተነፈስከ በጣም ነው የሚያመክ ዋጋው ሆስፒታል ድረስ ያስኬዳል ዶክተሮቹም ይሄን ንጋት ማውጣት አለብህ ይልሃል አንተም የውስጥ ስሜት መተንፈስ አለብ አፍቅራት ኮና ፍቅርሻለሁ የሰማኸው ነገርም ካለ ይህንን ሰምቻለሁ ብልህ መተንፈስ አለብህ እኔ ብቻዬን ነኝ ብቻ ሙፈልጋለሁ አይባልም ጥሩ አይደለም ሴት ልጅ ያከበረችና ታውርድሃለች አሁን እናት እንዳለችህ ይቅርታ ብላት ❤አላዛር ቆም ብለህ አስብ ስሜታዊ አቶን ወንድ ልጅ አደለም አስብ

  • @ToybaZeyad
    @ToybaZeyad Месяц назад +9

    የኔልዩ አናት ንግግርሽ አህ ሽአማት ያኑርሽ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Месяц назад +3

    ጀግና እናት እድሜ ከጤና ይስጦት አላዛር ግን ተው ወደራስህ ተመለስ ሄሉን ይቅርታ ጠይቃት ስሜትህን አውጥተህ ካልተናገርክ ማን የውስጥህ ያውቃል ከግዚያብሄር በስተቀር ማስተዋሉን ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @ሀሁሂወት
    @ሀሁሂወት Месяц назад +4

    የኔናት የናትን ጭቀት እሚያውቅ ያውቀዋል
    እናት ሽአመት ትኑር እደኔ እናቱን የናፈቅብቻ ላይክ ❤

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Месяц назад +5

    እናትህን እምወዳት በምክንያት ነው እኮ ማሚዬ እረጅም እድሜ ያኑርሽ❤❤❤

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Месяц назад +10

    ማሚ የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁትክክል ማሜን አንች አስታርቂያቸው
    ሠዎች ቶሎ በሰው አትፍረድ የሰውልጅ ችጉሩ ከአምሮበላይ ሢሆን ነው ሂሉ ቆንጆም ተረጅው❤

  • @QwQp-v8t
    @QwQp-v8t Месяц назад +60

    ሄሉኮ ተናግራለች ሁሉምሠዉከቀረበኝ በሇላ ይጎዳኛል ብላህነበር እኔአደሌላዉ አልጎዳሽም ከበደሌላ አበራሌላ ብለህአስገዲደህ ወደሂወቷከገባህ በሇላአተሥ እናትጋ ሂደህተረጋጋህ ሄሉግንታሣዝናለችየኔልእልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlAin-g4o
      @AlAin-g4o Месяц назад +3

      ወላሂ አዎ ከመጀመሪያም የፈራችው ይሄን ነበር ሄሉ

    • @SaraLimat
      @SaraLimat Месяц назад

      Awo maaryamen enem ehe qal new tez yaleny😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ Месяц назад +2

      ከመጀመሪያውም ፈርታነበር እኛነንገፋፍተንገፋፍተን እዚህ ያደረስናት 😢😢😢😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 Месяц назад +6

      @@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ _እኔ የዛሬዉ ምንም አልተዋጠልኝም ከሂወትኅ ወጥቻለሁ ስትለዉ ያመጣዉ አይድያ መሰለኝ ግን ይቅርታ ምክናያቱም ባለፈ በማሳይሽነገር አዬገባሽም ወይ የማይገባሽ ሴትነሽ እያለ ዛሬ የቤተሰብ ችግር ታድያ የቤተሰብ ችግር ከሆነ መቸነገራትና አይገባሽም ይላታል!!!_

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Месяц назад +2

      ​@@አልሀምዱሊላህ-ዙዙጉድ እኮነዉ ዛሬ ያለዉን ሠማሽዉ ድብን አድርጎ ቢዲዉ እያየ ሸር እየደርገ ሞን ብያት የሆን አለኮ ጭራሽ

  • @Tarikwa-p8k
    @Tarikwa-p8k Месяц назад +8

    Yane Enati 1000000 nurilinyi ❤❤❤❤❤❤❤❤Awo yiqirta xayiqati

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe Месяц назад +26

    እና ለምን አልፈልግሽም ከሂወቴ ውጭ ሳይሆን ማለት ያለብህ ሄሉ ለትንሽ ግዜ ሰዉ ማግኘት አልፈልግም ይቕረታ ማለት ነበረብህ አሁንም ሳይረፍድ ይቅርታ በላት ሄሉን❤ ሄሉ ንፁህ ልጂ ነች🤍🤍🤍🤍🤍🤍

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy Месяц назад +1

      እኮ ሳይረፍድ ይቅርታ ይበላት❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Месяц назад

      ኧረ ስቱን እዴት አሁን በጣም አስከፈቻታለሁ ይላል እዴኧረ ወደዛ ይቅርባት

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Месяц назад

      አትቀበለውም ምን አልባት እናቱ ካልገባችበት

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад

      ​@Hereya-zz7jእህቴ,ከጤነውአይመስለኝም,ይመስለኛል,የሆነነገር,እንዳለያስታውቃልብቻ,ዝምብለን,የሚሆነውንነገርብናይ,ይሻለናል

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o Месяц назад

      ትክክል አነጋገሩ ሲያስጠላ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Месяц назад

    በመጀመሪያ አላዛር በእዉነት የዋህ ልጅ ነህ ግን አንዳንድ ጊዜ በዉሰጣችን የሚረብሸን ነገር ይፈጠራል ፈልገህዉ ሳይሆን ይገጥማል ለማንኛዉም ያለፈ አለፈ አሁን ተረጋግተህ ሔለንን ይቅርታ ጠይቃት እንደኔ ከናትህ ጋር ብትሆን ምክኔቱም በጣም ሰለተሰማት እንዳትለያዩ እሷም ብዙ ታግሳ ሰለለመነችህ ማለት ነዉ ደሞም ይሳካል በተረፈ እናትህ በጣም ጥሩ እናት ነች እግዜብሔር እድሜ ጤና ይሰጥሽ አነጋገርሸ አሰተሳሰብሸ ትክክል ነሽ አላዛር በግልፅ ያለዉን ነገር ካልነገርካት አታቅም እሷ ደግሞ ያረክላት ነገር በጣም ነዉ የተሰማት ለዛ ነዉ የታገሰችዉ ተናግራለች ሰለዚህ ለእናት ክብር ይገባታል ምክሯን ሰምተህ ሔሉን ይቅርታ በላት እንደሚሰተካከል ነዉ እግዜብሔር ሰላማችሁን ይመልሰዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናትህ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Месяц назад +4

    እግዝይቢሒራ አምላክ ይመረቀሽ እነት ክብረ ይገባሻል ፈጣራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥሽ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Месяц назад +4

    በጣም ተለፋደድክ እና እሶ ምን ታድርግህ ምኑን ትረዳክ ሳትነግራት አንተ እናት ስላለክ እናተህጋ መጥተህ ተፈስክ እሶን አስከፍተህ በጣም ታሳ ፍራለህ ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

  • @Madinaimar-r9y
    @Madinaimar-r9y Месяц назад +12

    በጣም አጥፍተሀል አላዘረ ወድሜ ይቅረታ ጠይቃት እና አብራችሁኑልን ከሂሉየጋ😢😢❤❤

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Месяц назад +2

    ጥር ጔደኛ አለችህ እንዳታመልጥህ በግልጽ ንገራት ሌላው እንዲህ በጣም መልካም ሰው ናት

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe Месяц назад +5

    ምርጥ እናት እረ አላዛር እስዋ ብዙ ጭንቀቶቿን አላዋራችህም አንተስ ምን አልባት ያስጨንቃታል ብለህ ካልሆነ የራሴ የምትለው ሰው የከፋህን ካላወራከው ምኑን የቅርብ ሰው ሆነ አጥፍተሀል በሉ ታርቃቹ ወደሸገር አብራቹ ኑ እኔስ ፍቅር ወይም ፕራክ መስሎኝ ነበር

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl Месяц назад +6

    ምን ሆነው ነው በህይወታቸው ፈጣሪ ከጭቅ ያውጣችሁ ማዘርየ ተባርኪ ወድሜ አይዞን ከሄሉጋ ሠላም ፍጠሩ

  • @ሀዩ-05979
    @ሀዩ-05979 Месяц назад +7

    እናት ለዘላሀም ትኑር❤❤❤❤

  • @MartaMarta-x8k
    @MartaMarta-x8k Месяц назад +2

    ማሚዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ አቺ አስተዋይ እናት ነች❤❤❤❤

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 Месяц назад +40

    አቤቱ ጌታ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠን🙏😢😢😢እንደኔ በጣም የከፋችሁ ብቻ✍️
    ሰው ያለ ጥፊቱ አይወነጀልም እና እሷ ምን አጠፋች😢😢😢ለሚያልፍ ቀን እማያልፍ ቃል አትናገሩ 😢😢😢ነገሮችን በትግስት እንጂ በስሜት መወሰን ጥሩ አይደለም😢

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ Месяц назад

      እህቴ ለምን ደበቀችነዉያለዉ እሱምታላት ለሱየዉስጡንአታነግረዉምእዴምችግርአለዉ😢😢😢😢

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e Месяц назад

      @@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐምኑን ነዉ የደበቀችዉ አች ደሞ ያለጥፋቷ ተናገራት ጂ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ Месяц назад

      @@SUSUyoutube-n7e ልጅአለኝኮነዉያለችዉ

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k Месяц назад +1

      ትክክል ነሽ እህቴ ዛሬ ሳይሆን ነገ ፀፀት ይገለዋል ሄለን ምንም አላደርገችም

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 Месяц назад

      እሱንም ተረዱት ፊቅር ነዉ እንዳይጠይቅ ፀባያን ፈራ

  • @SUSUyoutube-n7e
    @SUSUyoutube-n7e Месяц назад +7

    አላዛር ታዳ ያተን ችግር ሄሉ በምን ታዉቃለች ካልነገርካት ወድ አይደለህ አትረጋጋም ዴ ያን ያህል ጩኸት ያን ያህል ማመናጨቅ መጣትህ ላልቀረ ልዉሰድህ ብትልህ ያዙኝ ልቀቁኝ አልክ ሄሉየ የኔ ስስት አች ብቻ ደና ሁኝልኝ የተፈጠረዉ ሌላ የምታወራዉ ሌላ ጪቀትህን ያቅልልህ በድጋሜ ሄሉን ክፉ ቃል ስትናገር እዳሰማህ ለኛ ታስፈልገናለች ገባህ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ Месяц назад

      በጣም እኔራሡ ገርሞኝ ነበር እሧ መጀመሪያ ከሂወቴ ዉጣልኝ እያለችዉ ግድ ብሎ ቀረባት አብረዉ ሠሩ ኖሩ እሡም እየተከባከባት አሁን እሡ አመነጫጭቆ ሼሻት እደዉም እዳላይሽ ሁሉ አላት የምር በጣም ገረመኝ

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e Месяц назад

      @@ብትአብዱሠኢድ ኧረ ዉዴ ወዶች ከየት መተዉ በየት ና በምን እደሚቀያየሩ አይገባኝም ይሄኔ እሷ ብትሆን እደዚህ ያለችዉ አስቢዉ ኮሜታተሮች አስተዉ ነዉ የሚያፈርጧት እሱ የራሱ ችግር ካስጨነቀዉ አይገባሽም አትረጅም ምንም የማይገናኝ ነገር ይዘባርቃል ዴ ሲመስለኝ ያዉ ወጥቻለሁ ስትለዉ ለዛ ምክነያት ይመስለኛል ብቻ ሄሉ ደና ትሁንልኝ

  • @SelamawitDagne-k1h
    @SelamawitDagne-k1h Месяц назад +3

    ልዩ ድንቅ ዕንቁ እናት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤

  • @Tigitige
    @Tigitige Месяц назад +51

    የሆንከው ነገር ተናገር የሚፈታ ችግር የለም ለሄሉየ አታስጨንቃት በቃ መህድ ከፈለክ ህድ ለእናትህ ደሞ አስብላት❤😢

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад

      እኮ

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ Месяц назад +1

      እኔማጨጓራየነው የላጠኝ😡😡😡😏😏😏

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ Месяц назад +1

      ​@@አልሀምዱሊላህ-ዙዙእኔም ውዴ እሱ እናቱ ጋር ሄዶ ተረጋጋ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ልቤ ነው ያዘነላት 😢😢😢😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ Месяц назад

      @@ፍቅር-ሰ9ፀ ምናለሀገርቤትብሆን ሄሉነቴየኔሚስኪንእደትእደምታሳዝነኝ😢😢😢

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ Месяц назад

      ​@@አልሀምዱሊላህ-ዙዙእኔም የእውነት እንዳቺ ነበር የተመኘውት ግን አሎነም ግን እኔማ በሰላም ስገባ ከዚህ ስጦታ ይዤላት ነው የምሄደው ማርያምን

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod Месяц назад +9

    ሄሉ ምርጥ ልጅ ናት!!!ይቅርታ ጠይቃት ❤️አንተም ምርጥ ስው ነህ ❤️

  • @RedmiRedmi-r8l
    @RedmiRedmi-r8l Месяц назад +5

    አላዛር አሰለቀሰከይ😢😢😢😢😢አይዛክ ነገሮች ሁሉ ይሰተካከላል ሁፍ እናት ጀግና

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s Месяц назад +11

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ማሜየአች አሥታርቂልን ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ማርታየድንግልማሪያምልጅ

    እናት ይኑርህ ምንም አይኑርህ በእውነት ደስስስትል

  • @FrFr-g6o
    @FrFr-g6o Месяц назад +5

    ወድሜ ታረቁ በናታቹ ሄሉ ምርጥ ልጅ ነች አይዞህ ያልፋል

  • @Semrawit
    @Semrawit Месяц назад +10

    በመናገር መፈታት ነው ያለብህ ችግርህን መደብቅ የለብህም ሰው ጥሩ በጸሎት በሀሳብ ይረዳሀል 😢😢😢እኛ ግራ ገባን ከሰው አትራቅ እግዚአብሔር ከተጨነቅህበት ነገር ያውጣህ 🙏🙏🙏ሔሉን አታስከፋብን እኛም የአንተን ክፉት አንፈልግም ደስታችን ብቻ የምንፈልገው ጎደኝነት ሕብረት ነው ስለዚህ ክርስቲያን መጸለይ አለበት በመነጋገር ለሰይጣን እጅ የተፈጠረው ነገር ከሔሉ ጋር ተናገሩ በጸሎት ፍቱ ንፋስ አታስገባ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ Месяц назад +1

    በጣም ነው ያናደድክኝ አለዛል ሂሉ በጣም የተጎዳይ ልይናት

  • @BuziyeTekaa
    @BuziyeTekaa Месяц назад +3

    አላዛር አንተ ሰው የምትመክ ሰው
    አይደል እዴ ሔሉንም አታስከፋት
    ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ❤🎉❤🎉 ሁለታቹንም እወዳችዋለው
    ውዶቼ

  • @EmanShemsu-v1b
    @EmanShemsu-v1b Месяц назад +3

    አብሺር ሁሉም ያልፋል አትቻናቅ ላምን አንዳማታ አታኪም አልላህ ላፋተኛ ሊሆን አቺላለሁ ትዕግስት yasfalgal

  • @retibeta
    @retibeta Месяц назад +6

    መዲ መልካም ሴት መልኳም እናትነሽ ታውቃለህ አሉ ከኔ በላይ ሄሉ የተጎዳች ሴት ናት በዛ ልክ አይንሽ ለአፈር ፍቅርም ቢሆን ሌላ ችግር እንደ ጋደኛ ሄሉን ይቅርታ በላት ታረቂ መድዮ አስታርቃቸው አይዞህ የሰው ልጅ በእየወቱ ውጣ ውረድ አለበት❤❤❤❤

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Месяц назад +4

    አይዞክ አላዛር ተረጋጋ ወድሜ ብዙ ነገር አለ ስለዚ አተም ሄሉም ወደ ራሳቹ ተመለሱ ለሴጣን ክፍተት አትፍጠሩ ❤❤❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Месяц назад +8

    ዋው ትክክል እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ክበሪልን 🙏🙏🙏

  • @ZetunBadso
    @ZetunBadso Месяц назад +1

    ምርጥ ናት ማለት ልክ ደስ አለው እውነት እናት ነው ያለው ደስታ ብቻ ልኮራ ትችላለህ በቂ ጥቂት ነው እሷ መኖር እሺ ወንድሜ አይዞ ፈጣሪ ይርዳ እናት ስላለች ብቻ ሁሉም ነገር ይስተካከላል በዱዓ በእሷ ዱዓ ok habe

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 Месяц назад +8

    ማሚዬ ደስ ስትል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @ElsaGanda-l9d
    @ElsaGanda-l9d Месяц назад +4

    አይዞክ አላዛር ሁሉም ነገር ያልፋል ሁላቺንም እንደዝ ነን ስንከፋ 🥲🥲🥲

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Месяц назад +54

    ሰው እኮ ታሞ ሆስፒታል ሲሄድ ህመሙን ለዶክተሩ ካልተናገረ እንዴት ነው ህመሙ የሚታወቀው ማዘሯ እኛም ተጨንቀናል እባክሽን አስማሚያቸው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Месяц назад +1

      ምን ተብሎስ ካረድ ይወጣለታል ጉድ ኮነዉ ዘድሮ እማላየዉ እማልሠመዉ የለ

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y Месяц назад

      ወይኔ.ልሳቅ.ውይስ.ላልቅስ❤❤😢😢😢ጉድ.ነው

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d Месяц назад

      ​@@Hereya-zz7jiተባረኪ

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj Месяц назад +2

    የኔ አባት ማነው እንደኔ የተነፋርቀው አላዛርዬ ሁሌም ሳቅልንንን አታልቅስ ማዘርህ ትለያለች አነጋገሩ አስታርቂያቸው❤❤

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py Месяц назад +21

    አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው እናት እኮኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YalemworkAyelegn
    @YalemworkAyelegn Месяц назад

    አይዞክ ወንድም እኔም አንዳንዴ እንዲህ አይነት ሚያስጠላ ስሜት ይሰማኛል እና ችግሬን ሚረዳኝ ምነግረው ሰው የለኝም ምክንያቱም እናቴም የለች ያው እራሴ እራሴን ከዚህ ድብርት ለመውጣት እሞክራለሁ አንተ ግን መዲን የመሰለ እናት እያለች ከሷ ጋር ሁነህ ማይፈታ ነገር የለም ምንም ቢፈጠር ለሷ መናገር ነው ያለብክ ምክንያቱም ለብቻ ከባድ ነው መዲ ልክ ናት ስማት

  • @caaltuutube7217
    @caaltuutube7217 Месяц назад +6

    Uffu alazer ayizok 😢😢💔💔
    Harmee umurii dheeraa isiniif haa kennu

  • @EmuMulat
    @EmuMulat Месяц назад +2

    ማሚዬ የኔ እናት እዉነት ነዉ ሣይነግራት እንዴት ትወቅ አላዛር መልካም ሰወ

  • @Ubii-g6r
    @Ubii-g6r Месяц назад +8

    Heluye ayizosh 😢😢😢 ante demo chigerin tanager alabelaza lijachin ataskafet😢😢😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Месяц назад +2

    አላዛር ሄሉን ይቅርታ ጠይቃት ማዘሯ አሥታርቂያቼዉ ሄሉ ምርጥ ልጅ ነች አይዞሽ የሚላት የለም አላዛር ምርጥ ልጅ ነበርክ አሁን ምን እደቀየርክ ብቻ አናዉቅም

  • @stc6291
    @stc6291 Месяц назад +4

    አይዞህ አላዛር የማይፈታችግር የለም ይፈታል እራስህን ጠብቅ ለማዘርም አስብላት ተረጋጋ አሺ ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s Месяц назад +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን የኔትነት ጥግነዉ ያለሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 Месяц назад +9

    ማዘር እድሜና ጤና ይስጥሽ ትክክል ብለሻል አላዛር ግን ሄለንን ልቦን ስብረሀል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አላዛር አዝነንብሀል በሄለን 😢😢😢😢😢

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    ጀግና እናት ማሚየ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ማሚየ❤❤❤❤❤

  • @DubaiJ-u2u
    @DubaiJ-u2u Месяц назад +4

    ማሚየ ምርጥ እናት ሽ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤ አላዛርየ አይዞህ አታልቅስ