ወታደራዊ ካምፑ ተመታ፤ ጦሩ ተከቧል | "የሚያድነን ቀይ ባህር ብቻ ነው" አገዛዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 163

  • @Ze_Amhara
    @Ze_Amhara  Месяц назад +16

    ዘ-አማራን ይደግፉ! gofund.me/3a92be64

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад +5

    ህም ወይ ጉድ ይህ ሁሉ ሴራና ድራማ የሚሰራበት አማራ ምን ያክል ቢያስፈራዉና ቢያስጨንቀዉ ነዉ አማራ

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l Месяц назад +6

    ወተት ሳይሆን ደሙን ነበር ማጠጣት እኔም በጣም ነዉ የተናደድኩት

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Месяц назад +3

    ቋሪትየጀግናው ከርሰቲያ ታደለ አገር ናየለት የጀግኖች መፍለቂያ ልክ እነደ ፋኖወቸችን በየሰር ቤቱ አማራበመሆናችሁመከራእየተቀበላችሁ አማሮች የኛ ጀግኖች ናችሁ አይዞችሁ ፋኖ እያርበደበደው ነውየአብይን ሰራዉትን ምንአልባች ኒኩሌር ብቻ ነው ያተጠቀመው እርሱም ሰለለው ነወረ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +2

    Thanks very much brother information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +2

    Correct brother beautiful message brother information ❤️

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +2

    Beautiful message brother information ❤️

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +2

    Correct brother beautiful message ❤️

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +2

    Correct brother beautiful message brother information

  • @YasabuSimie
    @YasabuSimie Месяц назад +3

    በርታልን አዲስየ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Месяц назад +12

    የማይካድራ ንፁሓንን አማራ ነብስ ይማርልን ።

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 Месяц назад +6

    Dil le Fano🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BerihunBekele-z9g
    @BerihunBekele-z9g Месяц назад +2

    እንደማመጥ፣ እንተጋገዝ፣ ተነኮለኞች እንለይ፣ የአማራው መከራ እንዲያጥር

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Месяц назад +2

    እኔም ግባሩን ነበር የምላው! እንዚህን ህዝብን እንደህዝብ እየጨፈጨፉን በድሮን እያጠፉን መማረክ እራሱ አያስፈልግም።መረሸን መረሸን መረሸን ብቻ!!

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад +2

    አይዞን አመራየ ሃይለ እግዛብሄር ክናንተ ጋር ነዉ!!

  • @DeguTesfahun
    @DeguTesfahun Месяц назад +13

    አማራ ማሸነፍ ብቻ ነው አማራጫችን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +2

    Victory Amara

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +2

    Proud of Amara fano

  • @HbYgt
    @HbYgt Месяц назад +7

    ድል ለፋኖ ይህን ጀግና እናበረታታው በርታልኝ ውንድምአለም!!!

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +1

    Beautiful message brother information

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Месяц назад +4

    ፋኖ ያሸነንፋል በርታ ወንድማችነረ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +1

    Beautiful message brother ❤️

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 Месяц назад +3

    ህወሓት ባደራጀው ሳምሪ በሚባል አራጅ ቡድን በማንነታቸው እየተለዩ በጅምላ ለተጨፈጨፉ የአማራ ንጹሃን ነብስ በገነት ይረፍ🤲🤲🤲

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z Месяц назад +4

    ድል ለአማራ ሕዝብ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለታጋዮቻችንና ለሰማዕታት።

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Месяц назад +7

    አሁንም !ድል ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Месяц назад +4

    እነሱ ከተመቻቸው ይገላሉ ሲማረኩ ደግሞ ወተት ሳይሆን የሚሰጣቸው ሌላ መሆን ነው የሚገባው።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +1

    Victory fano

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Месяц назад +7

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @GheHdhd-h4y
    @GheHdhd-h4y Месяц назад +6

    ድል ለጀግናዉ የአማራ ህዝባዊ ሀይል🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse Месяц назад +5

    ትግስትም ልክ አለው ። ወተት ለሚለው ጥይት ነበር ማጠጣት ።

  • @Ethio12-ik9zd
    @Ethio12-ik9zd Месяц назад +8

    ድል ከአማራ ህዝባዊ ድርጅት ጋር

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz Месяц назад +7

    ጥይት ጨርሶ ሲማረክ ወተት ስጡኝ ይላል እንዴ አይ አማራ እንዲህ አይነት ደግነት ሲበዛ በጣም ያስጠላል::

    • @abebechlema3671
      @abebechlema3671 Месяц назад

      ሲጀመር።የገፅ ግንባታ ነው የተያያዙት።እንጂ 9:47 9:47

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Месяц назад +2

    ጀግናው እንኳአን በሰላም መጣህ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu Месяц назад +7

    ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!!!

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs. Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Amhara nennnnnnn teysyazuuuuu

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh Месяц назад +1

    ወተት ፈለጉ አፈር ዪጠጡ ያጠገባቸዉ ፋኖ ነዉ እጃቸዉን መቁረጥ ነዉ አረ ተዉ ፋኖ እነሱን እዳደረጉት ማረግ ነዉ

  • @ZemenBiksen-y8y
    @ZemenBiksen-y8y Месяц назад +5

    በምክንያት ነው ፋኖን ምደግፈው

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 Месяц назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ አዲሱ🙏

  • @kassahunbaye4582
    @kassahunbaye4582 Месяц назад +5

    I am proud of you Addisu keep up you are the real and truthful Amhara striving for the struggle of the Amhara people .keep up our brother

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Месяц назад +3

    እኔንም የሚያናድደኝ ይኸ የፋኖ ሆደሰፊነት ሳይሆን ጅልነት ነው።

  • @abebezerefa3388
    @abebezerefa3388 Месяц назад +1

    Breta wndmachen

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Месяц назад +2

    አምላክ በሁሉ ይርዳን ሰናክሬም ይደመሰሳል ትቢተኛውም ይተነፍሳል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Correct brother

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Месяц назад +4

    በቅድሚ እግዘብሔርን ከጎናችሁ አድርጉና ያኔ የዲያብሎስ ተግዳሮት ይሸነፋል።
    ፍትሐዊ ጦርነት ከእኛ በላይ እግዚአብሔር ሀቀኛውን ያውቀዋል።

  • @voiceamhara
    @voiceamhara Месяц назад +4

    ህዝባዊ አመፅ እንዲጀመር ቅስቀሳ ይቀጥል !

  • @mohammednega-h5r
    @mohammednega-h5r Месяц назад +4

    በርታልን በርታልን

  • @sebastianmakonnen2653
    @sebastianmakonnen2653 Месяц назад +2

    ❤ dill lefano

  • @SamsonAlebachew
    @SamsonAlebachew Месяц назад +5

    ድል ለፋኖ

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m Месяц назад

    🎉🎉🎉አዲሱ🎉🎉🎉

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 Месяц назад +4

    የባህታዊ ትግል ነው የተያዘው ለፅድቅ ነው😡😡😡

  • @elsad1086
    @elsad1086 Месяц назад +3

    👋👋👋🙏

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj Месяц назад

    💚💛❤💚💛❤🙏

  • @ErEe-dk2ug
    @ErEe-dk2ug Месяц назад +3

    Adisu good speach

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤ ድል ለአማራ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +1

    Amara be together like this

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu Месяц назад +2

    በእነሱ አይፈረድም፤ችግሩ ከእኛዉ ነዉ‼️😢

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c Месяц назад +2

    መማረክ. ይቅር😢ወድሞቻችንን ገድለዋል😢

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Amara be together ❤️

  • @gachdaget-i2n
    @gachdaget-i2n Месяц назад

    ጥንቃቄ ምረኳኛ ላይ ጅፒየስሊገጠም ይተችላል ምረኳኝን ከፋኖ አረቁ

  • @KalabGebregzaber
    @KalabGebregzaber Месяц назад +2

    ሲለቀቅም ተመልሶ እየወጋ እኮ ነው ለምን አይረሽኑም የምን መታገስ ነው

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 Месяц назад +1

    ይሄ እኮ ከዜሮ በታች ትህትና ነው የራስን ወገን እንኳ እንደዚ የሚንከባከብ የለም

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +3

    ወተት ምርኮኛ ጠየቁ 😭😭😭
    ንቀህ ተወው

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l Месяц назад

      ትክክል ንቀት ነዉ

  • @girmshalebie3094
    @girmshalebie3094 Месяц назад

    አሁን ካለው ሁኔታ አንፃር በማይካድራ ጭፍጨፋ የደመቀ ዘውዱ እጅ የሌለበት ለመሆኑ በምን እናረጋግጥ?

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu Месяц назад +1

    ወንድሜ ሆይ ትክክል ነህ።ቀንበቀን በሰማይ እንዲሁም በምይር የታጠቁትን ፋኖዎች ሳይሆን ንፁሀኑን መከራውን ሚያሳይን እንዲህ ያለ ነገር ተመልካቹን ማሳየት በሰው ቁስል እንጨት ስደይበት አይነት ጉዳይ ሳይሆን ጉድ ነው ። ይቁም ሊገድለው ቤቱ የመጣን ይዞ እንዲህ ማስተናገድ ።ለሁሉም ድንበር አለው ይባል የለም ወይ ።የተጨፈጨፉትስ ይህንን ጉድ ከላይ ሲመለከቱ ምን ይሉዋችሁ ይሆን???! ወተት!!!!

  • @kumilachewamare5708
    @kumilachewamare5708 Месяц назад +1

    እናቱቤት ያላገኘውን ወተ ት ተማርኰ ያምረዋል ደፋር

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs. Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂Amhara neenbertuuuuuu

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 Месяц назад +2

    The prisoners of Abiy's army will take the kindness of Fano to weakness

  • @animaw-r8c
    @animaw-r8c Месяц назад +1

    ዘላለምኑረልኚ

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu Месяц назад +1

    ስማቸዉኮ already ወጥቷል‼️

  • @AyalewYirga
    @AyalewYirga Месяц назад

    ጥይት ማጠጣት ነበር የምናባቱ ወተት ነዉ

  • @ErEe-dk2ug
    @ErEe-dk2ug Месяц назад +1

    Yessssss

  • @astertadsse9682
    @astertadsse9682 Месяц назад

    ❤❤❤ Fanooooo ❤❤❤

  • @chickennugget4854
    @chickennugget4854 Месяц назад

    ፋኖ የሥነ ልቦና ትምህርት መውሰድ ያስፈልገዋል::
    በእውነቱ ከሆነ እንደ እኔ አስተሳሰብ ቆሎ እያበሉ የግብርና የፅዳት የግንባታ ሥራዎች ላይ ማሰማራ አለባቸው የተማረኩት ወታደሮች ማለቴ ነው:: ወተት ስጠይቁ እኔም ሰምቼ ገርሞኛል::
    ሕዝቡ በጅምላ እየተቀጠቀጠ ምርኮኛን ማሽቃበጥ በእውነቱ ከሆነ በተጎጅው ሕዝብ ላይ መቀለድ ወይም ማሾፍ ያስመስላል:: አግባብም አይደለም::
    ምርኮኛ በአግባቡ ተይዞ አምራች ገንብና ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል::

  • @MaryJhon-u9l
    @MaryJhon-u9l Месяц назад

    💯💪💪💪

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Месяц назад

    ፍኖ ሩህሩህነታችው ተገቢ አይደለም
    ከልክ እለፈ።

  • @mohammednega-h5r
    @mohammednega-h5r Месяц назад +1

    የወተት ጉዳይ ሴራ ሊሆን እንደሚችል መጠርጠር ነው

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Месяц назад +2

    ወተት😅😅😅😅ይቅበጥ እጂ አረቄ ሲል አረቄ እየተሠጠው

  • @chalachewbayu2468
    @chalachewbayu2468 Месяц назад

    Keep on

  • @Dawit-ct4nu
    @Dawit-ct4nu Месяц назад

    በዚህ ከቀጠለ ሚስት አምጡልኝ ነው የሚሉ አበዙት

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs. Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmshalebie3094
    @girmshalebie3094 Месяц назад

    ለዚያም ነው የፋኖ ትግል የትም እንደማይደርስ እንደግል የማምነው ምክንያቱም ህዝብ ሲጨፈጭፍ ቆይቶ ዕጅ ለሠጠ ጨፍጫፊ ድግስ ደግሶ ወተት አቅርቦ ማስደሠት ምን ማለት ነው አለማቀፍ የምርኮኛ አያያዝ ነው እንዳትለኝ ሊገልክ የመጣን እስካልገደልክ ድረስ በአጭር ጊዜ ፋኖ በራሱ በሽንፈት ያጠናቅቀዋል

  • @ZerihunGirma-og3ym
    @ZerihunGirma-og3ym Месяц назад

    አማራ አሸንፏል ።

  • @גבריאלדגפו
    @גבריאלדגפו Месяц назад +3

    ሞኝ ከሆንክ ውስኪ ይጠይቅሀል

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Месяц назад

    ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ ። ከብቶችን ጭምር እንደገደሉ እረሱት ማለት ነው ወይም ለስድብ ይሆን?

  • @rahelasfere220
    @rahelasfere220 Месяц назад

    ምርኮኛ ወተት ጠየቀ? ኢሄ የኛን የምንቃጠለውን አማሮች ሞራል መካት ነው

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 Месяц назад

    ልክ ነህ አዲሱ ምርኮኞችን የመንከባከቡ ነገር ከልክ በላይ ሆኗል። ፋኖ ትንሽ ቢያስብ ጥሩ ነው። ሰብዓዊነትም ገደብ አለው። ይኽ አይነት የዋህነት እንደ አዋቂ ሳይሆን እንደጅልነት ነው የሚቆጠረው። ብዙ ግፍ የሚፈፀምበት ወገንስ ለግፈኞች ያልተገባ ካሣ ሲሰጥ ሲያዩ ምን ያህል ህሊናቸው ይሰበራል ብሎ ማሰብ ያሻል። በዚህ አይነት ድል አድርገን አዲስ አበባ ስንገባ የሚከተለው የፋኖ የየዋህነት ርምጃ መልሶ ትግሉን የሚያስቀለብሱ ርምጃወች እንዳይከተል ያሰጋናል። ጠላት ምንቢራሩለት ጊዜ ሲያገኝ እንደሚያጠፋን እንወቅ። የነብር ጅራት ከያዙ በኋላ በርህራሄ ቢለቁት ለመበላት ነው።

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 Месяц назад

    Mot le abiy

  • @yirgalembekele-q3l
    @yirgalembekele-q3l Месяц назад

    Bokbakaaa

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 Месяц назад

    ያለ ድርጅት የሚመራ ትግል ውጤት አይኖረውም አንድ ድርጅት ያስፈልጋል አገብጋቢ

  • @sebastianmakonnen2653
    @sebastianmakonnen2653 Месяц назад

    Di

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp Месяц назад

    Ahunis fano iyetejajale new. Chirash' wetet situni? 'inesu ye amharan dem iyetetu? Ajaib new!

  • @GetnetMussie-x9j
    @GetnetMussie-x9j Месяц назад +1

    የዘሜ ልሳን ከመሆንህ ምን ያህል ነፃ ሆንሃል?

    • @abebechlema3671
      @abebechlema3671 Месяц назад

      የዘሜ ልሳን።መሆን እኮ ወንጀል አይደለም እሱ እኮ ህይወቱን ለአማራ ሊሰጥ።ቆርጦ ተነስታል ስለዚህ ልሳን መሆን ሲያንሰው ነእ

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u Месяц назад

    ወታደሩ ሲዋጋ ውሀ እየረጨ አይደለም ጥይት እየተኮሰ እሳት እያዘነበ እንጂ በመሆኑም የሚማረኩት በመስዋትነት ነው።እነዚህን ምርኮኞች በአግባቡ መያዝ እንዳለ ሆኖ ወተት እስቀሚጠይቁ ድረስ ማድረስ በአማራ ደም መቀለድ ነው።

  • @g.h.zs.
    @g.h.zs. Месяц назад

    Murkonoth atmenuu

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz Месяц назад

    እረ ጠቋሚ ባለሐብቶችን ስም ዝርዝር የማትሰጡ እስከምቸ ነው ሰወች ከተያዙ በሗላ አስረስ ማረም እንዲህ ሲል ሰምቸዋለሁ ትግስት ሲበዛ እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው::

  • @wehibebelachew3527
    @wehibebelachew3527 Месяц назад

    Naivety is stupidity, I totally agree,

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x Месяц назад

    Ajeda eyalek bachewo meta meselegn medigem jemeru newo woyis wotader lememelimel mikiniyat mehonu ena afesawon higawi shifan lemesitet

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Месяц назад

    የምርኮኛ ደፉር ወተት ጠየቀ ሆ

  • @liyasamson4943
    @liyasamson4943 Месяц назад

    አይ አማራ ይሄ ነውየቀረው እነሱ ምንም የማያቅ ህፃን ይገላሉ ይኛወቹ እነሱን ይንከባከባሉ ስራ እንዲሰሩ ማድረግ ነው እርሻ ባህላዊ ማዳበሪያ ማዘጋጀት ወዘተ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Месяц назад

    ወተትም ማርም ቅቤም ቢጠይቁ ወንድሞቻቸው ናቸው። ማድረግ ከቻሉ ምን ችግር አለው?

    • @yosefyehualashet
      @yosefyehualashet Месяц назад

      @derejeyeshaneh2061ሊገድልህ የመጣን ጠላት ወንድም ትለዋለህ