ሰበር ዜና- ያልተጠበቀው ሆነ ፑቲን ለሱዳኑ ዳጋሎ መሳሪያ ሰጡ | የአልቡርሀን መግለጫና የተሰማው ዜና Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 52

  • @yonas316
    @yonas316 Год назад +4

    ኢትዮጵያዋና ኤርትራዊያን ያሉት ወንድምና እህቶች በሱዳን ያላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Год назад +4

    ማንኛውም ሚዲያ በሱዳን ለሚገኙ ኢትዬጵያዊያን ለመንግስት ጥሪ ማቅረብ የዜግነት ግዴታችውን ተወጡ

  • @JjJj-me6he
    @JjJj-me6he Год назад

    እንኳን አብሮ አደራሷን በአሉ የሰለም የፊቅር የድርግልን

  • @tamiratalemu7011
    @tamiratalemu7011 Год назад +5

    ለእኔ ብቸኛው የማምነው አንተን ብቻ ነው።

  • @MudinSultan-bp6vq
    @MudinSultan-bp6vq Год назад +6

    ሰላም ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bekibeki2503
    @bekibeki2503 Год назад +2

    እዴት ነው አባት አገሬ እሩስያ

  • @yeromshiferaw4402
    @yeromshiferaw4402 Год назад +1

    እስከ ዛሬ ድረስ ኢትዮጵያዊ ነበርን አሁን ምን ተገኝቶ ነው በብሄር መከፋፈል የመጣው ምነው መሪዎቹ ምንነካቸው ጌታ መልካሙን ያሳስባቸው ቸሩ መድሀኒአለም ጣልቃ ይግባ

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Год назад +4

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @saronteshome5249
    @saronteshome5249 Год назад +1

    አቤል የህዝብን እምነት የማይጠብቅ ይህ በትዕቢት የተሞሉ ጀነራሎች እነዚህ ናቸው አገር የሚመሩት ያሳዝናል የሚዋጉት የጦር ሃይሎች የህዝብ ወይስ የጀነራሉ እኔ የየትኛውም ሀገር ሃይል መቆም የሚገባው ለህዝብና ለሀገሩ ነው እነዚህ በማን አለብኝነት የተሞሉ ጀነራሎች ካርቱምን የመሰለ ከተማ በእብሪታቸዎ አፈራረሱት ያአ ብቻውን መብላት የማይወድ ህዝብ ረመዳን በማብቅያው በሀዘን በለቅሶ በሞት ማሳለፍቸው ለሱዳን ቸር ህዝብ አይገባውም አላህ ያቅልላቸዎ አሜን።

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад +1

    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @YosefErikiboo-kb2dq
    @YosefErikiboo-kb2dq Год назад +2

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Год назад +1

    ለአማራ ህዝብ እንዲስታጥቁን ጠዩቅልን።

  • @mahmmedsufiyan7083
    @mahmmedsufiyan7083 Год назад

    እንኳን አብሮ አደረስን የአመት ሰው ይበለን❤❤❤

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Год назад +2

    😂😂 አዎን አሜሪካን ነች ሀገሬንም ጨምራ እየበጠበጠችን ያለው

  • @yeglieamare8358
    @yeglieamare8358 Год назад +2

    ❤❤❤❤

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 Год назад +1

    የአሜሪካ እጅ እንዳለበት ቀድሜ ተናግሬህ ነበር አቤሎዬ

  • @abduberhe5769
    @abduberhe5769 Год назад

    እንኳን ኣደረሰን

  • @Shewngizaw
    @Shewngizaw Год назад

    Selam

  • @Salim_Love
    @Salim_Love Год назад +1

    Selam ethiopian!!😘

  • @bitsitbitsittadesse5268
    @bitsitbitsittadesse5268 Год назад +1

    በል እኛን ደፉን

  • @jamalhussein2860
    @jamalhussein2860 Год назад +1

    እንካን አብሮ አደርስን ።

    • @salaamsalaam6005
      @salaamsalaam6005 Год назад

      አቤሎ ባለ2 መእኝታ ቤት ቅድሚያ ክፍያ ሰንት ነው እባክ የማዳም ቅመም ነኘበሰቸካይ መልሰልእኘ

  • @bizunehhaile1455
    @bizunehhaile1455 Год назад +1

    አሜሪካ መነሻ ያልሆነችበት ጦርነት ምን አለ?

  • @getachewabate6940
    @getachewabate6940 Год назад +1

    ለምን ይሆን አድናቂ ነኝ ላንተ

  • @KenanLand-mb2xh
    @KenanLand-mb2xh Год назад +2

    አልቡራን የግብፅ ና አሜሪካን ወኪል ነው በሰሜኑ ጦርነት ኢትዮጵያን በጣም ጎድቷል፡፡ አልቡራን=US,Egypt ,EU
    ዳጋሎ=Russia ,Qatar ኢትዮጵያ must with ዳጋሎ

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 Год назад

      Tekekel amrica aferica hagere ersun endaychel madekake New yeyazchew

  • @tasamabote4098
    @tasamabote4098 Год назад

    😊

  • @kassayemekonnen6354
    @kassayemekonnen6354 Год назад +1

    ሩሲያ ሳትሆን ዋግነር ነው።

  • @mesaytsma9414
    @mesaytsma9414 Год назад

    አብዱራባን እሱንብቻ ነበር ማጥፍት ምንም የማያቀውን ህዝብ አስጨረሰ የሱ ጥጋብስ ከዚህም በላይ ይገባውነበር እግዛብሔር ምረት አምጣልን ለምስጊኑ ህዝብ ስትል

  • @muhbamhamd-pk3td
    @muhbamhamd-pk3td Год назад +1

    እኔየሚገርመኝ ሲኤኔን ማመናቹ ነዉ

  • @samuelabebe6495
    @samuelabebe6495 Год назад

    Egzer selamun yisten lehulachin

  • @awaditube6357
    @awaditube6357 Год назад

    🎉

  • @sintayehugirma6415
    @sintayehugirma6415 Год назад

    አጀማመርህ ጥሩ ነበር።አሁን ላይ ያለህን የመረጃ ጉዳይ ብታየው ምን ይመስልሃል ወንድሜ!ብዙዎቹ የሰሩትን ስህተት ደግመህ ታች እንዳትቀር ብዬ ነው።

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 Год назад

    እየተዛዛቱ እቤሎ🙏😂😂😂

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Год назад

    Ysudan hezb mesekn new Amelk yedrelachew😢😢😢😢😢😢😢

  • @MartsYirga-hp5et
    @MartsYirga-hp5et Год назад +1

    ትሞክረው የታባቷ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n Год назад

    አቤል ባለ 1መኝታ 67ካሬ ስንት ነው ቅድሚያ ክፍያው ስንት ነው ?

  • @jo_surprise2801
    @jo_surprise2801 Год назад

    I’m first ❤

  • @tekemenber2112
    @tekemenber2112 Год назад

    Merte aqerarbe

  • @hussienahmedethio4222
    @hussienahmedethio4222 Год назад +3

    አንተ ጋ ሁሉ ያልተጠበቀ ነው 😂ሆዳም ዝም ብለህ ሰብስሽ

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 Год назад

    Amilkehoye agerchinin tebikilen yalebin tata ersuu buzuu new

  • @abealemu4065
    @abealemu4065 Год назад

    Ka America wuch bezi medar lay chger mifter yelm miknaytum ya setnael mekncha hageru silehonch America batnor echi medar selam tagegn nbr

  • @Daniel-ob4rx
    @Daniel-ob4rx Год назад

    You are just repeating what other channels already broadcast. Yoyr usual copy and paste method.

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Год назад

    Message le Amhara people Ahun dilu yenante new .Abiy Sishenef shimgilina yilal .Le shimgilina yemetutin gidelu.Awko new lemehonu enante yihen yahil school algebachuhim ende min aynet adhangulit nachuh. Ye Oromo plan Amhara kezih midir matfat new beka.Yetewesenu hodam endalu yitawekal.Gin bertu be bila sewn kemiyardu sewoch gar shimgilina tideraderalachuh?

    • @birthh3757
      @birthh3757 Год назад

      ጀንበሩ ጠለቀ ሚባል ሰው ታውቃለህ

  • @AbebeSeyum
    @AbebeSeyum Год назад

    ቀዳዳ

  • @jamalhussein2860
    @jamalhussein2860 Год назад +1

    እንካን አብሮ አደርስን ።