በረከት ተስፋዬ ያለጌዜዬ Bereket Tesfaye yalegizieye 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Do not Forget to susbscribe to my channel
    Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
    play.google.co....
    Subscribe to www.youtube.co....
    / ​
    telegram
    t.me/bereketes....
    Instagram
    / singerberek. .

Комментарии • 631

  • @MissAbenezer
    @MissAbenezer Год назад +26

    ድጋፌ የምለው የምወደው አንድ ወዳጅ አለኝ
    በጠላቶቼ ፊት በዘይት ራሴን የቀባኝ
    ማነው? ማነው? ማነው? እግዚአብሔር ነው
    ማነው? ማነው? ማነው? እግዚአብሔር ነው
    ...
    1. አንዳንድ ሰው ይሞክራታል
    እሷን ለመዝጋት ይነካካታል
    ጌታ የከፈታት የሰማይ ደጅ
    ማንም ሊዘጋት አይችልም እንጅ
    የከፈተልኝ የሰማይ ጌታ
    መዝሙር የሚቸረኝ በጠዋት ማታ
    ሂዱ ንገሯት ለዛች ቀበሮ
    ጌታ ይሰራል ከኔ ጋር አብሮ
    የሆነው ነገር ይሆናል ይሆናል
    ስሙን ስጠራ ይሆናል ይሆናል
    ኢየሱስ ብዬ ስጣራ ስጣራ
    መንፈስ ቅዱስን አየሁት ሲሰራ
    ከኔ ጋራ ነው (አሜን ነው) x4
    ማነው? እግዚአብሄር ነው
    ድጋፌ የምለው የምወደው አንድ ወዳጅ አለኝ
    በጠላቶቼ ፊት በዘይት ራሴን የቀባኝ
    ማነው? ማነው? ማነው? እግዚአብሔር ነው
    ማነው? ማነው? ማነው? እግዚአብሔር ነው
    ...
    2. "ሳታውቁት አምላክ የምትሉት
    እኔ አውቀዋለሁ ነው የኔ አባት
    ከ አብርሃም በፊት የነበርኩኝ
    የ እግዚአብሄር ልጅ እርሱ እኔ ነኝ"
    ድንጋይ አነሱ ይህን ሲላቸው
    ጌታ አለፈ በመሃላቸው
    አልፌ እሄዳለሁ እንደ ጌታዬ
    ፈጽሞ አልሞትም ያለ ጊዜዬ
    ጠላቶቼን ጌታ ዝም አረጋቸው
    ሰንጥቄ አለፍኩኝ በመካከላቸው
    መቼ ተገኘሁ ዙሪያዬ ቢዞር
    ጌታ ሰውሮኝ አፍንጫቸው ስር
    ከኔ ጋራ ነው (አሜን ነው) x4
    ማነው? እግዚአብሄር ነው
    ...
    3. ወንጌል መስክረው እንደጨረሱ
    አውሬው ገጠመ ውጊያ ከነሱ
    አሸነፈና ገደላቸው
    የጥፋት ልጆች ደስ አላቸው
    ነገር ግን ሶስት ቀን ሲደርስ
    ከ እግዚአብሄር ወጣ የ ህይወት መንፈስ
    በ እግሮቻቸው ገዳይ ፊት ቆሙ
    "ወደዚህ ውጡ" የሚል ድምጽ ሰሙ
    ጠላቶቻቸው እያዩ ከፍ አሉ
    ሲያፌዙ የነበሩ ሁሉ ዋይ አሉ
    ጠላት ሲገጥም ከ አማኝ ጋር ትግል
    መጨረሻው ግን ውርደት ነው ሲኦል
    ከኔ ጋራ ነው (አሜን ነው) x4
    ማነው? እግዚአብሄር ነው
    ድጋፌ የምለው የምወደው አንድ ወዳጅ አለኝ
    በጠላቶቼ ፊት በዘይት ራሴን የቀባኝ
    ማነው? ማነው? ማነው? እግዚአብሔር ነው
    ማነው? ማነው? ማነው? እግዚአብሔር ነው
    ...
    May the LORD increase his blessings and grace upon you, brother Bereket. What a reassuring message! Praise God for his presence!

    • @esitekle6427
      @esitekle6427 Год назад +3

      Thank you for writing the lyrics. Tebareki

    • @yididiyagizaw5145
      @yididiyagizaw5145 Год назад +3

      tebareki it is a huge deal

    • @diborayejesus7720
      @diborayejesus7720 Год назад +2

      "ሳታውቁት አምላክ የምትሉት
      እኔ አውቀዋለሁ ነው የኔ አባት
      ከአብርሃም በፊት የነበርኩኝ
      የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ እኔ ነኝ"
      ድንጋይ አነሱ ይህን ሲላቸው
      ጌታ አለፈ በመሃላቸው
      አልፌ እሄዳለሁ እንደ ጌታዬ
      ፈፅሞ አልሞትም ያለ ጊዜዬ
      ጠላቶቼን ጌታ ዝም አረጋቸው
      ሰንጥቄ አለፍኩኝ በመካከላቸው
      መቼ ተገኘሁ ዙሪያዬ ቢዞር
      ጌታ ሰውሮኝ አፍንጫቸው ስር

    • @asterlove8382
      @asterlove8382 11 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤ aminn 🙏

    • @ebisekebedegudeta1345
      @ebisekebedegudeta1345 5 месяцев назад +1

      ❤🥰🙏

  • @el-kal-tube1
    @el-kal-tube1 Год назад +54

    እወድሃለዉ ገና ባደባባይ ትበዛለክ, እኛም ደግሞ ምህረት የተደረገልን ባንተ መክበር ጌታን እናመሰግነዋልን። የኔ ጌታ አንተንም ቤተሰብህን ከክፉ ሸፍኖ በእጅ ላልተሰራቹ ሀገራችን ያብቃህ ቤኪዬ ብሩክ🙏

    • @hery731
      @hery731 Год назад +2

      አሜን አሜን

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ Год назад +126

    ለእኔስ እንደ ኢየሱስ የማይሰበር
    ድጋፍ የለም ኢየሱስ ብዬ ያላለፍኩት ችግር የለም ስደክም በምልጃው ብበረታም በፀጋው ነው። ኢየሱስዬ የልቤ ነህ እወድሀለው💔💝❤

    • @hery731
      @hery731 Год назад

      አሜን አሜን ❤❤❤

    • @lulateshome5538
      @lulateshome5538 Год назад

    • @wudifeyesa6350
      @wudifeyesa6350 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 11 месяцев назад +1

      (ስደክም በምልጃው ስበረታም በፀጋው ነው) ልክ ብለሻል እህቴ

    • @kumy8751
      @kumy8751 10 месяцев назад

      ​@@hery731q😊q😊😊

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 Год назад +69

    አልፌ እሄዳለሁ እንደ ጌታዬ
    ፈጽሞ አልሞትም ያለጊዜዬ
    ጠላቶቼን ጌታ ዝም አረጋቸው
    ሰንጥቄ አለፍኩኝ በመካከላቸው..
    🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
    አሜን! በጌታ ተሸፍነን ስንቱን አለፍነው
    ቤኪ በእውነት መዝሙሮችህ ከሰማይ ደጅ ነው የሚፈሰው ተባረክ!!!

  • @rollnati
    @rollnati 7 месяцев назад +4

    ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው
    ማን ነው ማን ነው ማን ነው እግዚአብሄር ነው
    አልፌ ሄዳለሁ እንደ ጌታዬ
    ፈፅሞ አልሞትም ያለግዜዬ
    ጠላቶቼን ጌታ ዝማ አረጋቸው
    ሰንጥቄ አለፍኩኝ በመሀከላቸው።....
    ተባረክ ወንድማችን ቤኪ

  • @dattebayo2581
    @dattebayo2581 Год назад +102

    You’re a blessing for all the body of Christ we love you keep on shining wendime ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lididuye
    @lididuye Год назад +23

    📌 📌 Lyrics 📌📌
    ድጋፌ የምለው ምወደው
    አንድ ወዳጅ አለኝህ
    በጠላቶቼ ፊት በዘይት ራሴን የቀባኝህ
    ማነው ማነው እግዚአብሔር ነው
    አንዳንድ ሰው ይሞክራታል
    እሷን ለመዝጋት ይነካካታል
    ጌታ የከፈታት የሰማይ ደጅ
    ማንም ሊዘጋት አይችልም እንጂ
    የከፈተልኝ የሰማይ ጌታ
    መዝሙር ሚቸረኝ በጠዋት ማታ
    ሂዱ ንገሯት ለዛች ቀበሮ
    ጌታ ይሰራል ከኔ ጋር አብሮ
    የሆነ ነገር ይሆናል ይሆናል
    ስሙን ስጠራ ይሆናል ይሆናል
    እየሱስ ብዬ ስጣራ ስጣራ
    መንፈስ ቅድስ አየሁት ሲሰራ
    ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው
    ማነው እግዚአብሔር ነው
    ድጋፌ የምለው ምወደው
    አንድ ወዳጅ አለኝህ
    በጠላቶቼ ፊት በዘይት ራሴን የቀባኝህ
    ማነው ማነው እግዚአብሔር ነው
    ሳታውቁት አምላክ የምትሉትህ
    እኔ አውቀዋለው ነው የኔ አባት
    ከአብራሀም በፊት የነበርኩኝህ
    የእግዚአብሔር ልጅ እሱ እኔ ነኝ
    ድንጋይ አነሱ ይህንን ሲላቸው
    ጌታ አለፈ በመካከላቸው
    አልፌ ሄዳለው እንደ ጌታዬ
    ፈፅሞ አልሞትም ያለ ጊዜዬ
    ጠላቶቼን ጌታ ዝም አረጋቸው
    ሰንጥቄ አለፍኩኝ በመካከላቸው
    መቼ ተገኘው ዙሪያዬን ቢዞር
    ጌታ ሰውሮኝ አፍንጫቸው ስር
    ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው
    ወንጌል መስክረው እንደጨረሱ
    አውሬው ገጠመ ውጊያ ከነሱ
    አሸነፈ እና ገደላቸው
    የጥፋት ልጆች ደስ አላቸው
    ነገር ግን ሶስት ቀን ተኩል ሲደርስህ
    ከእግዚአብሔር ወጣ የህይወት መንፈስህ
    በእግሮቻቸው ገዳይ ፊት ቆሙ
    ወደዚህ ውጡ ሚል ድምፅ ሰሙ
    ጠላቶቻቸው እያዩ ከፍ አሉ
    ሲያፌዙ የነበሩ ሁሉ ዋይ አሉ
    ጠላት ሲግጥም ካማኝ ጋር ትግል
    መጨረሻው ግን ውርደት ነው ሲኦል
    ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው
    ድጋፌ የምለው ምወደው አንድ ወዳጅ አለኝህ
    በጠላቶቼ ፊት በዘይት ራሴን የቀባኝህ
    ማነው ማነው እግዚአብሔር ነው

  • @fandisha288
    @fandisha288 Год назад +9

    እውነት ድንቅ መዝሙር ነው❤በረከትን እንደኔ የምቶዱት በላይክ 🙏🙏

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 Год назад +7

    ጌታ በሄድኩበት መንገድ ሁሉ ደጅ ይከፍትልኛል። ጉቦ፡ስልጣን ያለው ዘመድ ማጣት ፣ ከእግዚአብሔር በረከት አላወጡኝም። እግዚአብሔር ብቻውን የሰማይ ሰማያት ደጅ ከፍቶልኛል !

  • @bekisha5
    @bekisha5 Год назад +6

    ከኔ ጋር ነዉ ኢየሱሴ አሜን🙏
    ተባረክልኝ ቤኪሻ ሞክሼ❤

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 Год назад +20

    ጠላት ሲገጥም ከአማኝ ጋር ትግል
    መጨረሻው ግን ወርደት ነው ሲኦል
    ቤኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤

  • @godsdaughterhannah3458
    @godsdaughterhannah3458 Год назад +46

    ቤኪ ሁልጊዜ በበረከት እና በፀጋ በተሞሉ ጌታ በሰጡህ መዝሙሮችህ ብዙዎቻችን ተባርከናል
    አሁንም ጌታ ከዚህ በላይ ጨምሮ በፀጋው በሞገሱ ይባርክህ ለትውልዱ ማምለጫ አድርጎ ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ

  • @rabboniyakkovlepi4912
    @rabboniyakkovlepi4912 Год назад +11

    May Yahweh continue to use you ❤❤❤❤🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦

  • @yohannesdessalegn6503
    @yohannesdessalegn6503 Год назад +3

    "አልፌ ሄዳለሁ እንደ ጌታዬ
    ፈፅሞ አልሞትም ያለጊዜዬ
    ጠላቶቼን ጌታ ዝም አረጋቸው
    ሰንጥቄ አለፍኩኝ በመካከላቸው
    መቼ ተገኘሁ ዙሪያዬን ቢዞር
    ጌታ ሰውሮኝ አፍንጫቸው ስር
    ከኔ ጋራ ነው..አሜን ነው
    ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው
    ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው
    ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው
    ማነው እግዚአብሔር ነው፡፡
    ድንቅ መዝሙር ተባረክ ቤኪ
    የሙዚቃ ቅንብሩም አንደኛ ነው፡፡

  • @cordaethiopia4482
    @cordaethiopia4482 Год назад +9

    "ድጋፌ ... እግዚአብሄር ነው"
    ተባረክ ቤኪ✨

  • @AbdiBekele-y1i
    @AbdiBekele-y1i Год назад +2

    bachr gze indi aynet mlash tsetachewaleh bye altebekum nbr...
    manm ayakomhm miknyatum GETA KANTEGA NEWUNA
    bekiye geta zemenhn ybark🙏🙏🙏

  • @user-kx4vs8tl5t
    @user-kx4vs8tl5t Год назад +13

    ቤኪ ዘመንህ ይለምልም በማለዳው ድንቅ ዝማሬ ነው ያሰማኝ ፀጋው ይብዛልክ መደገፊያዬ እየሱስ❤❤❤❤❤❤

  • @Jesus.is.love.543
    @Jesus.is.love.543 Год назад +2

    ምን ልበል በረከት ተስፋዬ እንደ እኔ የተባረከብ ሰው ያለ አይመስለኝም ሁሌም ተባረክ

  • @Habtamua-j9k
    @Habtamua-j9k 5 месяцев назад +1

    ጠላት ሲገጥም ከመንጋ ትግል መጨረሻው ግን ውርደት ነው ሲኦል እልል በሉ ከጠላት መንጋ ያመለጣቹ ደስ ይበላቹ በኪ ተባረክ

  • @CHERNETURAGO
    @CHERNETURAGO Год назад +9

    አልፌ ሄዳለሁ እንደ ጌታዬ
    ፈፅሞ አልሞትም ያለግዜዬ
    ጠላቶቼን ጌታ ዝማ አረጋቸው
    ሰንጥቄ አለፍኩኝ በመሀከላቸው።....
    ከኔ ጋራ ነው🙌....❤❤ ቤኪዬ ልክ በጊዜው የሆነ መዝሙር አካፈልከኝ ለበረከት ሁን አንተ ሰው!

  • @halaleuya8108
    @halaleuya8108 Год назад +1

    tebarek bekiye igihabiher kezi belay tsegawun yichemirilih😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kennatarekegn9415
    @kennatarekegn9415 Год назад +13

    Something happens when I call the name of Jesus ❤

  • @TsadikanBirhanu-lk5tt
    @TsadikanBirhanu-lk5tt Год назад

    eyesusn zemr eko ante beka betam new mdenekbh....lela sew rega blo mizemrewn ante gn befetan bit zemreh rasu twldu alemesmat ayichilm bekisha u r unique ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @SimretBogale-nu8pe
    @SimretBogale-nu8pe Год назад +2

    ጠላቶቼን ጌታ ዝም አደረጋቸዉ ሰንጥቄ አለፍኩኝ በመካከላቸዉ አሜን አሜን አሜን

  • @mitkbancha140
    @mitkbancha140 Год назад +8

    “የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።”
    - ምሳሌ 18፥10
    Be blessed bekisha!

  • @MesayTeshome
    @MesayTeshome 11 месяцев назад +1

    Beki ene betam nw madenkih a appreciate you and your familes betam nw mewdachew mezmuriken antenim endetalak wendime nw mayik bayigermik le ministry exam I was listen his song God bless you ♥️

  • @zetseatgirma9068
    @zetseatgirma9068 Год назад +9

    ቤኪዬ በመዝሙሮችህ ውስጥ ለእግዚአብሔር ቃል ያለህ ቦታ ሁሌም ያስገርመኛል...ይሄ አይወሰድብህ ወንድሜ እወድሃለው ❤❤

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 Год назад +1

    ድጋፌ የምለው ምወደው አንድ ወዳጅ አለኝ
    #እየሱስ
    ቃል የለኝም ጌታ ይባረክ ስለስጦታው

  • @barkotbanchu2624
    @barkotbanchu2624 Год назад

    Ammmmmmmmennnn telthochan ጌታ ዝም aldrghachew senteka alfekugi......... ብለሥሥሥሥ you more

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 Год назад +1

    ማነው ማነው ማነው እግዚአብሔር ነው። መመኪያችን እሱ ነው በረከት እግዚአብሔር በአንተ በብዙ ይባርከናል አንተ ለትውልደ በረከት ነህ። ጌታ ይክበር ይመስገን። አሜን።

  • @universeuniverse902
    @universeuniverse902 Год назад +16

    From Eritrea 🇪🇷 all the glory be to the almighty, and as for you Bereket Tesfaye, Goita yesus enabareke enabareke yibarika, memeliska b mezmur tegelex. Bereketna eka. We love you sooo much.

  • @user-ct2hl4uo2c
    @user-ct2hl4uo2c 6 месяцев назад

    አልፌ እሄዳለሁ እንደ ጌታዬ
    ፈጽሞ አልሞትም ያለጊዜዬ:: God bless you

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 Год назад +1

    singer bereket this song is amezing song so that god beless you

  • @martamaraki-vl4su
    @martamaraki-vl4su Год назад +2

    Bekishaye you are blessed l love you so much you are a great singer of the Lord Jesus in Ethiopia contry
    God bless you and your family 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hilinamezgebu3884
    @hilinamezgebu3884 Год назад +4

    ይሄን ለእኔ ነው የዘመርከው ..........ከእኔ ጋር ያለው እየሱሴ ነው🙌🙌🙌🙌 stay blessed brother more grace

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ማነው ማነው እግዚአብሔር ነው ❤️🙏

  • @prophetamanueldabaSubscribe777
    @prophetamanueldabaSubscribe777 Год назад +11

    🛑አልፌ እሄዳለሁ እንደ ጌታዬ ፈፅሜ አልሞትም ያለ ጊዜዬ.....አሜን ነው አሜን ነው ጌታዬ ከእኔ ጋራ ነው .....!
    አንተ እንዴት ደስ ይላል.....😍

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Год назад +12

    Uff አሁንማ ልተንፍስ በጉጉት ልሞት ነበርኮ! 🥺
    ተባረክ ቤካዬ 😊 ፀጋ ይብዛልህ የእግዚአብሔር መንፈስ ያረፈበት መዝሙር ነው! ድንቅ ነው ☺️ በብዙ ተባርከናል 🙌

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 7 месяцев назад

    Amen You are Blessed You look so Awesome Bereket I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ያለጌዜዬ yalegizieye Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @nati7466
    @nati7466 9 месяцев назад

    Weyne lyrics.....Geta yibarikik Beki

  • @ketetegnaewnet7505
    @ketetegnaewnet7505 Год назад +2

    Bekiye I can't stop listening.God bless you!!!!!❤❤❤❤

  • @DavidSthole
    @DavidSthole Год назад +1

    ቤክዬ ምገልፀዉ ቃላት ያጥሩብኝል ነፊ አመት ኑረልኝ የእኔ አባት እሽ😘😘😘😘😘😘😍😍😍😘😘😘😘

  • @temesgentesfaye9559
    @temesgentesfaye9559 Год назад

    geta iyesus ybarkh tsega ybzalk yante mezmuroch ssema betam new yemberetabachew

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Год назад +1

    ቤኪዬ ብሩክ ነህ ማለዳህ የተባረከ ነው በማለዳ ሰዓት ባረከን ዘመንህ ቤትህ ትዳርህ ይባረክ ወንድሜ

  • @abigiyatewodros9558
    @abigiyatewodros9558 Год назад +1

    Zemenh yebarek❤

  • @GrmawitEyob
    @GrmawitEyob 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @BiluBekele
    @BiluBekele Год назад +1

    ተባረክ አንተ የእግዚአብሔር አፍ የክብር ዕቃው ጌታ ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ መልዕክቶችህ ሁሌም አዳኙን አክባሪ እና የሰዎችንም ልብ ደጋፊ ናቸው እንወድሀሃለን ተባረክልን

  • @gadisadendena9499
    @gadisadendena9499 Год назад

    Ameen AMeen Tebarekilgn Bereket Wondime geta besemay bemidr yibarkik betam des bilognal

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial Год назад +2

    ከፈተና ስገባ የሰማሁት ድንቅ መዝሙር ❤❤❤❤

  • @Wiz_Job
    @Wiz_Job Год назад +3

    Bekisha tebarkahal next tigrgna🥰🙏

  • @user-jr9pq6en6s
    @user-jr9pq6en6s Год назад +1

    Tebarek Bekiyee

  • @AzebTadese-b2g
    @AzebTadese-b2g Год назад

    Zemenh hulku ybarek yebzalkhe❤

  • @addisdemeke2320
    @addisdemeke2320 Год назад +4

    ቤኪዬ አሁን በአንተ ላይ በዝቶ እንደተገለጠው እና እንደፈሰሰው የእግዚአብሔር ፀጋ ጨምሮ ጨምሮ ይብዛልህ ወንድሜ። የእውነት መንፈስ ከአንተ ጋር ይሁን!!

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Год назад +1

    ❤❤ቤኪዬ ተባረክልኝ በዚ ማለዳ በአዲስ መዝሙርክ ነው የነቃሁት❤❤

  • @AdiyAbreham-wc3ec
    @AdiyAbreham-wc3ec Год назад +2

    አሜን የሆነ ነገር ይሆናል ኢየሱስ ስጠራው እልልልልልልልልልልል. ይብዛልህ ጸጋው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edenzewgeofficial5702
    @edenzewgeofficial5702 Год назад +4

    ❤❤❤ዋው በጠዋቱ ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ አሰማኸኝ ቤኪዬ ኧረ ከዚህ በላይ ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @emebetmengistu
    @emebetmengistu 10 месяцев назад

    Ante yenga setota eyesusen becha yasayehen, yezemerkelen, yawerahen wendemachin geta ahunem esun bemeglet yademikeh endekewakibet abera . Engedi esatu kenedede zend men efelgalew endale ahunem esatu bante lay betif yended ❤❤❤

  • @betelhemtefera1742
    @betelhemtefera1742 Год назад +1

    ምን ብዬ እንደምናገር ግራ ተጋብቻለሁ... ክርስትና ግን እንዴት ደስ የሚል የከበረህይወት ነው.. አባታችን እ/ግር ይክበርልን ቤኪዬ ለጌታ የሚወጣ ካሽ አቅም ያለው ካሽ ስለሆንክለት ለ አካሉም ስለጠቀምከን ተባረክልን @Bereket tesfaye official

    • @betelhemtefera1742
      @betelhemtefera1742 Год назад

      @@tsegazeaba.6400 be positive aba ህዝባሩን ስላላየኸው ነው ከዛ ይልቅ ሙሉ ሀሳቡን ብትረዳ መልካም ነው።

  • @melalgebreyesus5363
    @melalgebreyesus5363 Год назад

    bekiye yeknewoch yezmare mnchu geta yibarek mnm allm

  • @SamYegeta
    @SamYegeta Год назад +1

    Love you bekiyee

  • @martamaraki-vl4su
    @martamaraki-vl4su Год назад +2

    Beki bekrbu 1 mazumer ke zemarey pinial Asefa gare betgabzune dase yelanel enwadechewalen🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
    Yegabezuen yametlu like aregu 👍👍👍

  • @joshetekle
    @joshetekle Год назад +2

    Wow beki God Bless You Amazing Song Really God With Us!!

  • @nigatbeyene932
    @nigatbeyene932 Год назад

    አሜን ተባረክልኝ አሜን የሆነ ነገር ይሆናል አንተን ጠርቶ ያፈረ የለም እንደኔሰ ጌታ የተንከባከበው ማነው

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 Год назад

    አሜን እግዚእብሔር ለልጁ ለእየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በትጨነቀ ጊዜ ያከበረውን ስሙን ለእኔም በሙሉ ልቤ ስለማሞነው ስለምወደውና ስለማከብረው ምን ግዜም ቡክብር ስሙን ስጠራው ብውስጤ ያለው መንፈሱ ስሙን ያከብህራል ስሙን ጠርቼም አፍሬም አላውቅም ክዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ስሙ ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከፍፍፍፍፍፍፍፍ ይበል
    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @SemirasulemanAbagena-ye7uw
    @SemirasulemanAbagena-ye7uw Год назад

    Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉hallelujah 🙌 👏 ♥️ 🙏 ❤️ ✨️ 🙌 👏 ♥️ 🙏

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Год назад +1

    ከኔ ጋር ነው
    አሜን! ነው። ማነው? እግዚአብሔር ነው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nahomdawit9915
    @nahomdawit9915 Год назад +2

    Even the production is next level. God bless you bekiye.

  • @dembeloabera2470
    @dembeloabera2470 Год назад

    ❤❤❤wow bekye tebarekln

  • @mikigirma8736
    @mikigirma8736 Год назад

    በርዬ እውነተኛ የጌታ አገልጋይ ዘመነህ ብርክ ይበል ሁሌ በመዝሙርህ ጌታን ብቻ ነው የምትገልፀው አይወሰድብህ

  • @Kiyyuko
    @Kiyyuko 4 месяца назад

    Your best bekii God bless you

  • @BaruchGirma-bn6xj
    @BaruchGirma-bn6xj Год назад +1

    geta yibarkh beki😍😍😍

  • @jerusalemassefa6663
    @jerusalemassefa6663 Год назад +2

    እንዴት እኮ እንደምወድክ ቤኪዬ ጌታ ብርክ ያድርግክ! ባንተ ውስጥ ባለው ፀጋ ሁሌ እባረካለው!

  • @mikiyasbiruk9779
    @mikiyasbiruk9779 Год назад +3

    We love you beki , and we thank God for the grace that he has put in your life.
    Stay blessed ❤

  • @Tenadame
    @Tenadame Год назад

    wow Bekiye tebareklgn ewedhalew 🙏

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g 6 месяцев назад

    ቤካዬ ተባርክ እግዚብሔር ብቻውን የሰማይ አሜንን❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌💪💪💪❤️❤️

  • @werkagegnehudetoro6056
    @werkagegnehudetoro6056 Год назад +2

    ቤክዬ አንተ ብሩክ ሰዉ ነክ በእዉነት በዉስጥህ ስላስቀመጠዉ እንቁ ስለሆነዉ ፀጋ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሠግነዋለዉ ላንተ ያለኝ ፍቅር ደሞ ላቅ ያለ ነዉ የኔ ወዳጅ እወድሃለሁ አንተ በረከታችን ነክ 😍😍😍😘

  • @deboragez3887
    @deboragez3887 Год назад

    Nice God bless you bereket

  • @bety1747
    @bety1747 Год назад

    Bekiye zmarewoch hulum aytalum gta ybarkh

  • @abel.matiwos
    @abel.matiwos Год назад +1

    You are my fav singer❤

  • @alemsegedkiflu9510
    @alemsegedkiflu9510 Год назад +1

    በጠዋት የባረከኝ መዝሙር:: ቤኪ ተባረክ! አሁንም ዝማሬ ይፍለቅልህ!

  • @ttas5482
    @ttas5482 10 месяцев назад +1

    God bless you more and more ❤❤❤❤🎉

  • @hasetkidane7862
    @hasetkidane7862 Год назад +1

    bekiye ur blessed eko😢❤

  • @abrhamegende6344
    @abrhamegende6344 Год назад

    Your bbelss may baby boy singer Bek we lik you Amesgnhilowe 🎉

  • @amuldani3875
    @amuldani3875 Год назад +1

    እየሱሰ ጌታ ነዉ!!!!!!!!!!

  • @Ethiopics958
    @Ethiopics958 Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አንተ ለእኛ ከአብ የተሰጠኸን በረከታችን ነህ ተባረክ

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 Год назад +3

    Wow what a song,
    You are all blessed

  • @user-zj8iu3xl2e
    @user-zj8iu3xl2e Год назад +1

    Geta kelakelin sitotawoch mekakel and ante neh!!❤❤

  • @KibromZeweldi-mv2te
    @KibromZeweldi-mv2te Год назад

    Berket wendme tebareklin btam new yemedih

  • @user-is8zt5nv4x
    @user-is8zt5nv4x 5 месяцев назад +1

    Weyeeee beki geta ybarkh yemismama like me
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kechye
    @Kechye Год назад

    አሜን ነው

  • @user-nt4mi1mv2u
    @user-nt4mi1mv2u Год назад

    Blessed bekiye Tebareklgn bezih zemen yihen dink mezmur mesmat yatsinanal

  • @AsherBakery
    @AsherBakery Год назад +1

    Yetewdedik❤ Yetebareke ❤wendimachin❤ Bekiye❤ yibzalih. Amen❤

  • @enateshetu3791
    @enateshetu3791 Год назад

    Amen Amen ...Gob anoint you more brother.
    ሰንጥቄ አለፍኩኝ በመካከላቸው....Hallelujah....

  • @user-vb4dw4pv8r
    @user-vb4dw4pv8r Год назад

    አሜን አሜን!!!!

  • @ريمهريمه-د2ل
    @ريمهريمه-د2ل Год назад

    አሜን 🙏❤

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 Год назад

    አሜን አሜን በቤኪ ጌታየሱስ ይባርክህ ለወጣቱም ለሁሉም መፍትሄ ያለው እምነትንእሚያጠነክር የእግዛብሔር ቃል ነው እኔ ያለውበት ሃገር ወጣቶቹ አንተን በጣም ይወዱሃል ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ ይባረክ

  • @user-zr4dj4mr5o
    @user-zr4dj4mr5o 4 месяца назад

    ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ej1ki2ln6g
    @user-ej1ki2ln6g Год назад

    anet yetewudike zemari nhe betam tebareknebetal gita yebarek edisemke bereket neh

  • @gosplesingerisraeltsedeke
    @gosplesingerisraeltsedeke Год назад +26

    ቤኪን እንደ እኔ የሚወደው Like ይግጭ ❤❤❤

  • @ELSABETERMIASKELBO
    @ELSABETERMIASKELBO Год назад +1

    it is amazing song. 😍🤩😘🥰😘❤❤❤❤❤❤❤ i love jesus.❤❤❤❤❤