Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Amen ❤ Tabareku ❤💯📖🙏
የምናፍቀውን የእግዚአብሔር ን ቃል ሰማሁ ጌታ ይባርኮት
Amen amen ❤ ❤🙏 ❤🙌 ❤❤❤👏🏾 ❤
አሜን ጊዜው ሩቅ ቢሆም ጌታ ይፈውሳል
አሜን እግ/ር ቀሊ ማላዳመላደ አድሲ ነዉ።
ተስፋ በቆረጥኩበት ሁኔታዬ መፅናናትን አገኘሁ። ፓስተር ዳንኤል ማውቅህ ከ45 አመት በፊት ነው። ስምህንና ድንቅ አገልግሎትህን ያስታወስኩት ዛሬ ጠዋት ነው። በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን።
ይሀውና ወንጌል
ይህንን ታላቅ ጸጋ ከልጅነት እስከ እውቀት የሰጠና ስጦታውን ያጸና እግዚ. የተመሰገነ ይሁን
ወንድም ዳንኤል ያቺ የምትፀልይበት ቤትም ትዝ እለችኝ አንተ አታቀኝም እኔ ግን አውቃሃለሁ በተለይ ጊታርህን ይዘህ ወደ ተከራያችሁበት ፀሎት ቤት ስትገባ ( በላይ ዘለቀ መንገድ ማለት ነው ) ያን ግዜ ጌታን አልተቀበልኩም ነበር። ወንድሜ ዳንኤል ብዙ የከፈልክ የእየሱስ ወታደር ነህ እወድሃለሁ አከብረሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen!!!!
Amen Amen Eyesus GetanewGeta Eyesus Abezto Yebarekeh
ፈዋሹ አለ ኢየሱሰ ጌታ ነው
Wengel❤
ZEMENIH YIBAREK,Apostle Daniel.
God bless you man of God
Amen Amen yes
Jesus Christus semu yebark
God blesse you brother you touched my heart
geta zemnhn yebark ahunem lebrket yadrgeh Pastor Daniel Mekonen
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ኦሪት ዘጸ 20፡1-6 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
geta eyasuse abzeto yebrke raihin yabzawu tabarake Amene Amene Amene elelelelelele
amennnnnnnn
Amen
Ewinet new you blessed!
Amen Halleluya 🌿🌿🌿
god bless you
Amen ❤ Tabareku ❤💯📖🙏
የምናፍቀውን የእግዚአብሔር ን ቃል ሰማሁ ጌታ ይባርኮት
Amen amen ❤ ❤🙏 ❤🙌 ❤❤❤👏🏾 ❤
አሜን ጊዜው ሩቅ ቢሆም ጌታ ይፈውሳል
አሜን እግ/ር ቀሊ ማላዳመላደ አድሲ ነዉ።
ተስፋ በቆረጥኩበት ሁኔታዬ መፅናናትን አገኘሁ። ፓስተር ዳንኤል ማውቅህ ከ45 አመት በፊት ነው። ስምህንና ድንቅ አገልግሎትህን ያስታወስኩት ዛሬ ጠዋት ነው። በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን።
ይሀውና ወንጌል
ይህንን ታላቅ ጸጋ ከልጅነት እስከ እውቀት የሰጠና ስጦታውን ያጸና እግዚ. የተመሰገነ ይሁን
ወንድም ዳንኤል ያቺ የምትፀልይበት ቤትም ትዝ እለችኝ አንተ አታቀኝም እኔ ግን አውቃሃለሁ በተለይ ጊታርህን ይዘህ ወደ ተከራያችሁበት ፀሎት ቤት ስትገባ ( በላይ ዘለቀ መንገድ ማለት ነው ) ያን ግዜ ጌታን አልተቀበልኩም ነበር። ወንድሜ ዳንኤል ብዙ የከፈልክ የእየሱስ ወታደር ነህ እወድሃለሁ አከብረሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen!!!!
Amen Amen Eyesus Getanew
Geta Eyesus Abezto Yebarekeh
ፈዋሹ አለ ኢየሱሰ ጌታ ነው
Wengel❤
ZEMENIH YIBAREK,Apostle Daniel.
God bless you man of God
Amen Amen yes
Jesus Christus semu yebark
God blesse you brother you touched my heart
geta zemnhn yebark ahunem lebrket yadrgeh Pastor Daniel Mekonen
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
ኦሪት ዘጸ 20፡1-6 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤
መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
geta eyasuse abzeto yebrke raihin yabzawu tabarake Amene Amene Amene elelelelelele
amennnnnnnn
Amen
Ewinet new you blessed!
Amen Halleluya 🌿🌿🌿
god bless you
Amen