የስላብ ፎርምወርክ አሰራር ምን ይመስላል. slab work in construction. Construction for beginners.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ቤት ለማሰራትም ሆነ ለማማከር በዚህ ስልክ ይደዉሉ Here is my company profile and info if you are looking to build house
    phone no +2519-37-72-38-64
    Email - yaru7890@gmail.com
    የስላብ ፎርምወርክ አሰራር ምን ይመስላል. slab work in construction. Construction for beginners.
    የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
    Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
    Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction. We provide efficient and precise construction services to build living and work environments that our customers can be proud of. From initial conception to design and construction, our experienced staff will be working hard to create your vision.
    construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇www.youtube.co....
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / yared.yilma94

Комментарии • 17

  • @MmMm-nu2ws
    @MmMm-nu2ws Год назад +2

    ቅን ነህና የፈጣሪ ድጋፍ ሁሌም እንዳይለይህ ፈጣሪየን ለምኛለሁ ተባረክ ወንድሜ

  • @Ligbeki
    @Ligbeki 2 месяца назад

    ስለ Negative bars and positive bare difference explane

  • @riyadjlalu9931
    @riyadjlalu9931 Год назад

    yaya በጣም አሪፍ program ነው I have big respect really .
    መስተካከል ምለው ነገር
    columen ሲቆም c/c ጀምሮ ማለት ከሽንሸናው ጀምሮ
    column allaymet ዳርና ዳር ሲባጎ አወጣጠር
    ብቻ የሆነ ነገር ስትልቅ ጥቅቅ ያለ ቢሆን መልካም ነው ሳይቱ ያላለቀ ከሆነ ከplanu ጋር እያዛመትክ ማለት 3d ው ይህ ነው የመስኩ ደሞ ይህ ነው እያክ ቢሆን ባይ ነኝ። በተረፈ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ ወንድሜ

  • @user-bk8ik1vw5v
    @user-bk8ik1vw5v 6 месяцев назад

    Arif new berta wuha lik sinanesa endet new yandun colomun planu lay yalewn hight be meter likiten yan endmenesha tetekimen new hulunm emnazor???

  • @mantube4105
    @mantube4105 3 месяца назад

    g+5 external plastering endet new mejemeria yemieraw

  • @abu-hisham
    @abu-hisham Год назад

    Good job

  • @abrihamayele7583
    @abrihamayele7583 Год назад

    Structural and architectural drawing inditastemruln yqrta

  • @tesfaayalew34
    @tesfaayalew34 Год назад

    ሰላም ያያ በጣም ነው እምከታተልህ ዝግጅትህም ይመቸኛል በርታ !!
    ዛሬ ግን ምን ልጠይቅህ መሰለህ ቤት በምንሰራበት ግዜ /ክብ ቤት/አርማታ ከመሙላታችን በፊት ብረት ይነጠፋል !ነገር ግን እንደየ ባለሞያው የተለያየ ሀሳብ ነው ያለው ጅፕላስ ካልሆነ ቢቀርም አይጎዳም ይላሉ ሌላው ባለሞያ ደግሞ ግደታ ብረትመነጠፍ አለበት እያሉ አወዛገቡን አንተስ ምን ትመክረኛለክ ያያ!!

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  Год назад

      thank u for the complement bro.ሜሽ ይባላል ground floor ላይ የምናረገው ብረት ይሄንንም method የምንጠቀመው የመሬቱ አፈር ጥሩ ካልሆነ ነው ወይም ጥቁር አፈር ከሆነ

    • @tesfaayalew34
      @tesfaayalew34 Год назад

      @@yayaconstruction9813 አፈር ጥቁር ነው ገረገንቲ 1ሜ-120ሜ ድረስ የተጠቀጠቀ ነው

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  Год назад

      @@tesfaayalew34 አፈሩ ጥቁር ከሆነ ከጊዜ በሁላ መሬቱ መሰንጠቅ ሊያመጣ ይችላል so ብረት ብታረግበት ይመረጣል

  • @adanelegesse9660
    @adanelegesse9660 Год назад

    ቀጣይ ስቴይር ኬዝ ብሮ

  • @user-ks1dv1ri8x
    @user-ks1dv1ri8x Год назад

    Abo yemechesh abate

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Mx-zs1gp
    @Mx-zs1gp Год назад

    Bro Electrical work slab ላይ አይሠራም እንዴ

  • @user-bk8ik1vw5v
    @user-bk8ik1vw5v 6 месяцев назад

    Arif new berta wuha lik sinanesa endet new yandun colomun planu lay yalewn hight be meter likiten yan endmenesha tetekimen new hulunm emnazor???