‪@abgrace7318‬

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 195

  • @lulutube885
    @lulutube885  12 дней назад +23

    ዝንጀሮ ይመስላል አቤት ሲያስፈራራ፣
    በሴት ልጅ ሲጫወት ፈጣሪን አይፈራ።
    መከታ ጋሻዬ እያሉ ሲጠሩት፣
    የመዳም ቅመሞች አረብ ሀገር ያሉት ።😁
    ወንድሜ ይሉታል መከታ ጋሻዬ ፣
    ያቀማጥሉታል አውይ መከራዬ ።
    ቲክቶኩ አይቀራቸው እንድሁ ዩቱብ ፣
    ግማሿም ታድራለች ኮሜንት ስታነብ።😂
    ፎቶ ከለቀቁ አብሬሽና ሩታ፣
    ቅመሞች ደስታቸው አይተኙም ላንድ አፍታ።😎
    አሁንማ ደግሞ እያለቀሱ ነው አውይ መከራቸው ፣
    የጠበቁት ድግስ ውሃ ሁኖባቸው ።😁
    አይዞን አይዞን ቻሉት እህቶቸ ፣
    የእናንተማ ለቅሶ ለህዝቡም ሰለቸ ።😭
    ማልቀስ ይወዳሉ ያልቅሱ ተዋቸው፣
    የመዳም ቅመሞች ብሶተኛ ናቸው ።😭
    አንዷ ስታለቅስ ሁሉም ማልቀሳቸው፣
    በጤና አይመስለኝም በሽተኛ ናቸው።😂
    እኔን የሚገርመኝ?
    ምኑ ስቧቸው ነው እንድህ የወደዱት፣
    ያረብ ሀገር ሴቶች ሙትት የሚሉለት።
    እኔ ከለቅሶው ውጭ ምንም አይታየኝ ፣
    እስኪ ጠቆም አርጉኝ ምን አለ ያለፈኝ።
    በቲክቶክ ላይቭ ላይ አብሬሽን ካገኙት ፣
    ሩታዬን አምጣ አሳየን ሳንሞት።😓
    የመዳም ቅመሞች ፎቷቸውን ሰቅለው ፣
    እነሱን መከተል ሁኗል አላማቸው፣
    ሌትም ቀንም አይሉ ይሄው ነው ስራቸው።
    ይሄ ምን ይገርማል ቀላል አይደለም ወይ፣😳
    በቲክቶክ ላይቭ ላይ ያድራሉ አይደለም ወይ ።😩
    አይ አንች ሩታዬ የስራሽን ይስጥሽ፣😭
    ያረብ ሀገርን ሴት መጨዋቻ አደረግሽ ።😭
    ኤጭ ምን አይነት ፍጡር ናት ለቅሶ የማይሰለቻት፣
    ማልቀስ ነው ስራዋ ስልጣኔ መስሏት ።
    አንደ በዛ ቤት አንደየ በዛ ቤት ፣
    መቸ ተረግማ ነው አቤት ውርደት ቅሌት።
    እያስለቀሷት ነው ሁሉም በየተራ ፣
    ይች የማትረባ አውሏት በግ ተራ። 🐏
    ምን አልባት ቢገዟት እሷም በግ መስላቸው፣
    የዚች ሴትዮ እንባ ማነው ያልሰለቸው።
    ምን አይነቷ ሴት ነሽ ክብረ ቢስ ወራዳ፣
    ምንድን ነው ዘንድሮ የገባንው እዳ ።😩
    አብሬሽና ሩታ ተለያየን አሉ፣
    የመዳም ቅመሞች ሆስፒታሉን ሞሉ።😂
    ታመው እኮ አይደለም የገቡት ሆስፒታል ፣
    የጠበቁት ድግስ ውሃ ገብቶበታል ።😩
    አትኩኝ አላቸው አትጠይቁኝ ፣
    መስራት እችላለሁ እንደፈለኩኝ።🙊
    እሱ የሚታወቀው በትጣፍጣለች፣😁
    ማነች እንዳትሉኝ እሷም ሩታ ነች ።
    ዘወር ብሎ መቶ አልቀመስኩም ይላል፣
    ታዳ ማን ነገረው ሰውየው አምሯል ።😳
    ዳኒ ይሆን እንደ የቀመሰለት፣
    አብዶ ይሆን እንደ በቃ ለየለት።😩
    አጨብጫቢዎቹ በሙሉ ወሎየ ፣
    ---- ይቀጥላል
    ገጣሚ Lulu ሉሉ tube ❤

    • @aumiaaaa7121
      @aumiaaaa7121 12 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 12 дней назад

      ወይሉሉ በጣም ቆንጆ ግጥም ትቺያለሽ
      ደኒ ቀምሶለት ይሆን እንደ ስትይ አሳቅሽኝ

    • @Kadijaskk
      @Kadijaskk 12 дней назад

      @@lulutube885 😳😁😁ያልቀመሳት የለም 🙆🙌

    • @እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም
      @እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም 12 дней назад +1

      ወይኔ እች ልጅ ወለህ አሰቅሽኝ አይይይ

    • @Kadijaskk
      @Kadijaskk 12 дней назад

      @@እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም ሳቂለኝ የኔ ፋንድሻ 😁😁💃💃💞💞💞

  • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
    @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 12 дней назад

    ይመችሽ ወለሂ የኔ ጀግነ አደኘ ጊጥም የኔ ቆጆ አለህ ቁረአን የሰፍዝሽ ❤❤❤የበጎቹ የተለዬ ነው በግስ ጥቅም አለው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena 12 дней назад

    ኸረ ግጥም ትችያለሽ ሉሉዬ ይመችሽ

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ

    ሉሉሻዬ የበጎቹ ግጥም😂😂😂 ዝም ነዉ😂 ይመችሽ

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 12 дней назад

    ሉሉየ ሰላምሽ ይብዛከልን ❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @radiam277
    @radiam277 11 дней назад

    Ere lulu altechalshem getmu lebegochu yabde nw berchy wudye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asiyaayitub
    @Asiyaayitub 12 дней назад +2

    Heluyeee yenne wiiiiddd❤❤❤❤❤

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 12 дней назад +1

    😂😂😂😂wwwwሉሉሉየ አረ የሰሞኑ እያሰደመምሽኝነው የኔ ሴት እህት #በሀላ እሸሪታለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BpiXgp
    @BpiXgp 12 дней назад +1

    የጉጃምልጅ መሆነኔ ያኮራኛን❤

  • @SitiDanyo
    @SitiDanyo 12 дней назад +9

    እኔ በጣም እሚያናድዱኘ ለብታጀራ እያሽቃብጡት የእኛ ልጆች ማሳደግ እማ አይችሉም አፈር ብሉና በጎቹ ጆየ የወሎ ቀብራራ በመልካም ስራ ይታወቃል የኔ ቁም ነገርኛ ብሩኬ ከሀይማኖት ጋር ከመላላስ ውጭ ምን ሰርቶ ነው ያሁሉ አንበሳ የማሽቃበጥ ጥግ በጎቹ ለሰው ኑሩ ሽንት ቤት እያጠባችሁ እጭ

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w 12 дней назад +4

      አወ ዉዴ ሸጡት ዉሎየዉን እነይህ በጎቺ

    • @mekiymo
      @mekiymo 12 дней назад

      በጎቸነቸዉእኮአፈርየቡሉ

  • @hanatigi1646
    @hanatigi1646 12 дней назад +2

    Wude. Anidi. Giximi lane. Ye madami. Qimaminayi. Gini. 6 amiti fiqirayaye. Nabare. Gini. Hule yisadibahali. Silazi. Talayu. Gini marisati. Alichalikumi. Mini. Tilahe❤❤❤❤

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 12 дней назад +2

    ሉሉዬ የኔ ቆንጆ እህት😘😘😘😘😘😘😘😘 ግጥሙ😂😂😂😂😂😂😂😂 ትክክል

  • @wudemekwriywu
    @wudemekwriywu 12 дней назад

    ትክክክክክል❤❤❤

  • @Abeni
    @Abeni 12 дней назад +4

    ለምን እዴሚወዱት ለኔም አይገባኝም ክክክክ

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 12 дней назад

    ሉሉሻ ለኔም ግጠሚልኝ😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HASSINASIRAJ
    @HASSINASIRAJ 11 дней назад

    ሉሉ 😂😂😂😂 በሙሉ ወሎየ አላለችም የተመታሺ ሞች

  • @mohmmedtube1412
    @mohmmedtube1412 12 дней назад +2

    Assallamlkum Wermtu Weberktu 🎉❤😅😅ሉሉ💓💪አልተቻልሽም ለበጎቹም ተገጠመላቸው 😅😅😅😅ሞትኩ በሳቅ የተደበቀ ችሎታ አለሽ ሉሉ🎉❤

  • @saraፋዲሻፋሚሊ
    @saraፋዲሻፋሚሊ 12 дней назад +1

    ሉሉዬየኔጀግናእህት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Detowodimu
    @Detowodimu 12 дней назад

    Yes tikikli ❤❤💝💝😘😘😘👌💪🏿

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 12 дней назад +1

    😂😂😂ሉሉ በርቺ ሰልቸች አለሉ አኔ አለይም ትቸለው

  • @Simegngoshu21
    @Simegngoshu21 12 дней назад +1

    አረ ሉሉ አደገኛ ገጣሚ ነሽ ይመችሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈታ ብቻ😂😂😂😂

  • @Kadijaskk
    @Kadijaskk 12 дней назад +4

    እኔ ወሎዬ ነኝ ግን የናሱ ባግ አደለሁም 😂😂🙌🙌😜

  • @MEKDES-c8w
    @MEKDES-c8w 12 дней назад

    Wow 😂😂😂😂😂

  • @Semrawit
    @Semrawit 10 дней назад

    ከየት ከየት አመጣሽው 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LamaFahad-t2u
    @LamaFahad-t2u 12 дней назад +1

    Yes😂😂😂😂yemecheshe

  • @GfFr-u2z
    @GfFr-u2z 12 дней назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጊጢም በለሺ ዚምነዉ ይመቻሺ እኔሲ አልቅሺም አላቅም😅😅😅😅

  • @ቲጂየግሬስፋሚሊ
    @ቲጂየግሬስፋሚሊ 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የምችሽ💋💋💋❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 12 дней назад

    አቦ ይመችሽ የኔ ቆጅ 😂😂😂😂😂

  • @TmaraTmara-kj3dt
    @TmaraTmara-kj3dt 12 дней назад

    አቦ ይመችሺ😂😂😂😂😂

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 12 дней назад +1

    ትክክክክክክልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadaAthiobia
    @SadaAthiobia 11 дней назад

    😂😂😂የኔ ገልቱ

  • @DemisHayle
    @DemisHayle 12 дней назад

    አቦይመችሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ZINETTalema
    @ZINETTalema 6 дней назад

    ጉድ አለሽ የኛ ጀግና ኮሜትመፃፍአሎድምነበር ግንአደነቁሽ

  • @AsSs-b5l
    @AsSs-b5l 12 дней назад +1

    በጣምምምምምምምም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FaFtmh
    @FaFtmh 12 дней назад

    😂😂😂😅😅አር ተይ ሉሉ ግፍ ነው😅😅😅

  • @ማራናታ
    @ማራናታ 11 дней назад

    😅😅😅😅 አረ በስመ ወሎ ሁላችንም አትስደቢን ሉሉየ

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 12 дней назад +1

    ምርጥ ግጥም😂😂😂 እነሱኮ ሰርግ ብለው ስለዋሹ ማረሳሻ ድራማ ጀመሩ😂😂

  • @AbdullahCeo-r6y
    @AbdullahCeo-r6y 12 дней назад +3

    ትክክክክል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💊💊💊💊💊💊💊💊💊🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘💋💋💋🙏🙏🙏

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 12 дней назад +3

    ጎሸ ለበጎቸ ግጥም አልሽ ደሞ 🤔

  • @DemisHayle
    @DemisHayle 12 дней назад

    የኔውድ ስወድሽኮ❤❤❤❤❤

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 11 дней назад

    እሙሙ ነው የሰጠችው

  • @رنرنلنن
    @رنرنلنن 12 дней назад

    እረ ግጥም 😂😂😂ያበደነው

  • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
    @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂ወለሂ በጠም አሰቅሺኝ😁😁😁

  • @KsaSaudi-l1e
    @KsaSaudi-l1e 12 дней назад +2

    የፍቅርዬእህትሉሉዬዬዬዬዉድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 12 дней назад

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @XajituGoshu
    @XajituGoshu 12 дней назад +1

    Wwww😘😘😘

  • @mekiymo
    @mekiymo 12 дней назад

    የኔዉድሉላገበዝ

  • @UserA03core-qd2qw
    @UserA03core-qd2qw 12 дней назад

    ቱቱ አንቺ ብሉው ጋጣሚ ደና ነሸ 🤐🤐👌👌😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 12 дней назад

      ምን አባሽ ታድርግሽ🤧🤧🤧🤧🤧🤮🤮🤮🤮

  • @سميرهال-س1ك
    @سميرهال-س1ك 11 дней назад

    😬😬😬👍👍👍

  • @Pnice-wk1ie
    @Pnice-wk1ie 12 дней назад

    አረበአላህአላህንፍሩ

  • @adan1376
    @adan1376 12 дней назад

    😂😂😂😂😂ቱ

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ 12 дней назад

    😂😂😂😂አችኮ አትግጠሚ

  • @Zemzemkelil
    @Zemzemkelil 12 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂yes

  • @Detowodimu
    @Detowodimu 12 дней назад

    A❤H 🎉🎉 A R wush Tam nachuu dirama nw R 👈🥵🥵🥵🥵🤧🤧🤧🤧🤒

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት ግጥም ሰርግ የለም ወገንንንንን የምንም ሰርግ የለችም ፍትህ ለበጎችችችችችች😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 12 дней назад

    😂😂😂😂😂አይዞዋቹ😢😢😢

  • @SemeredinAhmed
    @SemeredinAhmed 12 дней назад +1

    እኔም ከቡታጅራ ነኝ ግን የማንም አላሽቃብጥም

    • @MeryemOumer-yf9mc
      @MeryemOumer-yf9mc 12 дней назад

      እኔም የራሴ ስት ሀጃ አለብኝ ሆ

  • @TsahayeR
    @TsahayeR 11 дней назад

    😂😂😂😂😂❤❤

  • @የፈንድሻዬ
    @የፈንድሻዬ 12 дней назад +2

    እኔ የሚያስቀኝ የበጊቱ ፎቶ ክክክ

    • @Bety2026
      @Bety2026 11 дней назад

      😂😂😂

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሉሉየ

    • @አፊዛ
      @አፊዛ 12 дней назад

      አው ከማልቀስ ስቆ ማለፍ ይሻላል 😂😂😂

  • @hanatigi1646
    @hanatigi1646 12 дней назад

    Ara. Qaxlibati. ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @SalimsajidSajid
    @SalimsajidSajid 12 дней назад

    ረወየዉ🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @FgFg-v5n9z
    @FgFg-v5n9z 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b 12 дней назад

    LA.efi.gixami.ya.lalami.wodimi

  • @FriyotFriyott
    @FriyotFriyott 12 дней назад

    😄😄😄😄😄😄

  • @የፈንድሻዬ
    @የፈንድሻዬ 12 дней назад +1

    ሉሉ የፍቅርዬን ነገ ለብቻዋ ገጥመሽ አምጭ ለሂያብም ግጠሚላት እንዳትረሽ ዋ

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina 12 дней назад

    ኡኡ በሳቅ 😂😅😅

  • @fatumaseid2601
    @fatumaseid2601 12 дней назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👍👍👍👍

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 12 дней назад

    ሰደሬላ❤❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 12 дней назад

    ሉሉ እድህ ገጣሚ ነሽ😂😂😂😂😂

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk 12 дней назад

    አቤትየቅናትጥግለሰዉክፍአትመኝነገሞትአለብሽ😢😢

    • @lulutube885
      @lulutube885  12 дней назад

      የምን ቅናት 😂😂

    • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
      @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 12 дней назад

      😂😂😂😂😂😂 በምን ትቀነለች በመልቀስ በመግመመት ረስን በመሸጥ ወይስ በባጎቹ ለነተቸው በተጨነቁ ደደቦች ሉለዬ የኔ ጀግነ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተቀጠለ ይቀጠል😂😂😂

  • @Habiba-y9r
    @Habiba-y9r 12 дней назад

    እኔ በናሱ ምክናየት ወሎየናቴን ጠላሁት ጆሲን ሰላልደገፎት

  • @MinetBerhe
    @MinetBerhe 12 дней назад

    ሉሉየ ሰርጉ የት ደረሰ ቀናት ቀረው ከተባለኮ ወራት አለፈው🤣🤣🤣🤣

  • @NaemahHusein
    @NaemahHusein 12 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FgFg-v5n9z
    @FgFg-v5n9z 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂🎉🎉

  • @UserA03core-qd2qw
    @UserA03core-qd2qw 12 дней назад

    በመጀመር ሸርብ ቃይርሸ ኔ😏😏😏

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 12 дней назад

      አች ቅማላም ምን አባሽ ታድርግሽ🤧🤧🤧🤧🤮🤧🤮🤮

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 12 дней назад

    ሉሉየ ወሎየ አትበይ እዴ ሥትወለየወች አለን የምርኦሮሞናቸዉ አብዛሀኛወቹ😅😅

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 12 дней назад

      ኽረ እባክሽ የሩታ ገዳፊወች እዳለ ወሎየ አይደሉም እደ ያውም ሙሲልም ናቸዋ ዚነት ስትሰራ ጀግና እያሏት

  • @Habiba-y9r
    @Habiba-y9r 12 дней назад

    ሳህ ወላ ሁሉም አሺቃባጮቺ ነቸዉ ጅየን እድሸነፋ አረጉት አሺቃባጪ ሁላ እደት እደተናደድኩ❤

  • @Kadijaskk
    @Kadijaskk 12 дней назад +2

    lulu.😂😂😂አረ ሞትኩ ተይ ግን 😢😢😅

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 12 дней назад +1

      ኧረ ሞትኩልሽ ወላሒ እዲህ ብየ ስቄ አላቅም በግጥም በባለፈዉ የሩታ ትን እስኪለኝ ነዉ የሳኩት እኔኮ ለምን እስከዛሬ ብትገጥምልን 😅😅😅😅😅

    • @Kadijaskk
      @Kadijaskk 12 дней назад

      @@Hereya-zz7ji አይዞሽ የኔ ቆንጆ የሰንደረላዋ እህት lulu.ግን ላፍቅርዬ አንድ ባይልኝ ብያት እስካሁን የለም 😢💘💘💋

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 12 дней назад +1

      @Kadijaskk አልገጠመችላትም እዴ በባለፈዉ

    • @Kadijaskk
      @Kadijaskk 12 дней назад

      @@Hereya-zz7ji ማቼ አየሁ እኔ 😱

  • @RozaMohammed-s7w
    @RozaMohammed-s7w 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤kkkk.

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @ToybiTube-y2u
    @ToybiTube-y2u 12 дней назад

    ሉሉዬ❤😂😂

  • @BereketLolaso
    @BereketLolaso 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IuiHjk
    @IuiHjk 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 12 дней назад

    በግግግ😂😂😂😂😂😂

  • @sadamu
    @sadamu 12 дней назад

    ጉድ ሰሞኑን ገጠሚ ሁነሻል 😂 አንችም አንዷ በግ ነሽኮ ሉሉ ተይ

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የት ሂጀ ልሳቅቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 12 дней назад

    ረወየዉ😂😂😂😂

  • @KaremaJuned
    @KaremaJuned 12 дней назад +1

    ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayneshabaynesh9996
    @abayneshabaynesh9996 12 дней назад +1

    Lulu 💪💪🐆💪💪💪💪❤️🥰🥰🥰🥰❤️

  • @MeronAsale
    @MeronAsale 12 дней назад

    Kkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abeni
    @Abeni 12 дней назад

    ክክክ ሉሉየ በቃ በኔ ግብዣ ሉሉየ ጅግናዋ ይገጠምለኝ ለራሴ አልገጥምም እዳትይ

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂wiiiiii.are.lulusha

  • @NaimaN-e8k
    @NaimaN-e8k 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉

  • @Lubbu-c5k
    @Lubbu-c5k 12 дней назад +1

    𝐘𝐞𝐧𝐞 𝐥𝐢𝐲𝐲𝐮𝐮 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰𝐀🎉𝐇🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sada-n7w
    @Sada-n7w 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Tነኝየስልጤወ
    @Tነኝየስልጤወ 12 дней назад +2

    R❤❤❤💪💪💪🐅🐅🐅🐅 🐏🐏🤪🤪🤪🤧🤧🤧

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b 12 дней назад

    Ahunimi.ayigabamu.bagochi.lulusha

  • @GigiGjgf
    @GigiGjgf 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gedu8644
    @gedu8644 12 дней назад

    😂😅😅