በአገልግሎታችን እንትጋ ሮሜ ም. ፲፪÷፯ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 37

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Месяц назад +5

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማረያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 Месяц назад +2

    ታላቁ መምህራችን የቅዱሳን አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ የምታስተምረውን እእኮ የተንጠረጠረውን ቃል ነው ፍትፍት የምታደርገው እኛም እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን አሜን አንተንም ያኑርልን

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Месяц назад +2

    አሜን!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት መምህራችን

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 Месяц назад +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy Месяц назад +3

    የሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Месяц назад +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ለመምህርችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Месяц назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Месяц назад +3

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 Месяц назад +2

    መምህሬ በእውነት አጥንትን የምያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መድህን አለም ክርስቶስ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እመብርሀን ትቁልህ ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ አለሁ ይበልህ

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze Месяц назад +2

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ያኑረን ቃልህይወትን ያየማልን ይሰማነውን የህይወት ቃል ያድርግን 🙏🙏🙏🙏

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Месяц назад +2

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እውነተኛ የኦርቶዶክስ መምህር❤
    አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
    ❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን ከሰማዕቱ በረከት ያድልን

  • @comcell3831
    @comcell3831 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን የቀዳሜ ሰማዕት የገባሬ መንክራት የሊቀ ዲያቆናት የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን
    🤲🕯💒📚✝️📚🌾🌾🌹🌹💐💐💐
    ለመምህራችን የሕይወት ቃል ያሰማልን
    በሰማነው ቅዱስ ቃል 30/60/100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን😢

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Месяц назад +1

    አሜን 💒ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💒ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን💒

  • @biruk9
    @biruk9 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤቱ በረከቱ አይለየን አሜን።

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Месяц назад +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "በአገልግሎታችን እንትጋ"
    "እግዚአብሔር የሌለበት አገልግሎት ግን ባዶ ጩኸት ነው"
    "ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ስበኩ አላቸው"
    እልልልልልልልልልልልል
    "ከካህናትም ብዙ ሰዎች ለሐይማኖት የተገዙ ሆኑ " "እስጢፉኖስም ጸጋና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝብ መሃከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበረ" "እውነት የሚናገረውን ተጸየፉት ጠሉት ምክንያትም ፈለጉበት" "ከሰውት በቀረበ ጊዜ እግዚአብሔር ፊቱን በከሻሾቹ ፊት ፊቱን እንዲያበራ አደረገ" እልልልልልልልልልልልል

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p Месяц назад +2

    🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Месяц назад +1

    አሜን አሜኖ አሜን🙏🙏🙏ቃል ህይወት ያሰማልን!❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Месяц назад

    "ዓለም ወንጌል የሚያስተምሩትን የእግዚአብሔርን አገልጋዮች ታሳድዳለች ትገላለች"
    " ጌታ ሆይ ነፍሴን ተቀበላት አለ"
    "እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ መከራ የሚቀበሉ መልካም እየሰሩ ነፍሳቸው ወደ እግዚአብሔር ለታመነው አምላክ ይስጡ"
    እልልልልልልልልልልልል
    "ለገዳዮቹ ምሕረት ለመነ፥
    ይቅር በላቸው ብሎ አምላኩን ለመነ"
    "ጠላቶቻችሁን ውደዱ የሚረግሙዋችሁን መርቁ ለሚያሳድዷችሁ ጸልዩ"
    "የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅርን ስለሰጠ ነን ሆነናል"
    እልልልልልልልልልልልል
    "ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ኑሩ"
    "እንደተሰጠን ጸጋ ልዩ ልዩ ስጦታ አለን አገልግሎት ቢሆን ይትጋ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ"
    እግዚአብሔር ነው ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏 እንደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ያሉ አገልጋዮች ያብዛልን አሜን❤🙏 የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ በእኛም ላይ ይደርብን አሜን❤🙏 ድንቅ ትምህርት🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @mekdestakele4197
    @mekdestakele4197 Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉዱ መምህራችን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 Месяц назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን!

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Месяц назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy Месяц назад

    ከአመታት በፊት ይቺ ገቢእንኳን በዓለ ሲመቱሆኖ በሳምንት በወር ስንመጣ አፈሩ ላይ መቀመጥ የሚነ ፍ ቅባት ገዚነበረ ዛሬ እንዲህ በምክንያቶች ጊቢው በደ ሲሆን በጣም ያሳዝናል መምህራንች እስከመጨረሻው በዓገልግሎት ያፅናህ የሰማእቱን የቅዱስ እስጢፋኖስፅናት እና ጥንካሬ ይስጥልኝ ከቤቱ እኛንም አያር ቀን አሜን

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d Месяц назад

    ➕ Amen ➕ egzabher ➕ yemesgen ❤❤❤

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Месяц назад

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN!!!

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d Месяц назад

    Kalehiwet yasmalen memher

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze Месяц назад

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ያኑረን ቃልህይወትን ያየማልን ይሰማነውን የህይወት ቃል ያድርግን 🙏🙏🙏🙏

  • @TinaMamo-s4k
    @TinaMamo-s4k Месяц назад

    ቃለህይዎት ያሰማልን