🛑 የተናቀዉ ማን ነዉ ! በአቡነ ጴጥሮስ ላይ የተደረገዉ! ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊጠየቅ ይገባል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 89

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 4 месяца назад

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎት ይድረሰን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 4 месяца назад +7

    የአባትች በረከታቸው ይደርብን አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አሜን ፫

    • @Hagere739
      @Hagere739 4 месяца назад

      አባቶች ይሰቀሉ

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 4 месяца назад +1

    ብፁ አባታችን አቡነ ማቲያስ በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤

  • @KidusYared-dc3te
    @KidusYared-dc3te 4 месяца назад +2

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ZenebechTesema-bm7dc
    @ZenebechTesema-bm7dc 4 месяца назад +2

    በጹእነታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 4 месяца назад +4

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ምህረትህን ላክልን 😢

  • @አቤቱይቅርበለን-ሰ2ጀ
    @አቤቱይቅርበለን-ሰ2ጀ 4 месяца назад +2

    ብፁዕ አቡነ ማቲዎስ በረከትዎ ይደርብን::

  • @tenateshome374
    @tenateshome374 4 месяца назад +2

    ብፁህ አቡነ ማትያስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹👍👍👍

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 месяца назад

    የተመኩበት በሞላ ተመታ በጌታ ሀይል ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 4 месяца назад +12

    ይች ሀገር ወዴት እየሄደች ነዉ ሰዉ የዚህንያህል ይወርዳል ብጹዩ አቡነ ማትያስ በረከትዮ ይደርብን በጉባኤዉ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይገኝበት እናቴ ኪዳነምህረት እናታች ተይ ተይ ለሀገራችን ለምኝልን 😓😢😢😢😢😢😢😢

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 4 месяца назад +2

    Our father is Abune Matiase. Abune Matiase live long. God bless you.

  • @MesiDemsw
    @MesiDemsw 4 месяца назад +5

    ብፁዕ አቡነ ማትያስ በረከቶ ይደር
    ብን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 4 месяца назад

    ሁላችንም በአንድ ልብ ሆን በሃሳባችን
    ወደ ፈጣሪችን አቤቱ ማረን ብለን ጩሆታችን ማሰማት አለብ እሩሩሁ አባት አምላካችን ይሰማናል። 🙏🙏🙏

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 4 месяца назад +6

    ይህ ግንቦት የተዋህዶን ህልውና ይወስናል።ታማኙና እውነተኛው ፈራጅ ይፈርዳል የድንግል ልጅ ያሸንፋል ።

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 4 месяца назад

    እነኚህን በህምነተችን ተስፋ የሚሰጡየበቁ አባቶች አሉ ለብፁሁ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን እረጅም ዕድሜ ከጤናሃ ጋ ያድላቸዉ በሌላ በኩል
    በጣም የሚያሳፍሩ ሊቀ ጻጻስ ተብለዉ
    ስለ ዘር እና ስለ ፖሎቲካ የሚያቅራራሉ ስለ ሁሉ ነገር ላይ የቤ/ክርስቲያን ቆንጮዉ
    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሥሙ የሚመሰገንበት የሚወደስበት እሱ
    ይታደጋት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 4 месяца назад +1

    መምህራችንን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 месяца назад

    እህ እነሱ ቸነከሩት ቅዱሱን ፍቅር የጌቶች ጌታ የቅዱሶች ቅዱስ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን

  • @YeabsraJenberu
    @YeabsraJenberu 4 месяца назад +1

    ብፁዕ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ በረከታቸው ይደርብን

  • @yemisrachjenbere4932
    @yemisrachjenbere4932 4 месяца назад

    የብፁ አባታች የአቡነ ማቲያስ በረከታቸው ይደርብን

  • @TsdayWordofa
    @TsdayWordofa 4 месяца назад +3

    የአቡነ ማትያስ በረከትዎ ይድርብን

  • @SabaMekonen-j2q
    @SabaMekonen-j2q 4 месяца назад

    የብጱ አቡነይ ማቴወሰ ፓቴራይከ በረከታችዉ የደርብን አሜንአሜን አሜን

  • @yemataworkbezawork7899
    @yemataworkbezawork7899 4 месяца назад +1

    ብፁዕ አቡነ ማትያስ በረከቶ ይደር
    ብን።

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 4 месяца назад +1

    ይህ ባለጌ ብልገና የቤተክርስቲያን ጠላት መሆኑን አይተናልና ቤተክርስቲያን ከሌለች እኛም የለንምና አብረን ዓይናችን ቤተክርስቲያናችን ላይ እናድርግ

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 4 месяца назад +2

    ሁሉን የሚያቅ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል አንሰው ያሳነሱንን ከእግዚአብሔር ብሄር ቋንቋ ይበልጣል የሚሉን እርኩስ እና ክፋ ሰዎች ከሁሉም የሌላቸው ዘረኞችን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እውነት ትወጣለች

    • @etafagamachu9369
      @etafagamachu9369 4 месяца назад

      በትግራይ ጦርነት ጊዜ ጰጰሳት ምን ዓይነት መልዕክት ስያስተላልፉ ነበር?

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 4 месяца назад +1

    አቶ፡ ተመስገን፡ ምንም፡ አላጠፋህም። በርታልን። እናመሰግናለን።

    • @fassil47
      @fassil47 4 месяца назад

      ተቀላቢ ኦነግ ነህ

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 4 месяца назад +2

    ማስተዋሉን ያድለን 😢

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 4 месяца назад +2

    የኦርቶዶክስ እደዚ መሆን ያስለቅሰኛል የእውነት አምላክ ይፍረደው ግን እናተ ምመናንና የተዋህዶ ልጆች አድነገር ልበላችው አጥብቃችው ለአባቶቻችው ለብፁዋ አባቶች ለሁሉም በእግዚአብሔር ፌት በፆም እና በፀሎት ወድቃችው ፀልዩ ብዙመከራ በገዛ አባቶች በዘረኛች በራስወዳዶች በገዘብ የሰከሩ በነሱ ትልቅ መከራውስጥ ገብታለች ፀልዩ እግዚአብሔር ከናተጋር እኛም ከናተጋር እንፀልያለን እኔ ቤተሰቤ የተዋህዶ ናቸው እኔ ዛሬ የፕሮቴስታት ተከታይ ብሆንም መከራቸው ስደታቸው እየተሰማኝ አጥበቄ እፀልያለው ፈጣሪ ከእኛጋር ነው አይዞአችው ምንም የመከራናዳ ቢመጣ ከናተጋር ያለው እግዚአብሔር ከሁሉም ይበልጣል መከራን በፁናት ታሸንፋላችው

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenSokile-uk2uz
    @TemesgenSokile-uk2uz 4 месяца назад

    ብጹህ አብነ ማቲያስ እጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 4 месяца назад +1

    Brrektachew yedresen🙏🟢🟡🔴🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yordanosgirmay569
    @yordanosgirmay569 4 месяца назад +2

    ፅዬን ሰራሽ ድንቅ ናት ሰትደፈር ተሳላቃችሁ አሁን ያሁሉ ንፁሐን ኦርቶክስ ከፓፓሳቱ እሰከ መእመናን ተደሰታችሁ በትግራይ በአክሱም ፅዬን ማርያም ደንገላት ንፁሐን ደም እንዲህ የበጠብጣችሁ የትግራይ ተወላጆች የቤተክርሰትያን እንዳይ ሳለሙ የከለከላች ምርጥ ካድያን ናችሁ

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 4 месяца назад +1

    ተባረክ ዘመዴ!!

  • @edenyeethiopia9406
    @edenyeethiopia9406 4 месяца назад +1

    ጌታ ይርዳን

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 2 месяца назад

    አምላኬ ጤናቸው የመልስ

  • @AdnanAchmed
    @AdnanAchmed 4 месяца назад +2

    Sekaram aramane Orthoamara

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 месяца назад

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Egziahber Amilak yikir Yibelen Be Unet kezi ke kifuw zemen Yawutan Betam Yamal Betam Yasazinal Ejig😢😢😢😢😢😢Egziahber Le Hagerachin Ethiopian Tebikat

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh 4 месяца назад +1

    ግራ የገባኝ የኛ ኦርቶዳክሳዊያን ዝምት ቆይ ሞትን ነው የምንፈራው ወይስ ፈሪ ነን ለህይወታች እንሳሳላን የዝቋላ ደብረ ከዋክብት መነኳሳት እስከዛሬ በአይን ባላየነው በጆሮ ባልሰመነው የግፍ ግፍ ግፍ በግፈኞች የጭካኔ ጥግ ሰማእት ሲሆኑ ሲገደሉ ከንፈር መጠጥን ከዛ ዝም አልን ዝምታችን እስከምን ድረስ ነው? ሩቅ መስሎ የታየን ግድያ ሞት ስደት በየቤታች ያንኳኳል ሞት አንድ ጊዜ ነው ፈሪ ሲሸሽ ይሞታል ለቤተክርስቲያናችን በክብር መሞት ግን መታደል ነው። መታደል ነው

  • @sofbadebo5294
    @sofbadebo5294 4 месяца назад

    ለምን ድነው ለምንድነው ሕዝብን የተጀመረው እክወ ራስቸው አባቶቸው ናቸዉ ያወረድትም ራስቸዉነናቸዉ ተጠያቅዉ እራስቸው ናቸዉ።

  • @TesfamariamAlemu
    @TesfamariamAlemu 4 месяца назад

    አቡነህ ባትራሪክ ማቲያስ በረከታቸው ዪደርብን

  • @sabawelday2213
    @sabawelday2213 4 месяца назад

    ስድስተኛው ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስአቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በረከቶ ይደርብን

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 4 месяца назад +1

    አዎ በብዙ ወንጀሎች የተነከረው አብይ አህመድድ በወንጀል ህግ ሊጠየቁ ይገባል ።የህግ አዋቂዎች ተረባረቡና ጠይቁት ግራወኝን ።

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 4 месяца назад +1

    አባ ገብረኪዳንን ተከተሉ አስተምሩ ዕውቀት ያነሳችሁ እሳቸው ሥር ለመማር ሞክሩ ጭራሽ ሰበካ ትታችሁ የፓለቲካ ፓርቲ ዓይነት ቅስቀሳ ሁሉ እያመጣችሁ ነውና እግዚያአብሔር ይገስጻችሁ።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 4 месяца назад

    ወይኔ አምላክ ሆይ ምን ጎድ ነው 😥

  • @GizawAnden
    @GizawAnden 4 месяца назад

    ብፁአቡነ፡ማቲያስ፡በረከቶ፡ይደርብን።

  • @mayaasefa3498
    @mayaasefa3498 4 месяца назад

    የአባታችን ብፁዕ አቡነ ማትያሰ በረከቶ ይደርብን❤
    ነገር ግን እንደ ዘመድኩን የኦርቶዶክስ ጠላት የለም ሌባ በለው ። በስመአብ ብሎ ስለሚጀምር ጥሩ ሰው ይመስላል አጭበርባሪ። በተረፈ ወንድም አንተ በርታ ጥሩ ፕሮግራም ነው ❤

  • @COLDONYT00
    @COLDONYT00 4 месяца назад

    Orthodox Church ezbher yetbehu wekup tenewsew

  • @TigestLemlem
    @TigestLemlem 4 месяца назад

    Souls of Axum, Debre Damo, Mahibere Dego and Waldba striking back at that ethno facist Ethiopian Orthodox.

  • @MohammedAhmed-v1j
    @MohammedAhmed-v1j 4 месяца назад

    ዘር ከሀይማኖት አንሶ ያውቃል ማንን እምታሞኙት

  • @EllCe-v4p
    @EllCe-v4p 4 месяца назад

    ዘድኩን የሎከሰው አሳትጳጳሳትን ዳቆናት አሥጨረሰ አጂ ምን አደረገ ምላሱን መቁረጥ ነበር

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 4 месяца назад +1

    ወደ ውጭ እጅ ከመቀሰር ራሳችሁን ፈትሹ :ምላሳችሁን አርሙ አክቲቭስት በለመሆናችሁ እንደፈለገ መሳደብም ነውር ነው ከዚህ እንውጣ ማንም ተነስቶ ቤቴክርስታንቷን ወካይ መሆን የለበትም ትህትና የጎደለን ጎረምሳ ሁሉ የመምሰል አዝማምያ ይመስላልና ቤቴክርስቲያንቷን መቆመሪያ አታድርጓት።

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 4 месяца назад

    ይሄን ልበሱ ይሄን አትልበሱ አልተባልም ሲባል አልገባኝም

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 4 месяца назад

    የሲኖዶስ አባላት በአንድ እጅ ጣት ብዛት ከማይበልጡት በስተቀር ዕውን ተዋህዶዋዊ ናቸው አልመስል አለኝ ቤተክርስቲያን ገዳማት እንደ ጧ
    ፍ ሲነዱ ሲወድሙ ገዳማዊያን ካህናት የአብነት ተማሪዎች ምዕመናን በአሥር ሺዎች በተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይነታቸው ሲገደሉ ሲሰደዱ ሲፈናቀሉ የሲኖዶስ አባላት መግለጫ አውጥተው ጠላቷን ከመለማመጥ ከማባባል እየሰሙ እንዳልሰሙ እያዩ እንዳላዩ ከመሆን የዘለለ የፈየዱት ነገር የለም እንጃ በዕውነት በቤተክርስቲያን ልጅነታቸው ያምናሉ?ጠይቁ አብረን እንጠይቅ በነዚህ እረኞች ዳተኝነት ከቀጠልን ቤተክርስቲያን ህልውናዋ ያሰጋል እንዲህ ያየነውን ዕውነቱን ደፍረን ካልተናገርን አባቶች አባቶች እያልን ከአባትነት ግብር ራሳቸውን የለዩትን ማሞጋገሱ ለስህተታቸው ተጠያቂ እኛ ነን ይሄ ድፍረት አደለም የሚታይ ዕውነት እንጂ ገዳሜዊያን እኮ አለቁ ተሰደዱ ማን ይጩህላቸው እንንቃ ዕውነት ጳጳሳት ብዙዎቹ ተዋህዶዋዊ ናቸው ደግሜ እጠይቃለሁ

  • @woldie2127
    @woldie2127 4 месяца назад +1

    ere enanite sewoch asibu enij enidet new negeru

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 4 месяца назад

    Everything is abiye OMG what kind of people? I feel so bad for the prime minister to first fix yourself before pointing fingers at each other

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 4 месяца назад

    ሰዉ አርዶ አሳርዶ ጱጱስና የተሾመ ልቀ-ጳጳስ ቀረበ ተራ ወንበደ አይባል። ምንደኛ ነዉ። ዘረኝተት ብቻ ሳይሆኑ አራጆች ናቸዉ። እነርሱ የሾሙ ደግሞ ወዮታ አለባቸዉ።

  • @kokobekoki5155
    @kokobekoki5155 4 месяца назад

    Wendema hule Abatochen atewkes abatochachin bechana west new yalut atefred yelal kalu

  • @MesiDemsw
    @MesiDemsw 4 месяца назад +1

    ዘመድኩን ልክ ነው ።

  • @oboyefew8528
    @oboyefew8528 4 месяца назад +2

    ምን እያደረጋችሁ እንደሆነ አወቃችሁ ።በአቢይ ላይ ተንጠልጥላችሁ ቤተክርስቲያን እያፈረሳችሁ ነው ።

  • @AdaneDarebe
    @AdaneDarebe 4 месяца назад

    Abata

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 4 месяца назад

    ቤ/ክን ሴራ ውስጥ ገባች፣ አባት አባት የሚሆነው በቅድስኒ ሲኖር ነው፣ አባቶች የውጭ ፈኖ ክንፍ መሆናቸው ያሳዝናል፣ ግደሉ የሚል አባት ይባላልን? በቃ ተሐድሶ ያስፈልጋታል

  • @sofbadebo5294
    @sofbadebo5294 4 месяца назад +1

    ዘመዴ ልክ ነው።

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 4 месяца назад

    በረከታቸው ይደርብን ብዬ ከማንም ጳጳስ በረከት እንዲያድርብኝ አልፈልግም በጎችን በተኩላ በጅብ እያዩ የሚያስጨርሱትን? ይልቅስ በግፍ የተገደሉ የአበው መነኮሳት ካህናት መናንያን ዲያቆናት የአብነት ተማሪዎች የምዕመናን በረከት ይደርብኝ ማንም የአቡነ እከሌ በረከት ይደርብን ብለህ ጻፍ ብሎ የሚያዘኝ ጎጋ አደለሁም የአቡነ ሉቃስ የአቡነ ቆስጦስ በረከታቸው ይደርበኝ የሃዋሪያትን ቀኖና ጥሶ ለአንድ ነፍሰ ገዳይ ፍላጎት ለማማሟላት ለተጣደፋና ወንበዴ ጳጳሳትን ካወገዙ በኋላ ውግዘቱን ሕግ ጥሰው ያነሱትን በረከታቸውን አልፈልግም የትኛው ነው በረከታቸው?በጎችን ለመናፍቃን ጅቦች ስላስበሉ ዕውነት አምርሮ መጋፈጥ ያስፈልጋል ከዚህ ወዲያ በቤተክርስቲያን ላይ ምን ሊመጣ ነው አጥፊዎቿን በረከታቸውን የምናፍቀው? ይሄ ዕውነት ካልሆነ እግዚአብሔር ይፍረድብኝ አልሳደብም የማየውን ዕውነት ግን እመሠክራለሁ ያየነውን እንመሠክራለን የሠማነውን እንናገራለን አደል መጣፉ የሚለው

  • @Hagere739
    @Hagere739 4 месяца назад

    ጳጳሳት ዘርፈዋል ይታሰሩ በተለይ አብርሀምና ምእረተአብ

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 4 месяца назад +1

    ማነው የሚከሠው ፈላጭ ቆራጭ እሡ

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 4 месяца назад

    አንፋቻሪ ቤተክርስቲያንን ከታሀድሶዎች ጋር ሆነህ ስትቦረቡራት አልነበር

  • @yordanosgirmay569
    @yordanosgirmay569 4 месяца назад +2

    ካንተ ጋር ኦርቶክስ ከምጠራ ሌላ መሆን እመርጣለሁ አንተ አን ህዝብ አማኝ የኦርቶዶክስ መሠረት በሆነ የትግራይ ህዝብ የምትሳደብ አባቶች ሊቃውንት ፓፓሳት የምትዋርድ ዘመድ ኩን የምትባል አጋንንት እርኩስ ነህ

  • @EllCe-v4p
    @EllCe-v4p 4 месяца назад

    አረ ስለ ቤተክርሥቲያን ዘመድኩን መሳደብሣይሆን ኢትዮጵያን መጥተህ ተከታቸልላየው ወድ አጆ የሰጣል ምላስ በቻ አይደለም

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 4 месяца назад +1

    ወደ ፕሮተስታንት ሳይሆን ወደ ክርስቶስ ነው
    ሕዝቡ እየጎረፈ ያለው የጌታ ስም የተበረኬ ይሁን ገና ገሀነም ባዶ ትቀራለች

    • @fassil47
      @fassil47 4 месяца назад

      የእዩ ጩፋ ተከታይ ነህ?

  • @SingtanDini
    @SingtanDini 4 месяца назад

    There is virtually nothing that aligns Ethiopian orthodox Christians (including their priests) with Jesus Christ because Jesus did what he preached while Ethiopian Christian/Priests talked billion times but least/never done any of the commandments at all

  • @Yonasgermay-wj1ey
    @Yonasgermay-wj1ey 4 месяца назад

    በትግራይ ላይ ያደረሳቹሁት በደል ሁሉም የእጁን ያገኛል :ምድረ ኮተታም

  • @EllCe-v4p
    @EllCe-v4p 4 месяца назад

    አትሣደብ ባለጌ

  • @MeMe-o1n
    @MeMe-o1n 4 месяца назад

    Qomaxoxochii. Nafaxayaa. Afachuu. Atii. Kafatuu. Lebboochii. Inater. Lebochii. Nanachoo. Sharamuxochii. Qomaxochii. Lebbaa. Nagadee. Tisii. 😤😤😤😤🐱🐱🐱🐱🐱🐱🐱🐱

  • @helenekebede7669
    @helenekebede7669 4 месяца назад +4

    የአባታች ብፁዕአቡነ ማቲያስ በረከታቸው ይደርብን