"ብላችሁ ብላችሁ እንደ ፍየል ሳር ልታስግጡን ነው"🤣🤣 ብርቄ እና ዘመናይ //በፍሬ ነገር// እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 531

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad6470 Год назад +117

    ይህን ድራማ እስከመጨረሻው አዳምጡት ትምርት አለው ጎበዝ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +1

      አዎ ውሀውም ምግቡም ከባድ ነው ማብራት በተራ ነው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Год назад

      ትክክል❤❤❤❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +389

    መቅዲ ቅመም የኢቢኤስ ድምቀት ናት ምትሉ👍❤️❤️❤️ቶክስ😂 ብርቅዬ ዛሬ ጠላው ቀርቶባት ልክ አደለችም ቁጥት ቁጥት አለች ፍትሕ ለብርቅየ በደረቁ አጨቅጭቆት

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Год назад +49

    የኔ ውድ መቅድየ እውነት ብለሻለ የአብዘሀኛው ህዝብ የሚኖረው የምንኖረው አሁን መቅድ ያለችውን አኖኖር ነው::::::

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Год назад +25

    በዕዉነት እነዚህ እንስቶች በዚህች አጭር ድራማ ኢትዮጵያን ነው የገለፆአት👌👌👌❤️🙏 በጣም ጎበዞች ናችሁ ❤️❤️የድራማዉን አለም ብትቀላቀሉም ብትበልጡ እንጅ አታንሱም 👌መቼም አለም የዉድድር ጠረንጴዛ ሁናለች ☺️

  • @Selam-t6g
    @Selam-t6g Год назад +39

    ወይዘሮ ብርቄ የ Ebs ድምቀት❤❤❤😊

  • @askme7620
    @askme7620 Год назад +44

    ጎበዞች ናችሁ ! እያሳቀ የሁሉንም ቤት የሚነካ ውይይት ነው ያደረጋችሁት ። 👏👏👏👍

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 Год назад +82

    ዛሬ ሉላ አዳነች መሠለችኝኮ ሆይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723
    @jemilasuleymanjemilasuleym8723 Год назад +9

    ብርቅዬ እውነተ ብርቅ ነሽ😂😂😂 ማነው እንደኔ በድጋሜ የሚያይ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +68

    ወይዘሮ ብርቄ ይለያሉ❤❤❤

  • @Sofiaahmdi
    @Sofiaahmdi Год назад +27

    መቅዲየ ወይ በሳቅ ሞትኩ የኔ ቆንጆ ሁላችሁም በርቱ አሪፍ ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው

  • @hay5360
    @hay5360 Год назад +70

    አይ መቅድ😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው እምዎዳት ማርያም ደስስስ ስትል እኮ 😂😂😂😂እግዞ ስታዎራ እኮ እኔ ቀድሜ ነው የምስቀው

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Год назад +81

    የምታወሩት ሁሉ ኢትዮ ያለችበት ሁኔታ ነው ሚገልፀው ኸይሩ ዘመን አምጣልን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад +16

    ደስ፡ ስትሉ፤ ምህሯ፡ ባለጠጋ፡ ዘበናይና፤ ድሃ፡ የብዙኋኑ፡ ድምጥ፡ ያልተማረችው፡ ብርቅዬ!

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Год назад +9

    ቁም ግር ያዘለ ነው በርቱልን ሉላዬ ትክክል ነው መቅድም የኢትዮጵያዊያን ኑሮ በደብረ ገልፀሽዎል የሉላይ ምክር ልክ ነው ተባረኩልን

  • @feventilahun4113
    @feventilahun4113 Год назад +35

    የምር መቅዲ ትለያለች ሁሉም ቦታ ያምርባታል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ኢቢኤስ እናመሰግናለን አሪፍ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ስለሰራችሁልን ሀሀሀሀሀሀ እዉነትም ስቻለዉ ወይ መቅዲ ❤❤❤❤❤❤

    • @chuba8oul
      @chuba8oul Год назад +2

      እውነታው የመቅድ ነው😊😊😊😊

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ❤

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Год назад +13

    ታምራላችሁ ሉላ የመኮሳተሩ ነገር ያምርብሻል መቅዱ ትለያለሽ ያአሁኑ ነባራዊ ሁኔታ በአገራችን ላይ ያለውን አዋዝተሽ በሳቅሽ አድምቀሽ አስተምረሻል ❤

  • @R.A52
    @R.A52 Год назад +40

    ወይዘሮ ብርቄ ያሉት ሁሉ ልክ ነው ወይዘሮ አዳነች አበቤ ማነሽ ሉላ ተይና😂😂😂

    • @short_videos1221
      @short_videos1221 Год назад

      ደግሞ መነፅሩ እንዴት አመሳሰላቸው😂😂😂

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr Год назад

      😂😂😂😂

    • @Amanzablom-cz8ir
      @Amanzablom-cz8ir Год назад

      ❤❤❤መቅዲዬ ውይይይይ ስወድሽ እኮ

    • @awelbibrahim51
      @awelbibrahim51 Год назад

      ምን ታርግህ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የትም እያውደለደልክ የሚሰራን ሰው ለማሸማቀቅ አትሞክር ወረኛ

    • @short_videos1221
      @short_videos1221 Год назад +1

      @@awelbibrahim51 ዘናሽቃበጥ😂

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    አቤት መቅድ ቁጭ የኢትዮጵያ እናቶች ህዝብን ወክለሽናል እናመሠግናለን❤😍❤😍

  • @siklsilo8497
    @siklsilo8497 Год назад +10

    ጎበዝ መቅዲ ኢቲዮ አሁን ያለችበትን የተናገርሽው 👍👍👍

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +8

    መቅድየ እና ሉላየ አስፋቲ ስወዳችሁ በሳቅ የተሞላ ቁም ነገር ያለው ነው በደንብ ላዳመጠው

  • @embetnegash296
    @embetnegash296 Год назад +13

    በመቅዲዬ በናትሽ ይችን ነገር ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ ብነግሪልኝ ጥሩ ነበር

  • @hayteeeeeeee
    @hayteeeeeeee Год назад +6

    ሉላ ግን መነፅሩ አምሮብሻል

  • @hiwetgulilat4112
    @hiwetgulilat4112 Год назад +11

    መቅዲን ያጣችሁ ቀን ውሀ በላቹ ሳቋ ብቻ ነብስ ይዘራል❤❤❤

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Год назад +8

    መቅዲየ አንቺ እኮ አርቲስት መሆን ነበረብሽ ለማንኛውም 3ታችሁንም እወዳችዃለሁ

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 Год назад +5

    ወይዘሮ ዘመናይ ዶክተርቢሆኑ ያዋጦታል😂😂❤

  • @BetselotYilma
    @BetselotYilma Год назад +1

    ወይ ብርቅዬ ስወድሽ እኮ በየጓዳችን ያለውን ነገር ነው የተናገርሽው እውነት ለመናገር እያሳቀ ያገራችንን አሁን ያለንበት ነገር ነው ያሳያቹን

  • @betishatube4991
    @betishatube4991 Год назад +35

    😂😂😂😂😂😂ወይዘሮ ብርቄ ለምን እኛን ወክለው ፓርላማ ለምን አይገቡም 😂😂😂

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 Год назад

      አሜን አሜን ዘሩ ከነዘሪው ይጥፋ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 Год назад +2

      እንዴት አይነት ጥሩ ሀሳብ ነበር ግን ማን ያስወራቸዋል እስር ቤት ነው የሚከቷቸው

    • @-mahlet6883
      @-mahlet6883 Год назад

      አብይ ይነቅላል 😂😂😂😂😂😂😂 ይቅርባት😊

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Год назад +2

    በጣም ትክክል ናት መቅዲ መሬት ላይ ወርደን እንይ ያለችው❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад

    ዘበናይዬ ዘወትር ብረቄ ያነሳችሆት አሳብ በጣም ትልቅና አሆን ላይ ያለዉ ነባራዊ ሆኒታ ነዉ ቢቀጥል ደስ ይላል ኑሮልኝ ሀብታሙ ያበላሉን ዘይቤ ለማስተካከል ሲጥር ደሀዉ ደሞ በረሀብ በጥማት በኑሮ ዉድነት ስቃይ ላይ ነዉ የሁለታችሆም አሬፍ ዉይይት ነዉ 👌💚💛❤🙏ተባሰኩ ዘወትረዬ ሳቅህን ደስ ይላል ለማድነቅ ነዉ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +8

    😂😂😂😂😂😂ወነትነው መቅድየ አሚፈጭ የለም😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 Год назад +3

    ሉሊቲዬ መቅዲቷ ዘሌ እንወዳችሇለን ቅኔዉ ደሥብሎኛል!!! እናመሰግናለን

  • @familychannel7775
    @familychannel7775 Год назад +4

    ወይዘሮ ብርቅዬ 😂ትክክል ምፈጨዉም የለኝም ማስፈጫዉም የለኝም 😅😅

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ

    መቅዲ የኔ እናት በትክክል ብለሽዋል ቅኔዉ ለገበዉ ሰዉ ብለሽዋል የኔ ቆንጆ😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Год назад +22

    ሆዳችን ሚፈጨው አጥቶ እርስ በእርሱ ሚፋጨው አልሽ መቅድዬ የሉላ ሃሳቦች የሃብታሞች ሆኖብናል ከኑሮ መወደድ የተነሳ

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Год назад +1

    "ወይ መቅዲዬ(ብርቄ) አንደኛ ነሽ እኮ የኔ ቆንጆ በሳቅ ነው የገደልሽኝ ቢያስቅም ግን ቁምነገር ነው ደስ ትላላችሁ በርቱ ።❤❤❤❤

  • @ከሚላአሊ-ኸ9ሸ
    @ከሚላአሊ-ኸ9ሸ Год назад +10

    መቅድየ የኢቢኤስ ድምቀት 😊😂😂

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega Год назад +54

    መቅድዬ የ ebs ድምቀት ነችኮ እስኪ በዱአችሁ አስቡኝ 💔😥

    • @ameeniss.a2642
      @ameeniss.a2642 Год назад

      አላህ ከአንቺ ገሪ ይውን🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @Eman_bint_arega
      @Eman_bint_arega Год назад

      @@ameeniss.a2642 አሚንን😍

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ❤

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Год назад +1

    ሉላዬ የደላው ሙቅ ያኝካል ይባላል እውነትም የት ነው ያለሽው መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ የሚሰማሽ የለም እንደው ዝም ይሻላል ለፈጣሪ ነው ነው መንገር ስለ ረሀብ እየነገርሻት ስለ ጤንነት አጠባበቅ ታስተምርሻለች ለማንኛውም የኢቢ ኤስ ፈርጦች እናመሰግናችሁአለን

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ Год назад +9

    ወይ መቅዲ በሳቅ ጨረሰችን እኮ😂😂😂❤

  • @lozasolomon6564
    @lozasolomon6564 Год назад +21

    ኑሮ የጨለመበት ሰው ሁሌ 😂ጉዲቢኒንግ ነው የሚለው😂😂😂😂

    • @ekrammohammed2579
      @ekrammohammed2579 Год назад

      ይህ የኛ ሄወትነው😂😂😂😂

    • @tshayemareyam1215
      @tshayemareyam1215 Год назад

      አያስቅም የምር አንጀት ነው የሚበላው ኡፍፍፍ

  • @محلالوه
    @محلالوه Год назад +1

    መቅዲን በጣም ነዉ እምወዳት የትናችሁ አድናቂወቿ 👍👍

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Год назад +3

    ወይዘሮ ብርቄ በእዉነት ይለያል መቅዲዬ ዉድ እህታችን አንች ከለለሽ አይሆንም😘❤🌹🌹🌹

  • @bethelabate3611
    @bethelabate3611 Год назад +3

    Thank you all.Wro. Birke represents the sociey.

  • @emuabdurahman9497
    @emuabdurahman9497 Год назад +8

    ወይ መቅድ ወላሒ መዳም አናዳኝ ነበር ዘና አረግሸኝ አቦ ይመቻችሁ 3 ታችሁም ትለያላችሁ

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 Год назад +1

    በጣም አሥተማሬ ነው አዳምጡት በተለይ እደርጎ ዘብ እግሊዘኛ ጥልቅ ለሚርጎ ሠውች እድንግባባ በቋቋችን እናውራ በርቱ😍😍😍😍

  • @HanaGetu-p9x
    @HanaGetu-p9x Год назад +1

    መቅድዬ ትክክል የኢትዮጵያ ኑሮን
    ነዉ የተናገርሽዉ ብርቅዬ 😂😂😂

  • @wondemes
    @wondemes Год назад +1

    Hahaha በሳቅ ውስጥ ትልቅ ቁምነገር የተላለፈበት ድራማ 🤔😆 ተባረኩ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +7

    መቅዲየ እዉነት በልሻል የኔ ወረቅ❤❤❤ ሉላ ዛሬ አደነች አቤቤ ሆናለች 😂😂😂

  • @Sara2127
    @Sara2127 Год назад +14

    አይ መቅድያ😅😅 🫣🫣 ብርቅዬ
    ኢትዮጵያን ስላሳየሽን እናመሰግናለን
    ሉላዬ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ
    ወፍጮ ቤት😅😅 የለም እህሉ😅
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sallamseid512
    @sallamseid512 Год назад +1

    መቅዲ ሁሉ የሜያምርብሽ እውነትነው ሰላሙ እራሱ ብርቅ ሆኖብናል የሃገራችን ነገር ውሉ ጠፍቶብናል እማማ ሃገሪ ተሳየሽን ያቅርብልን

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Год назад +14

    መቅዲ እኮ ህዝቡን ወክላ ነው ምታወራው😂😂😂 ብርቅዬ የሳቄ ምንጭ ።😂😂😂

  • @briktimelakuhaylehayle-ps8in
    @briktimelakuhaylehayle-ps8in Год назад +2

    ምቅዲን አልቻሏትም ወርቅ ናት ❤

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Год назад +7

    ብርቅዬ ብርቅዬ ብርቃችን 💜💜💜😘😘😘

  • @ghhghe5697
    @ghhghe5697 Год назад +7

    ወይኔ መቅዲ ደስ ስትል

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው Год назад +25

    ሉላ የክርክር አቋምሽን አደነኩልሽ❤ የኢትዮ ሀቅ አይ መቅዲ እውነት እኮ ነው እንኳን የሚኖሩትን ይቅር እና የማያውቁትን ንሮ እኮ ነው እናውቅላችሁለን እያሉ እሚፈተፍቱብን በችግራችን ላይ 😢

  • @woyineshetWoyineshet
    @woyineshetWoyineshet Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል ሁነታ ያለዉ ት/ት ነው በርቱ

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa Год назад +22

    መቅድን ገና ሳያት ነው የምታስቀኝ ችሎታኮ አለ እንስሳ እንሁን 😂😂😂😂

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 Год назад +7

    መቅዲ ትለያለች የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ❤❤

  • @mera-2121
    @mera-2121 Год назад +2

    እረ በሳቅ ገደላችሁኝ። እናንተ እራሳችሁ አለመሳቃችሁ ጎበዞች ናቹህ።

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад +3

    የኔ ፍቅር መቅዲዬ አንቺ ትለያለሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂
    የት ነው ያለሁት CNN? ነው BBC አለች
    ፍርስ እኮ ነው ያልኩት::❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Год назад +6

    መቅድዬ አንቺ ትለያለሽ እኮ 💙💙💙

  • @bereketMeaza-w6x
    @bereketMeaza-w6x Год назад +2

    እዉነት ለገባዉ ሁሉም አሁን ያለችበት ነዉ አገራችን

  • @saadas9954
    @saadas9954 Год назад +4

    መቅዲ መቅዲየ ፍቅር ወላሂ ስወድሽ ሁሉም ያምርብሻልኮ ልዩ ድምቀት ነሽ

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Год назад +2

    አሁን ያጋለኝ የናተ ወሬነው🤣🤣🤣አይ ብርቅየ

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 Год назад +1

    መቅዲ አትቀልድ 😂😂😂😂😂😂 ወገን ብላ አርፍችው 😂😂😂😂😂 ወይኔ ሞትኩኝ

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Год назад +9

    ዋው ያምራል 😂❤❤መቅዲ ሉላየ ሁላችሁንም እወዳችዃለሁ ❤❤❤❤

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 Год назад +2

    ወይዘሮ ብርቄ ማለቴ መቅዲ ከጫወታዋ ጋራ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፈችዉ ስለህዝብ እርሀብ ችግር ሰላም ማጣት 😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌😅😅

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Год назад +4

    ሉላዬ ድፕሎማሲ ነሽኮ እውነትም ዘመናይ አች የአድስ አበባ ከቲባ በሆሽ

  • @ፀዴYouTube
    @ፀዴYouTube Год назад +7

    መቅዲ እውነት ነው❤❤❤😂😂😂

  • @Simert_tube1
    @Simert_tube1 Год назад +19

    መቅዲ ድምቀታችሁ ነች🎉 እንደ እኔ የምወዷት👍

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Год назад +7

    Mekdiye you killed it girl 🤣🤣 you made my day 🥰🥰

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ Год назад +1

    አይ መቅድዬ ትችያለሽ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Год назад +8

    😂😂😂😂አንድ ጊዜ ጆርና አንተም በላተኛነህ መሰል አላለችውም የኔ ውድ ስወደሽኮ❤❤

  • @mera-2121
    @mera-2121 Год назад +4

    እረ directoroch የት ናቹህ። መቅዲን ጥልቅ film ላይ ላያት እፈልጋልሁኝ።

  • @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች

    መቅድየ የአገራችንን ኑሮ ነካካሽዉ😂😂

  • @adamhaile3759
    @adamhaile3759 Год назад

    መቅደስ ትወናሽ አቦ ገራሚ ነዉ ያለንበትን በደንብ በአጭር ሰአት የገለፅሽ ድንቅ

  • @mihret2121
    @mihret2121 Год назад +1

    በሰው ቁስል እንዲሉ ትክክል ነው መልዕክታቹ በርቱ

  • @sofiyayesuf1470
    @sofiyayesuf1470 Год назад

    መቅዲ ቆንጆ ሀገራችን አሁን ያለችበትን ጉዳይ በደብ ነው የተናገረችው

  • @samera-pp3uc
    @samera-pp3uc Год назад +2

    ኣራ እዳዚ ኣይነት ቃልዶች ይብዙ 😅😅😅😅

  • @lubabaali7355
    @lubabaali7355 Год назад +3

    Good evening
    ያለሁበትን እኔ ነኝ ማውቀው 😂😂😂😂😂😂

  • @azebgugssa4711
    @azebgugssa4711 Год назад +1

    አይይይ መቅዲ ኢትዮጵያ ያለችበት ደረጃ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +1

    አይ ወይዘሮ ብርቄ 😂😂😂😂እያዝናኑ አውነት የተናገሩት

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Год назад +12

    ቂኔዉ የገባዉ ልክ በለሻል ብርቀዬዬዬዬዬዬ

  • @ሪምyoutube-c9c
    @ሪምyoutube-c9c Год назад +2

    ብርቅዬ ፓርላማ ግቢልን ህዝባችንን ወክለሽ

  • @amellsultan4469
    @amellsultan4469 Год назад +4

    ሦስታትቹ ታምራላቹ መቅዱ ግን ያለን ነገር በድንብ ትገልጻለች ሉላ ያለውን ልየነት ገልጻለች.

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Год назад

    በጣም ጀጌኖች ናችሁ የኢትዮጲያን ሁኔታ በደንብ ያሳያል❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    😂😂ሉላ አላወኳትም ነበር አዳነች አበቤን መሰለች🤔😅😅😅 መቅዲየ 😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +2

    ብርቅየ እኔ እደግፍሻለሁ 👍👍👍👍❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Год назад +2

    መቅዲ አንቺን ማጣት ከባድ ነውና እዚሁ EBS ውለጂ። እንዳትርቂብን። ሉላዬም አደራ። ዘወትር እየለመድንክ ነው

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Год назад +5

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድርግልን ዘርኝነት ዘሩ ይጥፋ

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Год назад +4

    ሉላ ብልፅግና ደግፋ ነው 😂😂ብርቄ ህዝቧን ወክላ ነው 😂😂

  • @YMW7777
    @YMW7777 Год назад

    ወቅታዊ ሁኔታውን እያዋዛ የሚያስተምር ነው፣ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር፣

  • @Shewaye347
    @Shewaye347 Год назад +2

    መቅዲ የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UrruurRhur
    @UrruurRhur Год назад +2

    ሁላቸውም ትክክል ናቸው

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 Год назад +2

    መቅድየ ቆይልኝ የኤቢየስ ድምቀት 😂😂😂😂

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ማነሽ ሉኡላየ እሲ እንቺ እሞከርሽ አሳይን ምክር ለሰጪው ቀላል ነው ብርቅዬ እትዮጲያየ ወክላ ነው 😢እናንተ ግን አዳነች አበቤን መስላችሁኝ😅

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Год назад +2

    ትልቅ ትምህረት ነዉ መቅዲየ😢

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Год назад +4

    ሉላዬ እኔ ስበላ ነው ነቃ ምነቃቃው የምለው ወይ ጉድ፣ ዛሬ ደግሞ ኮስታራነትሽን ሳላደን አላልፍም ሉሊቲ😂😂😂

  • @hayimanotabebe3475
    @hayimanotabebe3475 Год назад +3

    እረ እራሴን ያዞረኛል ሆ ብርቅየ ልክ ብለሻል❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @hayutobe7494
    @hayutobe7494 Год назад +1

    ጥሩ መልክት አለዉ ቀጥሉበት