ከታዋቂው ነዳጅ አቅራቢው ሼል ጀርባ ያለው አስደንጋጭ ነገር ያሳዝናል Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 95

  • @hewangirma2474
    @hewangirma2474 2 года назад +1

    Thank you Abelo Bante Mikinyat Ye Bizu Ewket Balebet Honku

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 года назад +18

    በጣም ይገርማን የምድር ሀብታሞችግን በሌላው ደም ነው ሀብትን የሚገነቡት አብዛኞቹ እንደዛናቼው

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 2 года назад

    Abeleye beretalen selemeteseten ewket thank you.

  • @yonasgetachew7075
    @yonasgetachew7075 2 года назад +2

    አቤላ በዚህ ቻናል የምትለቀው ሁሉ አያልፈኝም ያኛውንም ጨምሮ እውነታን ያዘለ እና አስተማሪ የሆነ ነው ምታቀርበው ሌላው ደግሞ የምወድልህ በየእስቴቱ ቦታው ድረስ አየሄድክ የሠራሀቸው ፕሮግራሞች የሚያስመሠግንህ በመሆኑ ኩራት ሊሠማህ ይገባል ሠላምህ ብዝት ይበልልህ ዮናስ ነኝ ከድሬ።

  • @mateb4802
    @mateb4802 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ ለወገንህ እንዲነቃ እያደረክ ያለውን እግዚአብሔር እጥፉን ይስጥህ።

  • @alihassen2027
    @alihassen2027 2 года назад +11

    በየቦታው አንዲህ ያለ ግፍ አይጠፋም .አሰተማሪ ነው እናምስግናለን በርታ

  • @madanuae3894
    @madanuae3894 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ ጥሩ መረጃህ

  • @alemtsehaykenea9858
    @alemtsehaykenea9858 Год назад +1

    ወይ ጉድ ከብዙ ባለሀብቶች ጀርባ ያለ የድሀ ደምና እንባ .....ብቻ ምን ይባላል::
    ተወልጄ ያደኩበት ሀገር የቤታችን ምልክት ከሼሉ ጀርባ ነበር የሚባለው::ምወደው ታላቅ ወንድሜ ለብዙ ጊዜ የሰራበት ካምፐኒ ነው :: አሁን በምኖርበት ብዙውን ጊዜ ከሼል ነዳጅ እቀዳለሁ:: ሌላ ው ፍርድ ለእግዚአብሔር ይሁን ቢያንስ በግሌ ሁለተኛ ከሼል ነዳጅ አልቀዳም:: ስለምታጋራን ሀሳቦች ሁሉ እናመሰግናለን በርታ:: ምድር በክፉዎች የተሞላች ነች ቢሆንም ሁሌ በቻልነው ሁሉ ምልካም እንሁን::

  • @bestfunny2993
    @bestfunny2993 2 года назад +1

    whaaaaaaaaat😲😲😲

  • @tigistdemse8666
    @tigistdemse8666 2 года назад +1

    abelo betam new meketatelh ketelebet

  • @tariktarik2435
    @tariktarik2435 2 года назад

    Ablo gerami sew nek.....! Yemwedewun Astemari Astaweskegn! Mirte Tarik!! Yemechke---

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 2 года назад +3

    አቤሎ ምርጥ 🥰🥰🥰🥰

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 года назад +1

    አቤላ በጣም ይገርማል።

  • @ababufentaye9026
    @ababufentaye9026 2 года назад

    የኔ ጀግና ዝግጅትህ እንዴት ደስስስስስስ እንደሚለኝ! ምናለ ወይኗ ሚሊየን አድርጋ ብታበዛህ

  • @fuyestar1289
    @fuyestar1289 2 года назад +1

    Thanks abela👍👍👍👍

  • @አማራጭ
    @አማራጭ 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል አይምሮዬን ለእረፍት ስጋብዝ ያንተ ዝግጅት እሰማለ😍

  • @fasilalemayehu6878
    @fasilalemayehu6878 2 года назад

    አለም ኢቺ ናት ተባረክ ግን አንተ

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 года назад

    Welcome abelo baga naga dhufte 👌👌

  • @yrgalemabate3172
    @yrgalemabate3172 2 года назад

    👌👌👌 ምርጥ ነዉ አቤላ መረጃዉን ማለቴ ነዉ 😊😊

  • @tarikcircus9655
    @tarikcircus9655 2 года назад

    Wow arif ትምርት ነው አቤሎ በርታ

  • @imblackimblack105
    @imblackimblack105 2 года назад

    በጣም ነውየሚያሳዝነው ።

  • @onlyrecap7
    @onlyrecap7 2 года назад +2

    Big fan Abel🤗🤗🤗🙏

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 года назад +1

    Able, God bless you 🙏.

  • @fasikasolomon8085
    @fasikasolomon8085 2 года назад

    Enamesegnalen abela Fetari edme Ke tena ga yesteh bertaln 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 года назад +4

    ጥሩ ዝግጅት ነው በርታ
    message from ክሌይስ

  • @ethiopianmotivation5711
    @ethiopianmotivation5711 2 года назад

    Abela berta arif new

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 2 года назад

    Thank you bro. Yi chanalik yimetinihal 🙏🙏🙏

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 года назад

    አቤላ ሁሌም ትለያለህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሼል ግን ያሳዝናል

  • @ryaz2889
    @ryaz2889 2 года назад

    Thanks ♾️forevermore

  • @Manayeh
    @Manayeh 2 года назад +1

    𝑺𝒉𝒍𝒎𝒂𝒕 𝒏𝒆𝒈𝒆𝒓 𝒂𝒛𝒆𝒈𝒂𝒈𝒆

  • @myheartisfurhindiya8587
    @myheartisfurhindiya8587 2 года назад

    Abel birhanu Yehagger Lij 👍👍👍👍👍😂

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 2 года назад

    ያአላህ

  • @rozina3913
    @rozina3913 2 года назад

    ያሳዝናል የምር🥺 ግን Thanks😘

  • @mustefataju9109
    @mustefataju9109 2 года назад

    አቤላ ትችላለክ በርታ

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 года назад

    Enamesgnaln abel berta asetemari nw kemr alawqm nber ay emama Africa 😢

  • @nathanmengistie8765
    @nathanmengistie8765 2 года назад

    Tell us about McDonald

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 года назад

    አፍሪካ በራስዋ ሐብት እና ንብረት የምትሰዋ💚💛❤

  • @abutedneku8911
    @abutedneku8911 2 года назад

    Betam new yemigeremewe beziwe ketele

  • @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ

    አገራችንም አሁን ያለችበት ሁኔታ

  • @lammiiroba682
    @lammiiroba682 2 года назад

    Please jawar Documentary Please please please abela

  • @abel930
    @abel930 2 года назад

    Good morning ☀️

  • @seli4850
    @seli4850 2 года назад +1

    Omg so mistrious 🙏thank you for ur information it's big Knowledge. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥺🥺🥺 so sad really so sad the stories of African.

  • @helenabebe4520
    @helenabebe4520 2 года назад +2

    💚💛❤ በጣም ይገርማል ስንቶቻችን ነን ይህንን የምናውቀው ?? በጣም እናመሠግናለሁ ብዙ የማላውቃቸውን እንዳውቅ ስላረከኞ ለመሆኑ በኛስ ሀገር አሁን አለ ውይ ? በምንስ ሁኔታ ላይ ነው ?

  • @tadele2730
    @tadele2730 2 года назад

    ገራሚ ነው

  • @reisuuselmaann192
    @reisuuselmaann192 2 года назад +1

    Abelo አቀራረብህ ጥሩ ነው። ነገር ግን አንድ አስተያየት ልስጥህ። ሼል ድርጅቱን እዚያ ማቋቋሙ ለህዝቡ የሥራ ዕድል አይፈጥርም? መቼስ ፋብሪካ የአየር ብክለት ማስከተሉ ግልፅ ነው። የተለየ ጥፋቱ ምንድነው? ያው ለሥራው ሲል መክፈል ያለበትን መጥፎም ይሁን ጥሩ መስዋዕትነት መክፈል የየትኛውም ካንፓኒ አካሄድ ነው።

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 года назад

      ችግሩ መች እደሰራተኛ ቆጥረዉ ደመወዝ ይከፍሉና

  • @kebebe3818
    @kebebe3818 2 года назад

    በስላሴ 😳😳 ያሳዝናል የአፍሪካመሪወች እጅግክፉ እና እራስወዳድናቸዉ

  • @bahirtube6264
    @bahirtube6264 2 года назад

    ሰላም አቤሎ

  • @henokbirhanu6060
    @henokbirhanu6060 2 года назад

    Abela temechghaleh 3rd

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад +1

    ወይ አምላኬ ኢትዮጵያን ጠብቃት ሙስና አገር ያጠፋል

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 года назад

    ሼል ሲሊንደር አቤሎ

  • @tsegabgashaw1736
    @tsegabgashaw1736 2 года назад

    ኢትዮጵያስ እንዴት ነዉ

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 2 года назад

    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 2 года назад

    አይ እቺ አለም😥😌😌

  • @henokwmariam431
    @henokwmariam431 2 года назад

    አወቅነው እና ምን እናርገው?

  • @samuelwubneh4144
    @samuelwubneh4144 2 года назад +1

    እረ አስደንጋጭ ክስተቶችን ስራልን

    • @samuelwubneh4144
      @samuelwubneh4144 2 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Selamwudu
    @Selamwudu 5 месяцев назад

    አቤልየ እውቸነት ሰብስክራይብ ሲያንስህ ነው

  • @makiass2554
    @makiass2554 7 месяцев назад

    እንዴት እና ማን እንደረገመን ባናውቅም በጥቁር ህዝብ ማአድን እና ነዳጂ የሰው ደም እና ጉልበት እነሱ በለ ሀብት እና የሁሉም መሪ ሆነው ይኖራሉ ሁሌ ያንገበግበኛል ማነው አፍሪካን ሰው አይውጣልሽ ብሎ የረገማት ምንድነው የጎደለን ለምንስ ነው የበላይ አድርገን ለነጭ የምንሰግደው 😢😢😢😢😢😢

  • @almzishifar5740
    @almzishifar5740 2 года назад

    Gin.afireka...min.ayinet.ahurur..new

  • @Minasie-o5z
    @Minasie-o5z 2 года назад

    𝒐𝒐 .. 𝒂𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈

  • @akeshowtube1624
    @akeshowtube1624 2 года назад +1

    በስመ አብ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 года назад

    አይ አፍሪካ እውነት ግን እስከመቼ ነው ነጮች የሚያሰቃዩን እውነት ያማል 😭😭😭

  • @abushgaraje4774
    @abushgaraje4774 2 года назад

    hu

  • @sofiamedhane7996
    @sofiamedhane7996 2 года назад

    እኛም አገር ይጣራልን ማን ያውቃል

  • @addisrichcom3477
    @addisrichcom3477 2 года назад

    አዲስ የአለም ስርአት ለአፍሪካችን

  • @geremebrahtu9846
    @geremebrahtu9846 2 года назад

    ye abuchu gudum ye lij lijochih yiterukutal zerachuhun kaleke behala

  • @rahmaabdu3280
    @rahmaabdu3280 2 года назад

    እኔኮ ይሚገርመኝ ያንተ እውቀት ነው አለምተቆጣጠርካት

  • @shgawbirhanu8142
    @shgawbirhanu8142 2 года назад

    yemidenk new

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад

    አይ አፍሪካ😭😭

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 2 года назад

    woy Africa gudua beza

  • @nhomsisay3081
    @nhomsisay3081 2 года назад

    Dire dawa weste sheal yembal sefr ale

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 года назад

    Africa merwoch ezyabher yefrdbachu dedeboch

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад

    ፕራክ፣እያሉ፣ከሚሰራት፣አንተ፣እጥፍ ፣ድራብ፣ትሻላለክ፣አላህ፣ያጠብቅክ

  • @deathofangles7022
    @deathofangles7022 2 года назад

    First😀😀

    • @tsehayabay5045
      @tsehayabay5045 2 года назад

      አቤል በጣም ነው የምከታተልህ አደንቅሀለሁ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@tsehayabay5045 ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😘😍

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 года назад

    የሚገርመው ወታደሩ ከማህረሰቡ የወጣ አይደለም እንዴ? አፍሪካ ፈጣሪ ይድረስልሽ፡፡

  • @mr.bereketStory
    @mr.bereketStory 2 года назад

    👃👃

  • @jamualemtube7374
    @jamualemtube7374 2 года назад

    what? ሼል

  • @jerrytakele4143
    @jerrytakele4143 2 года назад

    እሁንም አለ ድሬ ውስጥም ሼል የሚባል ሰፈር አለ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 года назад

    እኔ ማርያምን እሚያሳዝነኝ የዓፍሪካ ነገር ነጮችን እንደ አምላክ ምንሰግድው ነገር ቱ እረ በስመዓብ እንደው ኢትዬጵያዊነት እኮ ከምንም በላይ ነን በቃ ሃገራችንን አናስደፍርም ይፈሩናል እስኪ ልጠይቃችው. በሃረብ ቤት እንኳን ያላችው እንዴት ነው ሃረቦች ሚጠሉን ስለሚፈሩንም ነው አንድ ሰው ትርፍ ቃል አይናገረኝም ማርያምን ምክንያቱ ኢትዬጵያዊት ነኝ በቃ ፌት አትስጡ በያላችውበት ለነጭ ፌት መስጠት አያስፈልግም

  • @gagaman3870
    @gagaman3870 2 года назад

    Shell (s) ስታነሳት hell ማለትም ????

  • @solget524
    @solget524 2 года назад

    ምን የውጩን ብቻ አስወራህ በሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ውስጥ ሼል የተባለው ለስራው ምቹ የሆነ ቦታዎችን ኮንትራት ተዋውሎ የውል ዘመኑ ሲያልቅ በውሉ መሠረት እንዳይለቅ ከመንግስት ባለስልጣናት እስከ ፍርድ ቤት በሙስና አፍ እያዘጋ የምስኪኖችን ንበረት በህገወጥ መንገድ ይዞ እሡ እየበለጸገ ምስኪኑ የፍትሕ ያለህ እያለ በጩኸት ላይ እንደሚገኝ እወቅ

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 2 года назад

    ሼል ግን ዋንንቱ የ ሆላንድ ነው ይባላል ኣይይ ኣፍሪካ መሪዎች

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +1

    አይ አፍሪካ በቃ የአፍሪካ መሪዎች ለህዝቦቻቸዉ ምንም ክብርና መብት ማስጠበቅ አይሰሩም አደል አጀብ ነዉ አንዳንዴ አፍሪካዊ መሆኔ ያሳፍረኛል በመንግስታቱ የተነሳ ቱ

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 2 года назад

    ከሀብታሞች ጀርባ አንድ ነገር አለ የሚባለዉ ይህ ነዉ ለሀብት ተብሎ ደሀዉን ማስጨረሰ

  • @sahleshibru4759
    @sahleshibru4759 2 года назад

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 года назад +2

    Reply እንደምታረግልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ምን መሠለህ እነዚህ እዚህ በ youtube የምትነግረንን ነገሮች አንዳንዶች credite እንኳን ሳይሰጡ facebook ላይ ወደ ፅሑፍ ቀይረው እየፃፉት እያየሁ ነው።
    እና አንተም ከ youtube በተጨማሪ ለምን በ fb በፅሁፍ አታቀርበውም በ facebook ፔጅህ??
    ምን አልባት view እንዳይቀንስብህ ከ youtube በኃላ መልቀቅ ትችላለህ ስለዚህ ይሔን ብታደርግ ደስ ይለኛል።
    አመሠግናለሁ ስለ መረጃህ አቤላ🙏

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  2 года назад +2

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ለመረጃህ

    • @tsehayabebe1131
      @tsehayabebe1131 2 года назад

      ትክክል መስማት የማንችል ብዙ አለን ስእሉን በማየትና ኮሜት በማንበብ በጥቂቱም ቢሆን ሀሳቡን እረዳለን በለጠ በፁሁፍ ብተለቅል መልካም ነው