"ጤንነት" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 208

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ረሂማእናቷንናልጇንናፋቂስ

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሰላማችን ይብዛ
    #ማነው #የላይክ ምች የመታኝ ግን

  • @እማበስምሽልጠራፍጣሪሆይቤ

    ክክክክክክክክክክክክክክእፍፍፍፍበውነ በጣም ከምነግራችሁ በላይ ነው ቤቶችን ድራማ ሳይ የምደሰተው እግዚአብሔር። የኢትዮጵያ ህዝብ በያሉበት ይጠብቃችሁ አሜን

  • @zinasha5822
    @zinasha5822 6 лет назад +56

    ቤቶች 1ኛ ነኝ ተሰብሰቡ እንሹፍ የዛሬው ምን አይነት ይሁን ደግሞ ደሞ ለተዋህዶልጆች እንኳን 7ኛ ሳምንት አደረሳቹ!♥♥♥♥ ሁላቹንም

  • @selame.kassas.k7659
    @selame.kassas.k7659 6 лет назад +1

    አየዘርሽ። ና እዳይቀድምህ እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ

  • @mesiif1969
    @mesiif1969 6 лет назад +31

    ውድ ያገሬ ልጆች በየአላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ለተጣላ እርቅ: ለታመመ ምህረቱን ፣ ለሞተ ፅድቁን እግዚአብሄር አምላክ ያብዛልን (አሜን)

  • @gdeteshewaye8306
    @gdeteshewaye8306 6 лет назад +2

    ቤቶች ስወዳቹ እናንተ ባትነሩ በማን እንፅናና ነበር በዝ ስደት ኑሮ ውይይይእፍፍፍ ፅፃንቱ ደስ ስትል ፍጣር ያሳድግሽ

  • @መቅደስየወሎልጅ
    @መቅደስየወሎልጅ 6 лет назад +8

    ሠላም እህቶቸ ሁለት አመት ሙሉ የናተን ኮሚንት አነብ ነበር ከደራማ እልቅ የናተ ኮሚት ውጤት ነው ኮሚት ፅፌ አላውቅም ከድራማ እልቅ የናተ ኮሚት ውስጤ ናቸው በተለይ አረብ አገር እምትኖሩ እህቶቸ ቃላት ያጥረኛል ምን እደምላቹህ ባላውቅም ሁላቹህም የእናት ያአባቶቻቹህ አምላክ ይከተላቹህ ውድድድድድድድድ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 አረጋቹሀለው አከብራቹሀለው

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 6 лет назад +2

    እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች ሰላም ሁኑ ባላቹበት ባሻአ ያስቃል

  • @አመተማርያም-ዸ7ቐ
    @አመተማርያም-ዸ7ቐ 6 лет назад +3

    Yesra bezatena. Ye madam chikchik ligelgn new. Ayizosh belugn wedoche♡♡♡

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 6 лет назад

    ዛሬ በጥዋቱ በጣም ደሥ ብሎኛል ዛሬ እኮ እመቤታችንናት ደግሞም ሰንበት ነው
    ኮሜታተሮችን እናንተንም ደሥ አይበላችሁ
    ቤቶች እንኳን ደህና 😚
    መጣችሁ

  • @እትዮጵያሀገሬ-ኸ1ጸ
    @እትዮጵያሀገሬ-ኸ1ጸ 6 лет назад +6

    Well come betochi ዳብሮኝ ነበር እንኳን ማጣቹ♥♥♥♥

  • @betyakl1594
    @betyakl1594 6 лет назад +21

    እንኳን ለ7ተኛው ሳምንት ለኒቆዲሞስ በአል አደረሳቹ ፆሙን ሰላም እንደጀመርን ሰላም ለመጨረስ ያብቃን

  • @davidmekonen1790
    @davidmekonen1790 6 лет назад +2

    Lol 😂 am getting addicted to this serious movie I love it I love you all Ethiopians may God bless you all d..... From Eritrea

  • @zahaaraalhamdulillah3328
    @zahaaraalhamdulillah3328 6 лет назад +54

    ቤቶች ውስጤ ናቸው
    ደግሞ እራሴን ሁሌ እያመመኝ ነው እስኪ ይማርሽ ብሉኝ በላይክ አይቆጥር

    • @hadraayasin7729
      @hadraayasin7729 6 лет назад +1

      allah mulu afia yistish zediye

    • @zahaaraalhamdulillah3328
      @zahaaraalhamdulillah3328 6 лет назад

      Amin hayati

    • @Badriya-uu8bp
      @Badriya-uu8bp 6 лет назад +1

      ዘይት ዘይቱን ተቀቢው ማር እኔንም በጣም ያመኛል ዘይት ዘይቱን ከተቀባው ወደዚህ አልሀምዱሊላህ ደህናነኝ

    • @zahaaraalhamdulillah3328
      @zahaaraalhamdulillah3328 6 лет назад

      Badri habibti ishi jezakallah kheyri

    • @dala6372
      @dala6372 6 лет назад +1

      ይማርሽ

  • @alamworku6707
    @alamworku6707 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ቤቶች አቤት ውድድድድ ነው የማረጋችህ የኔ የስደት መዝናኛዬ ናችሁ

  • @muleselomon909
    @muleselomon909 6 лет назад +13

    ዋዉ ታምራላቹ ቤቶች ኣዲስ ስደተኛ ነኝ ላይክ ሰጮች ጉጬኝ በናታቹ

  • @ለሁሉምጊዜአለውብቻመሶበር

    ቤቶች እንኩዋንገር ደህና መጣችሁ
    ሁሌም የፕሮግራማችሁ አዝናኝና አስተማሪ ነው የዛሬውም በጣም ቁም ነገርር አዘል ነው ዘሩ እዳለው ራሳችንን መከባከብ አለብን ከፍፈጣሪ በታች ራሳች ነን ራሳችንን የምንጠብቀው
    ሌላው ነገር የኢትዮጵያ የመኪና አደጋ የሚበዛው ለዚህ ነው ሁሉም ቤት መናፈሻ የለ ለልጆች መጫወቻ ሜዳ የለ ሁሉም ቦታ ለአደጋ ያጋልጣል እደው ግን መቸ ይሆን የኢትዮጵያ አልፎላት የምናየው

  • @ማርታአበራእየሱስጌታነው

    እንኳን በስም መጣችሁ ውድ ቤቶች ድራማ በጠም ጥሩ አስተማሪ ነው ተበርክ እውደቻዋሎ ብርቱ
    ሰላም እና ፍቅር ለምድርችን ለኢትዮጵያ እና ለሕዝብ ይሁን ይክፎ ሥራ በእይሱስ ስም የፋርስ አሜን ወገኖች እውደቻዋሎ ተበርካ
    ♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @jxnncjxxxnxkxlx2063
      @jxnncjxxxnxkxlx2063 6 лет назад

      ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው ameeen
      Yifirasi

    • @ድንቅነውተዋህዶ
      @ድንቅነውተዋህዶ 6 лет назад +1

      ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው የልተጠመቀ ነው አህዛብ

    • @makkyahmakkyah1981
      @makkyahmakkyah1981 6 лет назад

      ቤቶች ኡንከን በሰለም መጠቹ መሮቼ

    • @selamselam4494
      @selamselam4494 6 лет назад +1

      ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው ameeennn tebarki

    • @asookbaysayra6843
      @asookbaysayra6843 6 лет назад

      ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው !

  • @moloalmolo1327
    @moloalmolo1327 6 лет назад +1

    ሀገር ምትገቡት አላህ በሰላም ይመልሳቹ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በተረፈ ቤቶችዬ እድሜና ጤና ይስጣቹ ታስተምራላቹም ታዝናናላቹ በተረፈ ሳምንት የተሻለ እጠብቃለን ቸር እሰንብት

  • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
    @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 лет назад +14

    እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች♥
    ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ጤናችሁን ይስጣችሁ(አሚን)ከሁሉም ነገር ጤና ይበልጣልና።

  • @ناننلتنهط
    @ناننلتنهط 6 лет назад

    ቤቶችዬ ክፍት ብሎኝ ነበር አዝናናችሁኝ እናመሰግናለን

  • @ያተውአፍቃሪለዘላለም
    @ያተውአፍቃሪለዘላለም 6 лет назад +11

    ሰለም እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ አሁን ልተኛ ነው ነገ አያችሆለው መልካም ቆይታ ጋይሶች

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 6 лет назад

    አመሰግናለሁ ቤቶች ጥሩ ትምህርት ሰጭ ነው

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 6 лет назад +265

    ነገ እኮ እናታችን ኪዳነ ምረት ናት
    ኪዳነ ምህረት ጭንቀታችሁን ሀዘናችሁን አቅላ
    ደስታችሁን ታብዛላችሁ አሜን። ~❤

  • @abdutezau77
    @abdutezau77 6 лет назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን ቤቶችየ ውድድድ♥

  • @ዉሸትአልወድምዉሸትአልወድ

    ቤቶችዬ ስወደችሁ እኮ ሁሌም ፈታ ነዉ የምተደርጉኝ

  • @selamtm6263
    @selamtm6263 6 лет назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች
    በስደትም በሀገር ውስጥም ላላችሁ በሙሉ
    እግዚአብሔር ከፈቀደ ሳምንት ሀገሬ ገቢ ነኝ
    So በጣም ደስ ብሎኛል እናንተም በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ♥

  • @زینب-س8ف3ط
    @زینب-س8ف3ط 6 лет назад +30

    ዋው ቤቶች በርላይ ነበርኩኝ ላይክ በሉኝ የዛሬን ብቻ

  • @hanabirusheba9322
    @hanabirusheba9322 6 лет назад

    ተባረኩ አሪፍ ትምርት ነው የመዝናኛ ቦታ ሊኖረን ይገባል ተባረኩ

  • @የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ የተከበራችሁ የኦርቶዶክሰ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእናታችን ለአዛኝቷ ለቅድሰት ቅዱሳን ለእናታችን ለኪዳነ ምህርት ውርሀዊ ክብር ባአል በሰላም አደርሳችሁ

    • @ድንቅነውተዋህዶ
      @ድንቅነውተዋህዶ 6 лет назад +1

      የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ አሜን

    • @alemalem1373
      @alemalem1373 6 лет назад +1

      የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ enkan abero adersen

    • @abeabe3434
      @abeabe3434 6 лет назад +1

      የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ♥

    • @hayothaile9510
      @hayothaile9510 6 лет назад +1

      የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናታችን ኪዳነ ምህረት ጥበቃዋ አይለየን

    • @fayekataya5185
      @fayekataya5185 6 лет назад +1

      የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ amen

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 6 лет назад

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ የሳምት ሰው ይበለን አሜን ባሻ መነሳት አቅቷኝ አይደለም አስፋልትላይ መጫውት ክክክክክክክ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ለማንኛውም መቅዲ ስደተኛ መዳም አሚሮዬን ስረብሸኝ ውላ ነበር ቤቶች ዘና አረጋችሁኝ

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 лет назад +19

    ስላም ስላም
    ስላም ለሀገራችን
    ስላም ለወጋኖቼ
    ስላም ለእህቶቼ
    ስላም ለወንድሞቼ
    ስላም ስላም ለሁላችንም እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን እህት ወንድሞቼ የያዕቆብ ሊሊት ይሁንልን

  • @semirajemalemehammed8456
    @semirajemalemehammed8456 6 лет назад

    ወላሂ አቶ ባሻ በጣም አሳቁኝ የባለፈው አሰራምት ና የሩጫ ውድድሩ ጊዜ በጣም ነበር ያሳቀኝ በርቱ ቤቶችየ

  • @eyerustailahun9113
    @eyerustailahun9113 6 лет назад +8

    እስካሁን ሳልተኛ ለምን ብትሉ የናተ ፍቅር ውይ ስወዳችሁ ቤቶች 😍😘😘😘😘እንኮ ደህና መጣችሁ

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 лет назад

    ቤቶች በጣመ ጥሩ መለክተ ነዉ ሁሌመ ምታሰተላለፉተ ወቀታዊ የሆን ነገረ ለዢ እናመሰገናለን ኑሩለን

  • @ማርቲየማርያምልጅ-ኈ8ቘ

    ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ።
    እስኪ አፅናኑኝ ሴትዮዬ አራት ልጆች ጥላብኝ ዱባይ ልትዝናና ሄደች ከባሏ ጋር ልጆቹ ጭንቅላቴን አዞሩት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ምርርርርርር አለኝ

  • @عبدالله-م4ذ9ق
    @عبدالله-م4ذ9ق 6 лет назад

    #ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹልኝ #ለክርስትና እምነት ተከታዮች #ለአብይ #ፆም #7ኛ #ሳምንት #ለኒቆዲሞስ እንኳን አደረሳቹ የበረከት ፆም ያድርግልን አሜን #ለሀገሬ ለጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ likewan #አትርሱ 😉😘 #መልካም #እለተ #ሰንበት #ከደነምህረት ናት ነገ #እሷ #ከክፉ #ነገር ትጠብቀን በያለንበት አሜን like like

  • @አቢቲነኝያባቴልጅፍቅር

    ሰላም ያሀገሬ ልጆች..
    አቦ ዛሬ ክፍት ብሎኛል በላይካችሁ አፅናኑኝ...?

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ

    እንኳንደህናመጣቹውድናአዝናኝ
    የቤቶች'አፍቃሪዎችበሙሉሰላመጣቹ፡

  • @ሰአሊለነቅድስት-ለ1ሠ
    @ሰአሊለነቅድስት-ለ1ሠ 6 лет назад +7

    እሽ ሚጥሚጣ የሆነች ልጅ አፏ እንደት ነው የሚጣፍጠው 😘😘😘

    • @seadaali5419
      @seadaali5419 6 лет назад

      በጣም ቅመምናት ልጂቶ

    • @halihali4294
      @halihali4294 6 лет назад

      ወለተ ማሪያም 77

    • @halihali4294
      @halihali4294 6 лет назад

      ወለተ ማሪያም iplkji

    • @halihali4294
      @halihali4294 6 лет назад

      ወለተ ማሪያም photo 00000

  • @ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ

    ቤቶች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በጣም. እናመሰግናለን

  • @user-nv5gq5kh2y
    @user-nv5gq5kh2y 6 лет назад +71

    ሀይ ኮሚቶች ሰላምናችሁ ውዶች ለመጀመሪ ግዜ ለቤቶች ድራማ ኮምንት ስሠጥነው ላይክ በሉኝ ማሮቸ

  • @eyesusgetanewegzabhr6449
    @eyesusgetanewegzabhr6449 6 лет назад

    ቢሪሞ ሜዳ ውስጤ ነው ...የ ልደታ ሰሠር የ ሆናችሁ like aderegu...

  • @hawahawa4299
    @hawahawa4299 6 лет назад +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ተናፋቂወች 💜

    • @landonisrael6989
      @landonisrael6989 3 года назад

      I guess im asking randomly but does someone know a way to log back into an instagram account??
      I somehow forgot the password. I would love any assistance you can give me

  • @ኑርያያአላህባሪያ
    @ኑርያያአላህባሪያ 6 лет назад

    እኳን ደህና መጣችሁ የተመልካች አስተያየት ተቀብላችሁ ደቄቃ ስለጨመራቹሁ እናመሰግናለን 😍😍😊😊😊👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayalayele5754
    @ayalayele5754 6 лет назад +3

    ኮማተሮች ሠላም ብያለሁ ቤቶችም እንኳን በሠላም ተከሠታችሁልኝ፡፡

  • @ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ
    @ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ 6 лет назад

    ሥወዳቹሁ ቤቶችየ የኔ ምርጦች እናመሠግናለን

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን

    አቤት አለን ተካክለን
    በቤቶች ቀልድ የለም

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 лет назад

    ውይ ባሻ በሣቅ ገደሉኝ ቤቶች እናመሰግናለን

  • @اللهرييالإسلامديني

    ክክክክክክክክ ወሏህ እንደት አሳከኝ ዘሩ ባሻ አይንህ ነው ክክክክክክ

  • @ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል

    ዋውውው እዴት ደስ ይላል የይቤልጅ ስታምር ቅመም ነገር ነሽ ሚጣዬ እደጊ አይ ጉራ ባሽዬ ከነ በረኛው ነው እማስገባው አባባልህ ይገርማል ማፊዬ በእግርህ ነው ወይስ በጥይት ስትይው በጣም አሳቅሽኝ ልክ እኔም ሳስበው በርቱ እስፖርት ለጣንነት

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 6 лет назад +20

    ቤቶችየ እንኳንደህና መጣችሁ

  • @ሚጥሚጣዋነኝለፍቅርዘማቿ

    ስጠብቃችሁ ነበር❤❤❤💞💞💞💞እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 6 лет назад +41

    አድስ ገቢ ነኝ ላይክ ገጭ

  • @ሳራየድንግልማሪያምወዳጅ

    እንኳን ደህና መጣቹሁ የኔ ምርጦች 😍😘😘👌👍👍👏👏👏👏💚💛💜💝💝💝💝💝💝

  • @mahabaahmed2574
    @mahabaahmed2574 6 лет назад +37

    ቤች እሻአላህ የሳምቱ በሀገሬ አያለሁ አሁን ማየው በዱባይ ነው

    • @sit8475
      @sit8475 6 лет назад +1

      Mahabaማሻአላ አላህ ኢጠብቃቹ Ahmed ዋው አገርሺልገቢነው

    • @jxnncjxxxnxkxlx2063
      @jxnncjxxxnxkxlx2063 6 лет назад

      Mahabaማሻአላ አላህ ኢጠብቃቹ Ahmed basalam gibi

    • @shdjdj7436
      @shdjdj7436 6 лет назад

      Masha Allah beselam gbi

    • @mesimesi8694
      @mesimesi8694 6 лет назад

      Mahabaማሻአላ አላህ ኢጠብቃቹ Ahmed yeni konjoo Dubyi khonshi eni ADI's negi yemtahut kirb seat new Birr liki alwkim Mnzari Sint new eski kawekshi ngerigi...Abu dahbi negi

    • @webalmasamrawit21
      @webalmasamrawit21 6 лет назад

      Mesi Mesi konjiya bebank kehon 7 beir nw be belck marcat kehon 9 nw

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ

    ይች ህፃን ልጅ ስታምር አፏ ሲጣፍጥ እድግ በይ ማር

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 6 лет назад +3

    ክክክክክክክክ 😁😁😁😀😀የኔ መዝናኞች ስወዳቹሁ እኮ 😗😗😗 እኔ ምላቹሁ ኮሜንቶች ኢትዮ ኔትወርክ ተለቋል እንዴ እሰኪ ከሰማቹሁ ሹክ በሉኚ ስወዳቹሁ 😍

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 лет назад

      ትናንት እህቴ ጋር በዋትሥ አብ አውርቻለሁ እህት

  • @sass4755
    @sass4755 6 лет назад

    ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ ያገሪ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሁላችሁንም ውድድ ነማረጋችሁ በስደትም አለም ያላችሁ ወገኖች እንደምንከረማችሁ

  • @ሀይሚየማርያምልጅነኝ

    በስማአብ ዛሬስ 20 ነኝ ክክክ ግን አላየውም ላይ ነው ገና ክክክ

  • @የራያልጅ-ደ8ዠ
    @የራያልጅ-ደ8ዠ 6 лет назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ቤቶች

  • @shitawwondimu4089
    @shitawwondimu4089 6 лет назад +3

    Wowww welcome Betochiye wawu zare 49 gna honikugn 😃😃

    • @abeabe3434
      @abeabe3434 6 лет назад

      Shita w Wondimu አሜን ♥

  • @workalemtadesse6042
    @workalemtadesse6042 6 лет назад

    ዋውውውውው ቤቶች በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ሁሌም ምታቀርቡልን በርቱልን

  • @weynshetweynshet4337
    @weynshetweynshet4337 6 лет назад +5

    እንካን ሠላም መጣችሁ

  • @mahdreweyahunesebezamenews3562
    @mahdreweyahunesebezamenews3562 6 лет назад

    ፍቅሮች ዌል እዴው አያልቅባቹህ ደስ ይላል ትምህርት እየሰጠ የሚአዝናና

  • @user-oi6wh1dv6f
    @user-oi6wh1dv6f 6 лет назад +11

    ቤቶችዬ ምናለ የእከን ልብስ ብቀይሩለት አለዛ እኔ ልግዛለት

    • @malefia6779
      @malefia6779 6 лет назад

      kkkkkkkk

    • @user-oi6wh1dv6f
      @user-oi6wh1dv6f 6 лет назад

      Malefia ዳና ለናትሸ እድሜ ያስትልሸ
      እውነቴነው በአንድልብስ እድሜውንጨረሡት

  • @kalkidanzenebe1513
    @kalkidanzenebe1513 6 лет назад

    ቤቶች የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ በርቱልን ከቁጥር አያጉላችሁ

  • @ቃልየጎንደሬዋ
    @ቃልየጎንደሬዋ 6 лет назад +7

    ቤቶች እንካን ደናአ መጣችሁ
    ለመላው ለኦርቶዶክሥ እምነት እንካን ለኪዳነ ምህረት ወራውይ ባህል አደረሣችሁ

  • @samuelramoeletsi6461
    @samuelramoeletsi6461 6 лет назад

    I I like these derama and iam from South Africa Ethiopia betoche best ever comedy I love all comydens

  • @hejd3707
    @hejd3707 6 лет назад +8

    እደምን አላችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች እህት ወድሞቸ። በስደት አለም የምትገኙ ገባገባ በሉ አብረን እንሹፈዉ ቤቶችየ እኳን ደህና መጣችሁ

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 6 лет назад

    ወይኔ ቤቶችየ አየ ባሻ እውነትም አስባልትላይ መጫወት ትልቅ አደጋ ነው ኑሩልን ይመቻችሁ

  • @susufeker1717
    @susufeker1717 6 лет назад +4

    ምነው እርእስቴን ጣል ጣል አደረጋችሀት

  • @መቅዲየእናቴልጅ
    @መቅዲየእናቴልጅ 6 лет назад

    ቤቶችዩ ውድድ እኮንም መጣችሁልኝ ከልቤ እወዳችሁ አለሁ እንዴሁም ኮሜታተሯች ውስጤ ናችሁ

  • @ሽገዛያፄዎቹነኝ
    @ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 лет назад +11

    ዋውውው ዛሬ like ያምረኛል 23 ኛ ነኝ ሲቀጥል ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ በተረፈ እንኳን ለትሣኤው ባአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን::😍😍🌷🌷

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 6 лет назад

    ወይ ባሿ በጣም ያሳከኝ አሚንየ በጣም ነው ደስ የምትይው ሁሌም ስታወሪ ኳፍሽ ማር ጠብያለነው የሚመስለው አላህ ያስድግሽ

  • @thedaniman9246
    @thedaniman9246 6 лет назад +17

    ሊኩን በመክፈት ሙዚቃውን ይመልከቱ ከተመቻችሁ ላይክ ካመንት የተሰማችሁን መግለፅ ይቻላል በየሳምንቱ የሚወጣውን ለማየት ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ እናመሰግናለን
    ruclips.net/video/iQO7nhYYcP8/видео.html

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 6 лет назад

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ቤቶችየ ስወዳችሀ እኮ

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 лет назад +49

    ቤቶች

    • @genetbirara1393
      @genetbirara1393 6 лет назад +1

      ማህደር ግርማ from Adis Abeba። ስወድሽ

    • @bitaniyamekonnen4973
      @bitaniyamekonnen4973 6 лет назад

      ምላሽ

    • @fromadisabeba6427
      @fromadisabeba6427 6 лет назад +1

      Genet Birara ገኒዬ የኔ ቆንጆ እኔም ውድድ💖

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 лет назад +1

      ማህደር ግርማ from Adis Abeba 😍😍😍😍😍😙😙😙👍💗💗💗💗💗💗💞💞💞💞💞💞

    • @fromadisabeba6427
      @fromadisabeba6427 6 лет назад +1

      ተመስገን ተመስገን ተምዬ 💕💕💕💕💕💕💕

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 6 лет назад

    ዋውውውድ ዘርሻ ዝንጥ ብለሀል ዛሬ ይመቻችሁ ማሬች ውድድድድድድድድ ስጠብቅ መጣችሁልኝ

  • @jujubinthassenhuu4314
    @jujubinthassenhuu4314 6 лет назад +11

    ዛሬ ወጉ ደረሰኝ 5 ተኛ ሆንኩ

  • @firahiwotterefe3608
    @firahiwotterefe3608 6 лет назад

    ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛልን እንኩአን ደና መጣችሁ 😂😂😂😂😂😘😘😘🙏🙏🙏👍👌👌👈

  • @አስራዘጠናዘጠኝ
    @አስራዘጠናዘጠኝ 6 лет назад +5

    _ምናለበት ለስራ እንዲህ ብትሮጡ ይሄኔ መዳም ማነሽ ፋጡማ ብትልሽ ኤጭ ይቺ ደግሞ😡 እያላችሁ ነው እምትልጎሞጎሙት 😃😃_ አይ ሐበሻ😜😜

    • @bab8645
      @bab8645 6 лет назад +1

      በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ ክክክክክክክ

    • @ድንቅነውተዋህዶ
      @ድንቅነውተዋህዶ 6 лет назад +1

      በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ። መዳም ስትጠራኝ ስልኬ ጥያ ናዓም ማማ ነው እምለው

  • @ansaroansaro7862
    @ansaroansaro7862 6 лет назад

    እኔ በጣም እየገረመችኝ ያለችው ትንሿ ልጅ ናት የሚገርም ብቃት አላት በዚህ ላይ ማማሯ... እድግ በይልኝ የኔ ማር !!!

  • @cristianoronaldomyking7469
    @cristianoronaldomyking7469 6 лет назад +9

    ዋዋዋውውው አንደኛ ነኝ እልልልልልል

  • @bethlehemyassin2133
    @bethlehemyassin2133 6 лет назад +1

    😃😃😃😃😃😂😍well love you beautiful family wddddd😘

  • @jimem1621
    @jimem1621 6 лет назад +5

    ኣንደኛ

  • @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ

    Yene susoch betam Enkilefe moto neber gen salayachu mader alechilem swodachu 😘😘😘😘😘 deberong neber

  • @misrmiagas4360
    @misrmiagas4360 6 лет назад +9

    hhhhhhhhh betochi😂😂😂

  • @እናቴሂወቴከፈጣሪቀጥለሽ

    Ekuan deena metachu betochye swedachu yene aznagniwech bertulgn widddddddddddd.......i missyou

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ

    Yihen Dirama Mitayu hullu Esik Egiziabher Yimarish Balugn Betam Amognali Ke Egiziabher Bekari himamen Minagirew Sew Yalegnim !

  • @ሰላምሰላም-ጘ8ዀ
    @ሰላምሰላም-ጘ8ዀ 6 лет назад

    ውይ አለ ይቤ ፈርዶብህ ልጅቷም እናቷም አንድ ናቸው የኔ ቅመም አሜንዬ ቤቶች በሙሉ ውድድድድድድድድድ ቃል የለኝም ሻሽዬዋ የት ጠፋች ቅመምስ

  • @zozomuhnd8252
    @zozomuhnd8252 6 лет назад +2

    ከመቸየዉ አይታአችሁ ነው ይህ ሁሉ ኮሜንት እራራራራራአ

  • @eyerushone3682
    @eyerushone3682 6 лет назад

    ውይ ልጅቱ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግሺ

  • @rajunaidu2013
    @rajunaidu2013 6 лет назад

    ውይይይ የዛሬው ደስስስ ይላል ውስጤ ናችሁ ቤቶች😘😘😘😘

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 6 лет назад

    ወይ ባሻ ኳስዋን ከነ በረኛው ነው ጎል የማገባው አሉ ክክክክክክክክክ እንደ እርሶ አይነት ተጫዋት ሞሪኖ እየፈለጉ ነው ክክክክክ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 лет назад

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች

  • @zeeshankhan-tj6im
    @zeeshankhan-tj6im 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እከ ከደከደን ማን ችሎት በልጠትም ሆን በጉልበት ክክክክክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ተ

    ቤቶችየ 😁😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘 አየ ባሻ 😂😃😂😂😂😂😂

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Enat Enat please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад

    እናተዬለመጀመሪያ ግዜ
    እደዚህ አይነት ኮመት ስኮምክ
    እናም፣ እላችኋለሁ
    መዳሜ ለአንድ ወር ወደ አሜሪካ ልትነካው ነው፣
    እቤት ውስጥ ሁሉት
    ህፃናቶች ጥላብኝ ልትሄድ ነው







    ደግነቱ ሁለቱም
    ድመቶች ናቸው
    ውይ ስወዳቸው

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት

    ቤቶች እንኳን ደና መጣቹ ሰው እንደተለቀቀ ያያአል እኔ መዳም ስራ ሄድ ስትል እሁድ አየዋለሁ ለ2 ቀን ቅጥል ስታረገኝ ትውልና እሁድ በእናንተ እፅናናለሁ♥