በቤተሰብህ ላይ ቅና ደዩስ አትሁን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 20

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 2 года назад

    ➩የቀኑ ➌ቱ ሐዲሶች
    ክፍል:➤[]35 []
    ❶ኛ)➾ «ሊሞት ሲል የመጨረሻ ንግግሩ ላኢላሃ ኢለላህ የሆነ ሰው ጀነት ገባ»።
    ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
    📒አቡዳውድ ዘግበውታል
    ❷ኛ)➾ «የሞቱ ሰወችን አትሳደቡ! እነርሱ ወደ አኼራ ካሳለፉት ስራቸው ጋር ተገናኝተዋልና»።
    ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
    ምንጭ፦📒ሶሒሁል ቡኻሪ (6516)
    ➌ኛ)➾ «አላህ የውመል ቂያማ እለት ሦስት ሰዎችን አያናግራቸውም፣ ከወንጀላቸው አያፀዳቸውም ለእነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው:-
    ➊"ሱሪውን (ሽርጡን) ከቁርጭምጭሚቱ በታች የሚያስረዝም፣
    ➋"በስጦታው የሚመፃደቅ እና
    ➌"በውሸት መሐላ ሸቀጡ እንዲሸጠ ያደረገ ናቸው

  • @ወለተየተዋህዶልጅYoutube

    ሰሴላም ሰላም ሰላምሰላም ላች ይሁን እህታች እኳን ደና መጣሽ አሪፍ ደስ እሜል ቆይታ ነው ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @yuhgggh
    @yuhgggh 2 года назад

    መሻአላህ በጣም ጠቃሚ ሀድስ ነው አላህ ይጨምርለት ለኡስታዛችን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 2 года назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነው
    እነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ለእነሱ (ክፉ) ሥራዎቻቸውን ሸለምንላቸው፡፡ ስለዚህ እነርሱ ይዋልላሉ፡፡

  • @senitube999
    @senitube999 2 года назад

    selam selam lachi yune selam hulum emgelesh aleu ema fetari balnebet ytbken amen fetari beymanotachen ytsenan amen agerachen seAmun yuredelen amen 🇪🇹❤🕊

  • @hilal2907
    @hilal2907 2 года назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ ሰላም እዝነት በረከት በናተላይ ይሁን አሪፍ ቆይታነበር በሠማነው ተጠቃሚ ያደረገን

  • @eulseumedanitnew6
    @eulseumedanitnew6 2 года назад

    ሰላም ላአቺ ይውን እማ ሰላም ሁሉም እመኝልሽ አለው ፈጣሪ ባለንበት ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያርግልን በያይማኖታች ፈጣሪ ያፅናን አሜን አሜን ሰላም ለሁሉም አለም እመኛለው 😘🇪🇹❤🇪🇹👈

  • @fanostube15
    @fanostube15 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ጀዛኪላሁ ኸይረን

  • @Tube-bn1yn
    @Tube-bn1yn 2 года назад

    አሰላሙለይኩም የሀይቋ
    ሰላም ሰላም ዉድ እህት እኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎ እዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ማሻላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበርከዚህ የተሻለ ሰራ ይዘሽ እደምትመጭ ተሰፋ አርጋለሁ ይህ ቻናልሽ ደግሞ አድጎ የተቸገሩትን የምትርጅበት አላህ ያርግሽ
    🌷ከእሙ ሀያት ቢቸና 🌷

  • @ራህማYouTube-m5z
    @ራህማYouTube-m5z 2 года назад

    10☔️ ‏لا اله الا الله أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
    ላኢላሀኢለሏህ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነዟሊሚን
    ለመጀመሪያ ጊዜ ይህንን ዱዐ ያደረገው ነብይ ማን ነው?

  • @habibatube2534
    @habibatube2534 2 года назад

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአላህ ዋአለይኩምሠላምወራህመቱሊላሂወበረካትሁአህለንእህትማሻአላህጥሩቆይታነበር ቀጥይበት

  • @fadelayoutube5411
    @fadelayoutube5411 2 года назад

    አሸለሚለይኩሚ።አገሪቸነሠሊሚነይበዚአሊነ።አቸሚበሰሊሚለሀገሪሸይበቂሸወደ👍👍👍👍

  • @ሀዉይቻናል-ፈ7ኰ
    @ሀዉይቻናል-ፈ7ኰ 2 года назад

    አሰላምዋለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱአህለንወሳህለንእህታለምሀይቋባለሽበትየአላህእዝነትበረከትአየለይሽ

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 2 года назад

    aselamu.aleykum.werahmetulah.weberkathu.ahlen.enkuwan.dena.metashe

  • @Rabasied
    @Rabasied 2 года назад

    አሰላም አለይ ወራህ መቱላህ ወበረካቱ አላህ ሰላም

  • @oumeyaindentTube
    @oumeyaindentTube 2 года назад

    ➥መህሬ "ተውሒድ" ነው ያለችዋ ድንቅ እንስት 💎
    ➳ከዚህ የሚበልጥ ምን አይነት መህር ይኖር ይሆን ⁉
    ______
    ሳቢት ኢብኑ አነስ እንዲህ አሉ፡-
    ➥አቡ ጦልሓ የተባለ ሰው ኡሙ ሱለይምን የትዳር ጥያቄ ያቀርብላታል ፡
    ➣ከዚያ ኡሙ ሱለይም እንዲህ ብላ መለሰችለት ፡
    ➳" አንተ አቡ ጦልሓ ሆይ ! (ወላሂ) በአላህ ስም ይሁንብኝ የአንተ አይነት ሰው ለትዳር ጠይቆ እምቢ የምትባልና የምትመለስ ሰው አልነበርክም " ነገር ግን አንተ ካፊር/ካሃዲ ነህ ፡ እኔ ደግሞ ሙስሊም ሴት ነኝ ፡ እኔ አንተን ማግባት አልተፈቀደልኝም ፡ ከሰለምክ እሱ ነው መህሬ ከዚያ ውጭ ምንም አይነትን መህር አልፈልግም አለችው ፡
    ➥ከዚያም አቡ ጦልሓ ሰለመና ተጋቡ መህሯም ይሄው መስለሙ ሆነ ፡፡
    ➣ምንጭ፡- (ሶሒሁ ነሳኢይ)

  • @rahamahusan2025
    @rahamahusan2025 2 года назад

    Turu timrti nw

  • @ሀዉይጎደሬዋB
    @ሀዉይጎደሬዋB 2 года назад

    አሰላምዋለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱአህለንወሳህለንእህታለምሀዉይቻናልነኝ

  • @ሀዉይየመዳምሽቅርቅርB

    አሰላምዋለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱአህለንወሳህለንእህታለምሀዉይቻናልነኝ

  • @ሀዉይቻናል
    @ሀዉይቻናል 2 года назад

    አሰላምዋለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱአህለንወሳህልንእህታለምአላሀምዱሊላሀቄንጨርሻለውበሁለቱስልኬ