"የውጭ ኃይሎች 15ሺህ ታጣቂዎች ልከውብናል"፣ "ፍርድ ቤት ሂዱ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 сен 2024
  • "የውጭ ኃይሎች 15ሺህ ታጣቂዎች ልከውብናል"፣
    "ፍርድ ቤት ሂዱ"
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 52

  • @user-lj8js6hu1x
    @user-lj8js6hu1x 17 дней назад +3

    ኤርሚ የሰላሌን ህዝብ ጉዳይ ዝም አልክሳ አባከህ❤❤❤❤❤

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 17 дней назад +1

    ትክክለኛ ማብራሪያ ነው የሰጠን! እናመሰግናለን!
    ህዝባችን ፓርቲ፣ መንግስት እና ሀገረ መንግስትን እየነጣጠለ ለሀገረ መንግስቱ ጥቅም ሊቆም ይገባል! ሰላማችን እናጠናክር፣ የጎሳ መከፋፈላችንን እናቁም ፣ በኤክስፖርት ከፍተኛ ዶላር ማግኘት የሚችልና አስተማማኝ ኢኮኖሚያ እንገንባ ፣ ከሀያላን ሀገራት ጋር ከምስራቁም ከምዕራቡም ጋር ዲፕሎማሲያችንን እናጠናክር እንዲሁ መከላከያችን ከአፍሪካ አንደኛ እንዲሆን አድርገን እንገንባው ከዛም አሰብን ብሎም ሌሎችንም ስትራቴጂክ የባህር በሮችን በሰላምም ይሁን በሀይል የምናገኝበትን የአመታት እቅድ አውጥተን ማስፈፀም ከቻልን ሀያል ሀገር ከመሆን ምንም የሚያቆመን ምድራዊ ሀይል አይኖርም!

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 17 дней назад +3

    የወያኔ ጉዳይ ሲሆን ይቆረቁራሃል መሠለኝ!!!!

    • @getachewaredo576
      @getachewaredo576 17 дней назад

      እኔም የምለው ይሄ ጥላቻ አለበት ሁሉም መንግሥት ጥሩ ጎን አለው መጥፎ ጎን አለው እውነት ለመናገር ከትግራይ በላይ
      ኢትዬጵያ አፍ መግሞጥሞጥ ነው ባንዳው ሌላ ነው

  • @SeidAragaw-k5j
    @SeidAragaw-k5j 17 дней назад

    ክብር ይገባቸዋል ኤርሚ

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 17 дней назад +2

    እንደ ንገሱ ግዜ ስላም ነበር ታድያ ለምን
    አልስሩም ለሀገር እህድግ እስኪ ገባ ጣሊያን በስራው መንግድ አይደለ ስንገለገል የነበረው መንግሥት የ50 ዓመት እቅድ ያስፈልገው የህዝብ ብዛት መጨመርን እየገመተ ብሶት ነው ከስልጣን ያወረዳቸው ሁሉም መንግስት
    አድተዳደሩ ጥሩ ከልሆነ ተቃዋሚ ይገጥመዋል ያንን ማጥበብ ያለበት መንግሥት ነው የመጣው መንግሥት እኔ ብቻ ያሚል አባዜ ያጠቃዋል

  • @user-bf1jr4bm7h
    @user-bf1jr4bm7h 17 дней назад +1

    ኤርሚ ይሄን ልጅ ከየት አመጣከው እሳት የላሰ ልጅ ነው በጣም ነው የተመቸኝ

  • @tatitsehaye3332
    @tatitsehaye3332 17 дней назад

    Anteneh your view is amazing I appreciated your kind explanation with brilliant idea.

  • @SeidAragaw-k5j
    @SeidAragaw-k5j 16 дней назад

    እናንተን አይነት ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 17 дней назад +1

    የሕዝብ እኩልነትነን ሳታረጋግጥ ፍትሀዊ አሰተዳደርን ሳታሰፍን እንዴት መንግስትን ትደግፋለህ ? ህዝብን ርግጠህ ገድለህ በዘር ከፋፍለህ እየገዛህ ይህ ፈፅሞ አይታሰብም

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 17 дней назад +1

    When Melese zenawie went to TPLF he was 2nd year university on 1965 E . At the time when Melese started elementary let us say he was 7 years old when started . 7+ 12 grade= 19 years old when he graduated. Then 2 years university then when he went to join TPLF, he was 21 or 22. Then 21 plus 17 years fighting them , when he took power he was 39years old, if he was alive today 39+ 33=71 years old

    • @ninaabay2140
      @ninaabay2140 17 дней назад

      Btw it didn’t take him 12 years to finish school because he was being promoted so what takes 6 yrs probably took 3 yrs

  • @meheretubirru7161
    @meheretubirru7161 17 дней назад +1

    ምርመራውን ለፖሊስ ለምን አተውም ?

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 16 дней назад

    የኢትዮጵያውያን ምሁራን የመጣውን መንግሥት መቃወም እንጂ ሌላ ሥራ የለውም ::
    ለዚህም ነው የምሁራኖቻችን ትምህርት በሬና ገበሬን ማላቀቅ ያልቻለ ም
    ነው የተባለው :: በቃ በቃ ....

  • @bedrajemal9477
    @bedrajemal9477 17 дней назад +1

    ዳዊት ድሪባ የሚኖረው ዱባይ ነው ዕድሜው 45 ዓመት ይሆነዋል የሞት ፍርደኛ ነበር

  • @abathunpaulos
    @abathunpaulos 17 дней назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እንግዳህ!!

  • @pl9574
    @pl9574 17 дней назад

    የኢትዮጵያን ታሪካው የውጪ ጠላቶችን በአግባቡ ጠንቅቆ በመለየት የትውልዱን ግንዛቤ እንዲዳብር በሳል የሙሁራን ለክርክር ለማካሄድ አዋቂወችን መጋበዝ ተገቢ ይመስለኛል::

  • @bd-vf7zl
    @bd-vf7zl 17 дней назад

    ዳዊት ድሪባ አየር ጤና ያሉት ወጣቶችን ከ 20 አመት በፊት ግዳጅ የሚባል ዝርፊያ ያዘርፍ ነበር።ትክክለኛ ሠፈሩ ከረዩ ሠፈር መሠለኝ

  • @MUlisaMokennen
    @MUlisaMokennen 17 дней назад

    ጎበዝ እንድ አይነት ሰውን እውቀት የለው ሰው

  • @SeidAragaw-k5j
    @SeidAragaw-k5j 16 дней назад

    ይህን ጉማሬ ለምን ታሳየናለህ ኤርምያስ?

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 17 дней назад

    Meles Zenawii should not be forgotten by any means and others!!

  • @SeidMuhamed-t5w
    @SeidMuhamed-t5w 17 дней назад

    አቶ መለስ እና አብቹ እሚገርም ስራ ነው በሰላሙ ዙርያ ይበልጥ ቢሰራ

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 17 дней назад

    ይሄ ሰውየ ከአቅሙ በላይ ይናገራል ድንፋታ fa ክ ኦፍ

  • @mogeswolde6225
    @mogeswolde6225 17 дней назад

    ውጪዎች ኢትዮጵያን ለመከፋፈል ከሆነ የኢትዮጵያ መሪዎች ለምን ኢትዮጵያዊ ያንን ይከፋፍላሉ ?

  • @sisaybekele7516
    @sisaybekele7516 17 дней назад

    ❤🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 17 дней назад

    በጣም፡ አመሰግንሃለሁ፡ ወንድሜ፡ አንተነህ! አብይን፡ ያለማቋረጥ፡ መቃወም፤ አገራችንን፡ መናቅ፤ 1ኛ)ፈጣሪ፡ እንዳይቀጣን፡ ከአፋችን፡ በሚወጣ፡ ስድብ! 2ኛ) ከድህነት፡ ተጠይፈን፡ ጦርነት፡ አቁመን፡ ስራ፡ ፈጥረን፡ በምርጫ፡ አብይን፡ ብልጽግናን፡ ከጠላን፡ መጣል!!!

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l 17 дней назад

    እባክህ የህወአት ነገር በውኋም ቢሆን ዋጠው

  • @abrahamazene1962
    @abrahamazene1962 17 дней назад

    Where is Habteyesus?

  • @SolomonAdigrat
    @SolomonAdigrat 17 дней назад

    ኣውሮፕላኑ የግብፅ ኣይደለም ፣ ኣልተመታምም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 17 дней назад

    ሌላ ቁጭ በሉ መጣ ደግማ እቺ ኢትዮጵያ ስንቱን ነዉረኛ ነዉ ፈጥራ አበሳዋን የምታየዉ። ቁጭ በሉ ይሰመርበት።

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 17 дней назад

    ይሀ ኤልያስ ድሪባ በመልኩ ህፀን ይመልለ ? እሰቲ አጠሩት አሱ መሆኑን

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 17 дней назад

    ኤረትራኮ እንደ አገር ናት ፈደረሺን የተደረገው ስለ ኤረትራ ተወው አትናገር

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 17 дней назад +2

    አረ ብዙዎች ሀገሮች ለምን ከለመገጠል አልዳኑም ሌላ 30 ዓመት ትዋጋለህ ሱማሌ ላንድም ጫፍ ላይ ናት ትገነጠላለች በጦርነት ነው እኮ ሻቢያ አዱስ አበባ የደረሱት ስይህ የወያኔ ጥላቻ አባዜ ያለብህ ነው የሚመስለኝ መለስ እኮ ማንም ያርልስራውን ስራ ነው ሀገሪትዋ ላይ የስራው የዓባይ ግድብ የሱ ሀውልት ነው ጀግና

  • @hamadailyas7085
    @hamadailyas7085 17 дней назад +1

    Very wrong analysis, Eth never had a leader deserve a respect all are murderer and selfish

  • @ShushayNegash
    @ShushayNegash 17 дней назад

    Ere ante nefas nh

  • @MubaKhalid
    @MubaKhalid 17 дней назад

    Manimm mengistt mekeweem yelebbetimm. Pp ginn endeflegachhuu adirguut . Lenne mengistt mewemm malett hagerr yifress endde malett newuu hizbuu yisseded malett newuu , degmmo betteleyii tekkamii yemibaluut kottetochh lehizbbu tilachha slalachhewu hullu gizzee ba ayynii kurrajenna meketatell alebiin .

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l 17 дней назад

    Anqqaw አንቃው

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 17 дней назад

    My brother your understanding is a bit wrong way, the issue of Egypt is not about water shortage, rather they do not want any development in Ethiopia, do not be fool.

  • @ShushayNegash
    @ShushayNegash 17 дней назад

    Ante werada nh ye tigray wetat le egipt aydelem ye tewaga le netsanetu nw ante aleh endia ye belgena propeganda metesera maheyem nh

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 17 дней назад

    በትግራይ ህዝብ ላይ ያለህን ጥላቻ ግልጽያለነው በደህንነትም በመከላከያም ደርግ ከኢህአዴግ ይሻላል የምትል ደንቆሮ ከየት መጣህ እባክህ ኢህአዴግ ኬክ እያበላ ነበር የሚያኖርህ ብትሳል አይመጣም ተረት ተረትነው የሚያወራው

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 17 дней назад

    Are you guys are fool or playing a game . Amhara was prohibited from getting to Addis Ababa from all over Amhra region. What does it mean? Don’t you think this is a good cause to start struggle.
    Don’t worried about who will overthrow Abyie? Are you telling let Amhara suffer for the sake of Ethiopia?
    Trust me , Amhara won’t be killed by Oromoma again in the future Ethiopia. Trust me everybody will suffer not only Amhara, and also everyone of Ethiopia. If any body wants peace, let us start the peace reconciliation and have a new traditional government . Trust me every one of those people will be brought to justice

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 17 дней назад

    አረ ይሄ ደንቆሮ ደርግን መንግስቱን ያደንቅልናል አባቱ ወታደር መሰለኝ

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 17 дней назад

    You are lying to say . Because you are Oromoma, you are lying. The FANO movement were started by Abyie

  • @rubeeshaatii3400
    @rubeeshaatii3400 17 дней назад

    Ermiyas this is the worest show you present to public.Now days your direction is becoming the same as this guy.Please check your self

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 17 дней назад +2

    የወያኔ ጉዳይ ሲሆን ይቆረቁራሃል መሠለኝ!!!!