Abeba Desalegn - አበባ ደሳለኝ - ተፈቺ- Ethiopian New Music Tefechi Official Video 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024
  • Abeba Desalegn - አበባ ደሳለኝ - ተፈቺ- Ethiopian New Music Tefechi Official Video 2023

Комментарии • 910

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Год назад +184

    እንዲህም ያለ የለም ፤ ግሩም ድንቅ ድምጽ በጥበብ ሲሞሸር ፤ ድምፃዊት አበባ ደሳለኝ ተመልካችን አክብረሽ እንዲህ ጥሩ ያማረ የተዋበ ከጥሩ ግጥም እና ዜማ ጋር ይዘሽልን ሥለመጣሽ ደስ ብሎኛል ፤ ይህንን ግሩም ጣዕመ ሙዚቃ ልክ እንደ ጠላ መደጋገም ነዉ ። ቀረፃዉ ፣ ድምጽ ቅንብሩ ፣ ልክ እንደ ዕርጎ እርግት ያለዉ ዜማሽ ከሁሉም በላይ የግጥሙ ፍሬ ሀሳብ ግሩም ነዉ ።

    • @andualemandi4272
      @andualemandi4272 Год назад +3

      አቤ እነዛ አንቺን ተቀምተን የነበረንባቸውን ቀናት እንደእዬብ ብረግማት ደስ ባለኝ ግን ፈጣሪ ሁሌ ትክክል ነውና በዛ ዘመን ውስጥ ያሳለፈውን ስለማላውቅ ደሞም እንደገና መልሶ ሰጥቶናልና ስለሁሉም ነገር ምስጋና ለሱ ይሁን ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ በበረከትና በሰላም በጤና ጠብቆ ያኑርልን እንደአባቶቻችን ምርቃት እራትና መብራት ያድልልን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад

      @@andualemandi4272 አሜን እራትና መብራት ያድላት

    • @missyanjal5277
      @missyanjal5277 Год назад

    • @birhanuatsebha6726
      @birhanuatsebha6726 Год назад

      እቺ ሚስኪን አገራችንን ከጪንቅ አውጣልን አምላካችን 😢😢💔💔😭😭

    • @birhanuatsebha6726
      @birhanuatsebha6726 Год назад

      እቺ ሚስኪን አገራችንን ከጪንቅ አውጣልን አምላካችን 😢😢💔💔😭😭

  • @yemiten
    @yemiten Год назад +4

    አበባ አቤት ድምፅ ግጥሙ ቪዲዮዉ ልዩ ነዉ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አትጥፊ ❤❤❤ የምትሉ ላይክ 👍👍👍💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +7

    ማነው እንደኔ አበባን የሚወዳት ❤😘መቼም የማይቀየር የማይጠገብ ድምፅ 👌👌

  • @TarikshMedia2421
    @TarikshMedia2421 Год назад +4

    ቆንጆ ለስለስ ያለ ጠአመ ዜማ ነው በጣም ደስ የሚል ግጥም ዜማ ቅንብር ምስል የተዋህደ አው የሰጠናወቿ ፈርጥ የምወድሽ አበባ ደሳለኝ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Год назад +6

    የታመቀ ችሎታሽን አውጭው እንቁዋ ወገኔ. ሁሉም በችግር ያልፋል. ከብረት ጠንክረሽ ወገንሽን በዚች ቀውጢ ጊዜ ከጐኑ ሆነሽ በማይኮሰኩሰው ድምጽሽ, የማር ወለላ በመሰለው የገጽታ ውበትሽ, መለል ባለው ቁመናሽ, ወንድን ዋው በሚያስብለው ውብና ማራኪ ፈገግታሽ, ስረቀኝ በሚለው እይታሽ, ኢትዮጵያዊነት በተላበሰው ሰባዊ ግብርሽ, እንኴንም የእኛ ናት ብሎ በሜያኮራው ውስጣዊና ውጫዊ ውበትሽ, ሳይወዱ በግድ ስለ አንች የሕሌና ምስክርነትን ስጥ በማለት ግዴታ እንዲሆን የሚገፋፋው ማንነትሽ, ውድ ኢትዮጵያን ከልብ ወደው ከሚያስወድዱ አንዷ እንስት መሆንሽ, ኧረ ስንቱ. በይ ሰብረሽ ወተሻል. ግፊበት. ጊዜን ተሻሚው. በወኔ, በእልክ, ማድረግ እችላለሁ በሚል ስሜት ከውስጥሽ ያለውን በችሎታሽ ተንፍሽው. አደራ አታምቂው. ይውጣ. ታሪክ ሥሪ. የውስጣቸውን እምቅ ችሎታ ማውጣት ለተሳናቸው ሁሉ ተምሳሌት ሁኝ. የወገንሽን ሮሮ ድምጻቸው ሆነሽ በተዋበው አንደበትሽና ሰርቆ በሚገባው ማራኪ ድምጽሽ ሐቆችን አስተጋቢው. ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ ሁኝ. ለማነጋገርና ለመስማት ስትሄጂ ምን ይዤ ልሂድ ብለሽ ሳትሳቀቂ ከገንዘብ በላይ ድምፅ ሁኛቸው. አነጋግሪያቸው. ብዙ ዘፋኝ ሀብታም አይደለም, ግን በድምጽሽ ደሃ ወገኖችሽን በማጽናናት, በማነጋገር ታሪካቸውን ቅረጭ, በችሎታሽ አስተጋቢላቸው. ወገንን መርዳት በገንዘብና በቆሳቁስ ብቻ አይደለም. አዎ ለኔ መናገር ይቀላል, ማድረግ ይከብዳል. ዓይን ማየት እንኴ ከባድ መሆኑ ይገባኛል ወገኔ. ይቅሩታ ሃላፊነት የመስጠት መብት የለኝም. ስለምወድሽና ወገኔ ስለሆንሽ ስለምኮራብሽ ነው ወገኔ. ማድረግ የምትችይውን ውስጣዊ ስሜት በመንፈስ ስለተረዳሁ ነው. ደጋግሜ በአክብሮት ይቅርታዬን አቀርባለሁ. ሁሉም ከራስ ፈንቅሎ ሲወጣ ነው የሚያምርበት.

  • @kedijaahemed
    @kedijaahemed Год назад +4

    ሆድን የሚያስብስ ዜማ ልብ አውቃ የሆነ ግጥም እጅግ በጣም ተስረቅራቂ (መረዋ) እና ሙልት ያለድምፆ❤️❤️❤️ !!የእውነት አቢቲዬ እንዴት ውስጥን ሰርስሮ እንደሚገባ ልነግርሽ አልችልም 👍ውድ ወዳጆቼ ይህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️የሆነስራ ደጋግ ማችሁ በመስማት ለወዳጅ ዘመዳችሁ በማጋራት እኔን የትሰማኝን ስሜት እንድታጣጥሙት ጋበዝኩ 🕊️ሰላም ላገራችን💚💛❤️

  • @tefelalinegash890
    @tefelalinegash890 Год назад +3

    የተናፈቀ ድምጽ ❤ ተወዳጅ ነው ቆንጆ ሙዚቃ በርችልን ❤

  • @harmilatasew7527
    @harmilatasew7527 Год назад +3

    እንኳን በስላም መጣሽ ይህ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር ገራሚ ስራ ነው በርች ❤

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p Год назад +8

    እውነት ነው ሀገራችን ከታመመች አምስት አመት
    ሆናት የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ሀገር ናትና
    በቃሽ ይበላት እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደሱ ምህረት
    ይቅር ይበለን 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @muke614
      @muke614 Год назад

      ስሚ በኃይለስላሴ ዘመን፣በደርግ ዘመን ፣በወያነ እና አሁን በብልጽግናም በሁሉም ዘመነ መንግሥታት እንደተማረራችሁ የጌታ
      ምፅአት ተቃረበ እና መክራችሁ positive አብተሳሰብ አመብጋኝነት ይኑራችሁ ሁሉም ሲሰሩ ሊሳሳቱ ይችላሉ ግን ደሞ ብዙ መልካም ስራ ሰርተዋል እየሰሩም ነው።

  • @habeshamusic2024
    @habeshamusic2024 Год назад +7

    ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ። አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን #skynet_tube

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Год назад +5

    የአበባ አድናቂዎች የታላቹ 👍👍

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 Год назад +4

    ወቅቱን የዋጀ ግጥም የሁላችን ልብ ውስጥ ያለ እረመጥ ነው እናመሰግናለን

  • @simeontito1956
    @simeontito1956 Год назад +2

    ይሄ ድምጽ ናፍቆን ነበር በድጋሚ ባማረው ዜማ ልዩ ግጥም ዳግም በመመለስሽ ደስተኛ ነኝ ግሩም ስራ ነው ወድጄወለው

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 Год назад +2

    የድምጽዋ ለዛ እንደዛው ነው እንኳን በደህና ተመለስሽ

  • @gudetahussen5463
    @gudetahussen5463 Год назад +5

    የስካራሙ ፖስት ትዝታ ያለበት ❤

  • @komkom9587
    @komkom9587 Год назад +3

    ድሮም ዘድሮም ድምጽሽ ያልተቀየረ መልካሟ ድምጻዊ አበባ ከጠፉሽበት ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ልዩ ሙዚቃ ነው❤❤❤❤

  • @eulseumedanitnew6
    @eulseumedanitnew6 Год назад +4

    ሼር አርጉላት 10k እናስገባት ኢትዮጵያን 🇪🇹

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 Год назад +2

    ለሀገራችን በመዝፈንሽ በጣም አኮራሽን። አገራችን ከምንጊዜውም በላይ ልጆችዋን የምትፈልግበት ጊዜ ላይ ነው ያለችው።

  • @እትዮጵየትቅደም
    @እትዮጵየትቅደም Год назад +3

    አንቺን መየት ራሱ የድሮዋን ደስ የምትለዉ ሀገሬን እትዮጵያን እንዳዬሁ ነዉ የምቆጥረዉ

  • @mulualemshiferaw7115
    @mulualemshiferaw7115 Год назад +1

    ከብዙ ጊዜ በኋላ ይህን ድምጽ በአዲስ ሥራ መስማት ደስ የሚሰኝ ነገር ነው ❤

  • @michaelayele7811
    @michaelayele7811 Год назад +7

    ስው ልጁን ምንያህል አንደሚወድ ላንቺ ሞስጥር አይደለም አኔም የምወድሽ ልክ አንደልጄ ነው ድምጵሽን ልጠገበው አልቻልኩም በጣም ከሚወዲኣሽ አንዱ አንዴ ኤርትራዊ ነኝ በማናውቀው አጣልተውን ነው አንወድሻለን ኑሪ ልን ❤❤❤❤❤

  • @tsynattsynat5040
    @tsynattsynat5040 Год назад +2

    እጅግ እጅግ ልዩ የሆነ ስራ ነው የኔ ዉድ ቁስላችንን ነካሽን አቢቲ አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብክልን አቤት ድምፅ

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia Год назад +4

    በቃ ደጋግሜ ብሰማውም ልጠግበው አልቻልኩም። እንደ እናት እቅፍ በየ-ደቂቃው ተመልሸ እንዳየው ልቤ ይገፋኛል።🥰
    ልክ እንደምግብ አንጀቴን ይሞላዋል። 😍እንደውሃ ሰውነቴን ያቀዘቅዘዋል።
    እንደሳተ ገሞራ ልቤን ያስፈነድቀዋል። በቃ የምገልፅበት ቋንቋ አጠረኝ።
    አበባ ደሳለኝ። እ/ር እድሜሽንና ስራሽን ያብዛልን።😍

  • @mubtg
    @mubtg Год назад +2

    አቢ እንኳን ደህና መጣሽ! ግሩም ድምፅ!ቆንጆ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ:🇪🇹❤️🇪🇹❤️
    🤴🤴🤴🇪🇹ንግስቲቱ ኑሪልን።

  • @loveandunity901
    @loveandunity901 Год назад +3

    መስከረም አንድ ቀን የውድ ሐገሬን ኢትዮጵያ ባንድራ እየሰቀልኩኝ,ባንድራ የሌለው 3 አምፖል ቀበሌ ወስዶ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም አስነክሮ ሲሰቅል እያየሁ ያደኩነኝ እድሜ ለመንጌ። ዛሬም ኢትዮጵያ ነገም ኢትዮጵያ አሜን። አበባ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽ ሸጋ ስራ ነው። ሁሌም የማስታውስሽ እርጅኝ አብሮ አደጌ በሚለው ዘፈን ነው ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ። አምላክ ሆይ ለኢትዮጵያ ሰላም አውርድልን አሜን።

  • @BooksWorld3637
    @BooksWorld3637 Год назад +2

    የኔ ውድ ይሄ ፈውስ የሆነ ድምፅ በጣም ናፍቆን ነበር።😘😘😘😘😘

  • @abeltareke1565
    @abeltareke1565 Год назад +2

    ከልጅነቴ ጀምሮ ሳዳምጥሸ ያደኩት አበባየ እድሜ ጤና ይሰጥሸ ❤❤❤❤

  • @gobezgobez4448
    @gobezgobez4448 Год назад +1

    እጅግ እጅግ ቃል ያንሰኛል ምን እይነት ድምፅ ቅንብር መልክት እጅግ ውብ የሆነ ዘፈን ነው

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 Год назад +4

    ግሩም ድንቅ ነው።መታሰቢያነቱ ለኢትዮጵያ ብለው እውነት ስለተናገሩና ስለፃፋ ብቻ ማየትም ማሰብም በተሳናቸው የጊዜው ጉልበታሞች ለሚሳደዱ አማራ የሆኑ ጋዜጠኞች፣አክቲቪስቶች፣ካህናት፣ምሁራን ወዘተ ሁሉ ይሁንልን።

  • @BA-qr9uh
    @BA-qr9uh Год назад +2

    Wow arif. For you to come reflecting on your motherland shows how deep your connection is to #Ethiopia

  • @modernpatriotism93
    @modernpatriotism93 Год назад +3

    ግሩም ስራ!! " ...ለአንዱ ታይተሽ ለአንዱ ግራ..." በአገራችን ኢትዮጽያ የሚታይ እውነታ ነው። በርቺ🥰🥰🥰

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Год назад +1

    ድምፃዊት አበባ ደስ አለኝ እንኳን ደህና መጣሽ ። ዘፈኖችሽ ምርጥ ናቸው ። አበሮ አደጌን ዘፈን ፍቅር ይዞኝ በነበረ ጊዜ ያለቀስኩበት ወቅት ነበር።Thank you.

  • @senitube999
    @senitube999 Год назад +4

    Welcome Abeba ❤❤❤ ወይኔ ግጥሙ በማርያም ማነው እደኔ በለቅሶ የጨረሰው ቪዲዮ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከልብ ከሰማቹት ልብ ይነካል 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገሬ ውስጤ ነሽ 🇪🇹❤ love you mam Ethiopia 🇪🇹

  • @selamgizaw9692
    @selamgizaw9692 Год назад +2

    የኔ ውድ ሥላየሁሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል ❤❤❤ ምርጥ ሙዚቃ 👌👌🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yabi_hero-jh4ig
    @yabi_hero-jh4ig Год назад +3

    ንግስታችን በጣም ደስ ብሎኛል የእውነት እንኳን ደና መጣሽ

  • @abyssniatube4238
    @abyssniatube4238 Год назад +1

    ምርጥ ( ድምፅ + መልዕክት)= የተዋጣለት = አበባ !

  • @nardosashebr4137
    @nardosashebr4137 Год назад +5

    Endet endemwedsh btaki ygermsh neber banchi mknyat snte alkshalew..
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 lezelalen tnur

  • @jemilayimam5949
    @jemilayimam5949 Год назад +1

    በመጥፋትሽ ሁሌ አዝን ነበር በርች አበባየ
    የብዙን ትዝታ ተሸክመሻል❤❤

  • @fantahunadamu1849
    @fantahunadamu1849 Год назад +4

    ውድ እህቴ አብቲ ይህን አስተያዬት የምሰጠው በወንድምነቴ ሳይሆን እንደ አንድ ልባዊ አድማጭ ነው በመሆኑም ግጥሙ አገራችን የአለችበትን ሁኔታ ከልብ የአገናዘበና የሁላችንንም ፍላጎትና ምኞት ከልብ የተረዳ ሲሆን ሐያሉ ፈጣሪ መርቆ በሰጠሽ አዛዚያምና ቅለሠጤ ተጠቅመሽ ያቀረብሽው በጄሮዬ ተንቆርቁሮ ገብቶ ለሀገሬ ያለኝን መልካም ምኞት ከመቼውም በላይ ቀስቅሶተስፋችን በቅርቡ እውን እነሰደሚሆን እምነት አሳድሮብኛል ።
    ውድ እህቴ ! አሁንም ለውድ ሀገራችን የተመኘሽው ሁሉ ከዳር ደርሶ አንችም ከእነበረተሰብሽ ለሀገርሽ እንዲአበቃሽ ልባዊ ምኞቴ ነው ።በእውነት በእውነት ሁለመናው የተዋጣለት ሙዚቃ ነውና ከልብ አመሰግንሻለሁ ።
    ፈጣሪ አገራችንን የሰላም የፍቅር አገር ያድርግል ።

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Год назад +1

    አብባዬ የኔ ልዩ በሚድያ የሰማሁት እውነት መስሎኝ አዝኘ ነበር በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ድስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥሽ የኛ የዘጠናዎቹ ትዝታችን

  • @emebettemesgen5350
    @emebettemesgen5350 Год назад +5

    ምቀኛ ታማ ተቸግራ እያለ ሲያወራ እሷ የጠፋችው ግን አገሯ ታማባት ነው የጠፉችው ጥኡም ዜማ ኑሪልን አቢ

  • @samsonibrahim6263
    @samsonibrahim6263 Год назад +1

    ያ ግሩም ድምፅ ድጋሜ ስለሰማውት ደስ ብሎኛል አሪፍ ነወ❤❤❤❤

  • @prime7581
    @prime7581 Год назад +3

    የመዳምቅመምነኝ የሀገሬን በለቅሶ ዜማ ዘመርሹ ትከክክክ ያለንበትን ያወክላልልአይይእናት ሀገሬሬሬ😭😢

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Год назад +2

    አበባየ እንኳን ደህና መጣሽ 🙏❤ እንዴት ደስ እንደሚል 🥰🥰💚💛❤

  • @kniefkeir5574
    @kniefkeir5574 Год назад +2

    ካቺ ብዙ ነገር እጠብቃለን

  • @favinalemu8468
    @favinalemu8468 Год назад +2

    ምርጥ ድምፅነው

  • @abebesi6482
    @abebesi6482 Год назад +4

    የኪነ ጥበብ ሰዎች የኢትዮጵያን ደስታም ይሁን ኅዘኗን የሚካፈል ስብዕና የተላበሱ ናቸው። ከጥቂት ዓመታት በኋላ ስርቅርቅ ድምፅሽ ኢትዮጵያን ሲያፅናና መስማት ፣ በዕይታ መስኮትም ብቅብለሽ በጎ ዘሙናችን ከመከራችን ጋር ማስተዋልን ስለአገናዝብሽን ምስጋና ይገባሻል።
    እግዚአብሔር ጤና ዕድሜ እና ሰላም ከደስታ ጋር ይስጥሽ
    አመሰግናለሁ

  • @eyobgweld2581
    @eyobgweld2581 Год назад +2

    ኢትዬጲያዊነት በልኩ ሲገለጽ ደስ ይላል ቆንጆ ስራ

  • @ማርታግርማ-ጨ7ደ
    @ማርታግርማ-ጨ7ደ Год назад +3

    የዘጠናዎቹ ፈርጥ 🥰🙏

  • @firdos4354
    @firdos4354 Год назад +2

    ሃገሬ ታመምሺው 😢 ሰላም ለሃገራችን wel come ኣበባዬ❤

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Год назад +3

    ከሚወዱሽ አንዱ ነኝ ረጅም ጊዜ ጠፋሽና አሁን ሳይሽ ደስአለኝ ባለሽበት ሰላምና ጤናን እመኝልሻለው

  • @mountazahmed9053
    @mountazahmed9053 Год назад +2

    ልዩ ድምፅ ከመልክቱ ጋር የተዋሀደ🎉🎉

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 Год назад +4

    Welcome yena konjo love u 😥😘🙏

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 Год назад +2

    ዋው ድንቅ ስራ እግዛብሄር የጠብቅሽ አትጥፊብን አበብዬ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Год назад +3

    አምላክ ኢትዮጵያን ተጠፍራ ታስራ ከተያዘችበት ይፍታልን! ትንሳኤዋንም ያሳየን!💚💛❤

  • @tsigeredaalemu7566
    @tsigeredaalemu7566 Год назад +1

    የኔ ደርባባ የኔ ውብ እፁብ ድንቅ ስራ ነው የሀገራችን ተንሳኤ ለማየት ያብቃን አንችንም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ አበባ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 Год назад +2

    በጣም በዛባት እጂ ሀገሬ ኢትዬጵያዬ 😢😢😢😢

  • @mogesababu7064
    @mogesababu7064 Год назад +2

    ምን ያክል እንደምንወድ እንደምናደንቅሸ❤

  • @nahomasamere
    @nahomasamere Год назад +6

    ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የራሷ RUclips ነው።

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 Год назад +2

    የኔ ደርባባ እንኳን ተመለስሽልን!

  • @kedir5245
    @kedir5245 Год назад +3

    መመኪያችን መዳረሻችን ያልናት አገራችን በዜጎች እምባ እየተጥለቀለች ነው በእውነትም ህመም ላይ ናት ፈውሱን ከፈጣሪ እንሻለን

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 Год назад +1

    በጣም ድንቅ ደምፅ ግጥም በጣም በጣም ቀንጆ ሙዚቃ ግዜውን የሚዋጅ ሙዚቃ ነው እውነት ነው ሀገራችንበጣም ታማብናለች ዘረኞችን ያጥፋልን በጣም እናመሠግናለን ለዚህ ድንቅ ሥራ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እነሰቁአችን ተባረኪ

  • @zinash1
    @zinash1 Год назад +4

    እንደኔ የኢትዮጵያን ምድርን ለመርገጥ የጓጓ ማነው ሐገሬንና እናቴን በጣም ነው የምወዳቸው ግን የጄራ ጉዳይ ሆነብኝ

  • @kellamedia390
    @kellamedia390 Год назад +2

    boom boom
    directing100%
    voice100%
    cinematography100%...i love u so much dear

  • @wubetayinalem9476
    @wubetayinalem9476 Год назад +3

    አበባ ማአዛሸ ማራኪ ውብ ነው ተፈጥሮሸ እራሥሸ ደርተኛ ለስው ደርታ ነሺ ሥራአት አዋቂ መልካም ሴት ወይዘሮ ልዛ መልካም ሙሉ ሚኖር በሐይምሮ መልካም ሴት አንቺ ነሸ ምግብ ለሐይምሮ ንግግርሽ ልዛው ጣፉጭ ነው ቃልሺ አባባ ደሳለኝ ሂወትን አዳሺ እርጅኝ አብሮ አደጌ መልካሟ ትግሥት ፉንታሁን አባቷ የአባባ እሕት መልካም ትዝታ አለሁ ላለፈዉ ሂውት ለወደፊት ደሥታ መልካም ትዝታ አለን እርጅኝ አብሮ አደጌን ዳግም እንሠማለን ከዚህ በመቀጠል ይድረሥ አክብሮቴ በጣም ለምወዳት ለአበባዋ እህቴ እንዲሁም ለቲጂ መልካም ፍቅራችሁ እርጅኝ አብሮ አደጌ በአንድ አዚማቺሁ አመቱን በስላም ሁሌም ያዝልቃችሁ የማያልቅ ዘመን ተሻጋሪ እግዚአብሔር አምላኬ ጤናውን ይሥጣችሁ የዛሬውን ሥራ ነገንም ጨምሮ መላሺ ዘመን ይሁን ውብ ነሺ በተፈጥሮ አየሠው አየሠው አብርየን ጨምሮ

  • @asterkerega9501
    @asterkerega9501 Год назад +2

    ከልጅነቴ ጀምሮ እማደምጥሽ አበባዬ ወቅቱን የሚመጥን ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад +3

    ላንዱ ታይተሽ ላንዱፐግራ አሁን ያለንበት ስሜት💔😢ሀገሬ እኩል የምትታይ መቼ ነው

  • @saraa3434
    @saraa3434 Год назад +1

    ድምፅሽ ናፍቆን ነበር❤ ጥሩ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያዬ ምህርት ያድርግ በጣም ከባድ ነዉ ያለችበት ሁኔታ🙏

  • @mintesenottariku2116
    @mintesenottariku2116 Год назад +2

    አበብዬ ውድድ ነው የማደርግሽ እሺ

  • @getasewfentahun3003
    @getasewfentahun3003 Год назад +2

    አበባ ደሳለኝ ፣ ምርጥ ስራ ነዉ እንወድሻለን😍።

  • @user-armacheho
    @user-armacheho Год назад +3

    ኢች ሀገር ምንም በአውሬዎች እየተመራች ቢሆንም ችግር ጀግና ይወልዳል።ሁሉም ያልፋል ኢትዩጺያየ 😢😢

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Год назад +1

    አበባ እንኳን ደኽና መጣሽ። በጣም ደስ የሚል ስራነዉ❤❤❤

  • @mzzz4916
    @mzzz4916 Год назад +3

    ወደር የማይገኝለት ስራ ነው

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад +2

    የማይጠገብ! 🏆

  • @mitslalhabtay4
    @mitslalhabtay4 Год назад +3

    አበባየ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ። የሚወድሽ ምጽላል ከ ኤርትራ።ኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላመን ይብዛህ።ባገኒሽ 😂😂😂😂😂😂

  • @kirubeldejene7275
    @kirubeldejene7275 Год назад +2

    Abebiye welcome back, this song is timely and make me very emotional. It reflects the reality on the ground. By the grace of the almighty God, our beloved Ethiopia will shine soon overcoming all atrocities.

  • @uerywe-tz9lj
    @uerywe-tz9lj Год назад +4

    ሰዉ ሁሉ ሲፈራ ሲጨነቅ በሚያየዉ እኔ ግን እንቆምኩ ሳልተኛ አልማለሁ የእምነቴ ሀሳብ በአካላቴ ሲፈስ መአዛሽ ሸተተኝ ከአለሁበት ድረስ ሰዉ ሁሉ ሲፈራ ሲጨነቅ በሚያየዉ እኔንም ቢጨቀኝ ግራ ቢገባኝ ነዉ የሆንሽዉን ሁሉ እየሁነሽ ያለሽዉ ብንስት ነዉ ሀገሬ የታመምሽዉ ልቤን አፍነሽዉ አስረሽዉ አልል የልቤን ዉትብትብ ዉሉን ፍችዉ እና ሀገሬ ዉስጤ ነሽ ህልሜን ፍችዉ ያያቶችን ሀገረ ሁነሽ ታየኝ ተገለጭ ዉጭልኝ አንች ኢትዮጲያ ልደነቅ ልሞገስ ለካ ነሽ ተብየ ህልም እልም እንዳይሉኝ ቅዠት ነዉ አስብልሽ ልታመን ልብራ ባንች ልመካብሽ ሚስጥርሽን ግለጭልኝ ተፈችልኝ አለም ያዉራ አልታየን ብሎን እንጅ ላንዱ ታይተሽ ላንዱ ግራ በስጋ ልክ ብንገድብሽ ለከተነሽ በመሠፈሪያ አትቀሪም የፈለገዉ የፈቀደዉ ቀን ሲመጣ
    የተመቻችሁ 👍👍👍

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Год назад +1

    የ90ዎቹ ፈርጥዋ ድምፀ ስርቅርቋ አበባ ፍቅር❤❤❤ ምርጥ ነው::

  • @felanatube
    @felanatube Год назад +4

    አበባ ደስአለኝ እንደ ስምሽ -:ስራሽ, ፀባይሽ ,የአለባበስ ስርአትሽ የሐገር ገፀበረከት መሆንሽን ያስመሰከርሽበት የአርቲስትነት ሞያሽ ሁሌም ከሕዝብ አይምሮ አይጠፍምና ግሩምና ድንቅ ዘፈን ስላሰማሽን እናመሠግናለን ግን ጥያቄ አለኝ አድርሱልኝ ከትግስት ፋንታሁን ጋር ብትጣሉም ብትፋቀሩም ስሜታታችሁን ሀሳባችሁን አንድ አድርጋችሁ አንድ ምርጥዬ ዘፈን ብትሰሩልን አቤት አክብሮታችሁ ዝንታለም ሲሞገስ ይኖራል ከተሳካ ነው ጥያቄዬን ያቀረብኩት ምኞትና ፈስ ከሆድ ስለማይጠፋ😅

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ Год назад +1

    እፍፍ አበባችን የኔ ዉድ እንኳን ሰላም መጣሽ የሚገርም ስራ

  • @tarikumasresha1938
    @tarikumasresha1938 Год назад +3

    ምርጥ ስራ ነው እናቴ tg ም እንዳቺ ብታስታውሰን❤

  • @selamkassa9182
    @selamkassa9182 Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yigzawmihretie8787
    @yigzawmihretie8787 Год назад +2

    ኡፍፍፍ ምናባቴ ላርግሽ ኢትዮጵያዬ ሀገሬ? አንች ድንቅ አበባ አሁንም አብቢልኝማ!!

  • @ayanlehassan3971
    @ayanlehassan3971 Год назад +3

    Legend is always legend 🎉

  • @makdametaferia3639
    @makdametaferia3639 Год назад +1

    በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ግጥምና ዜማው ከሚስረቀረው ድምፅሽ ጋር ደም ሥር ውስጥ ይገባል።

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Год назад +4

    ታማለች፣ሞታለች እያላችሁ ጆሯችንን ስታደነቁሩን ለነበራችሁ ወረኞች አሁን ደግሞ ምን ትሉን ይሆን🤔🤔🤔🤔

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Год назад +2

    Wonderful song and message ababa
    You are gifted singer who can capture
    Our heart and mind easly well done
    Sis.

  • @abe7080
    @abe7080 Год назад +3

    እናትየ! ስወድሽ:: ሀገሬ ሳልሞት ቀን ወጥቶልሽ ያሳየኝ ይሆን? 😢

    • @netsanetmergia4778
      @netsanetmergia4778 Год назад

      አዎን እረ መች ይሆን ቀን የሚወጣላት አንዱ ሲባል አንዱ።

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 Год назад

      Amen hugere ygebashal

    • @YeababaT
      @YeababaT Год назад

      Beslam tayatalesh! Just always pray

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube Год назад +1

    አባቢዬ ❤❤❤❤ ስወድሽ .... እድሜ ከጤና ተምኘውልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️♥️❤️❤️

  • @grumieayele2022
    @grumieayele2022 Год назад +3

    ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ ሌላ ቃል አጣሁልሽ

  • @meletube6252
    @meletube6252 Год назад +1

    ግሩም ድምፅ እጅግ የሚደንቅ አዚያዚያም...........ክበሪልን የኛ እንቁ የ90ዎቹ ትዝታችን ነሽ ንግስታችን😍😍😍😍

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 Год назад +7

    አቤት የአማራ ጥበብ በእግዛብሔር የተቀባችው ህዝቦች ።

  • @henockarega4205
    @henockarega4205 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣሽ በስራሽ ተመለሽልን 😍❤

  • @ኩኩሻየሸገሯ
    @ኩኩሻየሸገሯ Год назад +3

    ግን እህቴለም. ደህናናሽ በርግጥ በማያገባሽ ምን አገባሽ ትሉኝ ይሆናል ግን አበባ ደስተኛ አትመስለኝም አይንሽ ይናገራል እህታለም የከፋሽ ትመስሊያለሽ አይንኃሽ ይናገራል 😢😢

    • @realityshow1713
      @realityshow1713 Год назад +7

      የዘፈኑ መልእክት ገብቶሻል እህቴ አዋ ስለ ሀገሯ ታማለች ..,,ምንድን ነዉ የፈለግሽዉ ?? እየጨፈረች እየቦረቀች እየሳቀች እንድትዘፍነዉ ነዉ የፈለግሽዉ ????? መልእክቱን ደግመሽ አዳምጭዉ በኔ ወጪ ጋብዤሻለዉ

    • @elzabethasfaw3080
      @elzabethasfaw3080 Год назад +1

      Tekekel be mayagebashe newe yegebashew zefenu eko aycheferebeteme

    • @tigistgebre3968
      @tigistgebre3968 Год назад +2

      እውነት ነው መልክቱን ሰምተሽዋል እየጨፈረች እየሳቀች እንድታቀርብ ነው የፈለግሽው ሀገሬ ታማለች እያለችሽ ነው እኛ እያለቀስን ነው ያዳመጥነው

    • @beleynewuberihun6318
      @beleynewuberihun6318 Год назад +3

      የሀገር ጉዳይ ነዉ የከፋት 😢😢😢

  • @bd-vf7zl
    @bd-vf7zl Год назад +2

    የወርቃማው፡ዘመን፡ዘፈን፡የመሠለ፡በ2023 you Got Amazing Voice Everything! i Remind Before 1983 Ec

  • @achu7391
    @achu7391 Год назад +1

    Abebayeeee hulem addis abeba ekonesh fetary yiberikesh
    💚💛❤

  • @tititadesse8270
    @tititadesse8270 Год назад +1

    በጣም ግሩም ዜማና ግጥም ድምጽ በርቺ እህቴ ።

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Год назад +2

    እሰይ እንኳን ደህና መጣሸ በርቺ አትጥፊ እግዛቤር ካንቺጋር ይሁን

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 Год назад +1

    አቢትዬ ምርጥ ሥራ ነው ። እውነትም ምን ብንስት ነው የሆንው ሁሉ የሆነብን ......እናመሰግናለን 🎉🎉❤❤❤

  • @eliasassefa3558
    @eliasassefa3558 Год назад +1

    Welcome back my real artist👏👏.
    Bebzu sra entebkshalen berchi