በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በወቅታዊይ የተሰጠ መግለጫ ሰኔ /1/2015

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 1

  • @Bhena
    @Bhena Год назад

    አላህ ሆይ ምስክር ሆነኝ እወዳቸዋለሁ።
    ➥ሙስሊሙ!!
    ለእግርህ ግሩም ጫማ፤
    ሱፍ ልብሶች ለገላህ ችዬ ባላለብስህ!?
    ሰላም ባንታደል፤
    ግንባርህን ስሜ ሹሜ ባላነግስህ!?
    እንባዬ ይፈሳል፤
    መስጅዳችን ሲፈርስ ስቃይ ሲተኩስህ!!
    ብቻ አሏህን ለምን፤
    አይቀርም አንድ ቀን በስኬት ሳንክስህ!!
    ልክ እንደ ምኞቴ፤
    ባይሰምርልኝ እንኳን አንተን ማደላደል!?
    በዚህ መከራ ውስጥ፤
    ስለ አንተ እንደማለቅስ ታውቀኛለህ አይደል!?
    ይሔውልህ ጀግናው፤
    ከመከራ ባህር ተወልደህ ወልደኸኝ፡
    እንደት እንደሆንኩኝ፤
    በየት በነገርኩህ የት ሆነህ ባየኸኝ!!
    ሳከብረው እንድኖር፤
    የእምነትህን ፍቅር ገናናው ስምህን፡
    ከጭቆና አውጥቶ፤
    በስኬት ጉዞ ላይ ያርዝመው እድሜህን፡
    አሏህ ክፉ አይሰራም፤
    ታሪክ ተምረናል አብሽር ይህም ያልፋል፡
    ድል እናደርግና፤
    ይሄ ሁሉ ለቅሶ በደስታ ይጠፋል፡
    ተስፋ አለን አንድ ቀን፤
    ሁሉም ተቀይሮ ፅልመት ይገፈፋል፡
    ጨለማው ይንጋልን፤
    ለሸህ ለደረሳው ለሙተአሊሙ፡
    ግን እወድሀለሁ፤
    በደከመ አንደበት እወቀው ሙስሊሙ፡
    ሙስሊሞች ሆይ እወዳችኋለሁ።🎉