በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የስትሮክ ሴንተር...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 49

  • @davedavdo
    @davedavdo 2 года назад +2

    በርታ ወንድማችን ህዝብህን ለማገልገል ወደ ሀገርህ መምጣትህ ትልቅ ነገር ነው ።

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 2 года назад +2

    በአገራችን ህክምናው መጀመር ለተጎዱ ወገኖች ትልቅተስፋነው

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 года назад +1

    Mssha Allah እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቀን

  • @eyuelw
    @eyuelw 2 года назад +1

    Great achievement

  • @S.ነኝእርግቧ
    @S.ነኝእርግቧ Год назад +3

    ኡፍ ጸልዮአል ወንድሜ ታሞብኛል ይህን በሽታ😭😭😭😭😭😭

    • @Jmeiwollye
      @Jmeiwollye 7 месяцев назад

      እህቴ እኔም አባቴ ታሞብኛል ህክምና አግኝቷል ወይስ?????

    • @Zemuye_Z
      @Zemuye_Z Месяц назад

      ሀይ

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሠላምሺ

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 2 года назад +2

    የሰይፉ Show አቅራቢዎች thank you አንዳንዴ ከአርቲስቶች ሃሜት ወጥታችሁ እንደዛሬው ዓይነት ጠቃሚ informations ስለምታቀርቡ⁉️
    እህታችን ስላላት የstroke general information በጣም ተደንቀአለሁ, እግዜር ይባርክሽ እህቴ🙏❤️✝️👍❗️ሌላ ቢቀር ሰዎች በአጠገብሽ ቢታመሙ ሰዎች ቶሎ ቢለው ወደሃኪም ቤት እንዲሄዱ ለማድረግ ትችያለሽ🙏ተባረኪ❗️

  • @مريممحمد-ظ4ذ3ن
    @مريممحمد-ظ4ذ3ن 2 года назад +2

    እኔም ታማሚ ነኝ እንደት ህክምናዉን አገኛለሁ ሰይፍ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +3

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹

  • @myturn2002
    @myturn2002 Месяц назад

    ቦታው የት ነው እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @melkamsewsamuel5631
    @melkamsewsamuel5631 2 года назад

    We are proud of you

  • @MohmmedMohed
    @MohmmedMohed 6 месяцев назад

    የትነው እሚገኘው

  • @MahderHaftu-vj4qi
    @MahderHaftu-vj4qi 10 месяцев назад +1

    ኣድራሻው ፃፉልኝ እባካችው

  • @yared2522
    @yared2522 2 года назад

    እናቴ በ stroke ነበር ያረፈችው
    የዛሬ 2 አመት
    ጥሩ ስራ ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @Zemuye_Z
      @Zemuye_Z Месяц назад

      @@yared2522 ሀይይ

  • @selamdabeba1116
    @selamdabeba1116 Год назад +1

    ስልክ ቁጥር ላክልኘ

  • @Mimi-dz9sy
    @Mimi-dz9sy 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር። በዚ አጋጣሚ እኔ የ stroke ተጠቂ ነበርኩ እና እድለኛ ሁኜ ከሞት ተርፌያለው ። ግን አሁንም ስሜቱ አለ ራስ ምታት እና ፓራላይዝ የነበረው ባንድ ጎኔ የመደንዘዝ ስሜት አለው ። መፍትሄ ካለው

    • @Mimi-dz9sy
      @Mimi-dz9sy 2 года назад

      @@የወሎጠንበለልለፍቅርሟችነ የኔም እንደሳቸው በግራ ጎን ከግር ጥፍሬ እስከ ራሴን አካፍሎ አይኔም አያይም ነበር። ያው በህክምና ነው የዳንኩት ግን እኔ አልቆየሁም በጀመረኝ በ ሁለተኛው ቀን ህከምና ጀመርኩ እ/ር ይመስገን ተርፌያለው

    • @Mimi-dz9sy
      @Mimi-dz9sy 2 года назад

      A.A ግሩም ሆስፒታል

    • @HayatMohammed-yb1yk
      @HayatMohammed-yb1yk Год назад

      @@Mimi-dz9sy የትነው ህክምናው እናቴ ከተማመች 2ወሯ ተባበሩኝ አትናገርም ሰውነቷን ፓራላይድ አድርጓታል የት ነው ህክምናው

    • @HayatMohammed-yb1yk
      @HayatMohammed-yb1yk Год назад

      አድራሻ

    • @NaolEsayas
      @NaolEsayas 10 месяцев назад

      ​@@Mimi-dz9sy2:38

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 2 года назад

    weyen enatye😭😭😭😭😭..... hekmena miste hospital balmnuoru bezi hememe newe yarefechu

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 года назад +2

    ወይኔ ካባድ የራስ ምታት አለው እንቅልፍ ያሳጣል

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 2 года назад

      እደው. ሀይለኛእራስምታትአለብኝእቅልፊምብዙምአይውስደኝሀኪቤትምቢሂድፖናዶነውየሚሰጡኝእህተጨነኩይህንንስሰማ

  • @Alex83883
    @Alex83883 2 года назад

    Spin center 😁19:06

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 2 года назад +3

    ጨምሩኝ እመልሳለሁ😉👈👍

  • @mahihani
    @mahihani 2 года назад

    Aw Balefew Guadegnaye Motechi Strock New Tebilo Neber Tolo New Migedlew

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi Месяц назад

    በኦፕሬሸን የመጣ ሰትሮክስ

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад

    ኑ 👉ወድ ቻናሌ የሂዉታችን👉 አስፈላጊ ትምህርት እንማ🌹👉የሰዉ ልጅ ሆይ ንቃ ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል ።
    👉አቡ ደርዳዕ (ረ.ዐ) ነብዩ 🌹(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል 👉‹በዕለተ ቂያማ ከአማኝ 🌹የመልካም ስራዎች ሚዛን 👉ውስጥ ከመልካም ስነ ምግባር 👉የበለጠ የሚከብድ ስራ 🌹የለም፡፡ አላህ ባለጌን አይወድም፡፡››
    🌹ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል
    👉‹‹ እምነትን መሰረት ያደረገ መልካም ስነ ምግባር በዕለተ ቂያማ ሚዛን ይደፋል፡፡
    ‹‹ አላህን ባለጌን አይወደውም በሁለቱም አለማት ከሳሪ ነው፡፡ኑ 👉ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ። አብሽሩ በላይክክክ 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @nuriyettube500
    @nuriyettube500 2 года назад +2

    🎀ኢማሙ አህመድ ተጠየቁ፡
    ጥያቄ፦ መልካም ስነምግባር ማለት ምን ማለት ነው ?
    መልስ፦ መልካም ስነምግባር ማለት ከሰወች የሚደርስብህን አዛ መቻል ማለት ነው።
    👌ሹዕቡል ኢማን (7726)

  • @seaditube1578
    @seaditube1578 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 2 года назад

    ይሁዳው እብይ ruclips.net/video/ykYQp-1FlwY/видео.html

    • @jimtuley8736
      @jimtuley8736 2 года назад

      እባክሽን የምትናግሪውን ካላወቅሽ ዝም ቢሎ መቀደዱን አቁሚ⁉️እብድ ነሽና እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ⁉️

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 2 года назад +1

      @@jimtuley8736 ላንቺም ይላክልሽ

    • @jimtuley8736
      @jimtuley8736 2 года назад

      @@genetgtekle8177
      ጁንቲት ነሽ ለካ⁉️
      የዲያብሎስ ልጅ ; ለአንቺማ ዉሸት የአባትሽ ነው⁉️

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 2 года назад

      @@jimtuley8736 ልክ ብለሃል እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 года назад

    👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹ኑ