የድንግል መጋቢ | አዲስ ዝማሬ በካራ ቆሬ መዝገበ ምሕረት ቅዱስ ፋኑኤል ቤ/ክ በሐመረ ኖኅ ሰንበት ት/ቤት | Yedingl megabi | hamere noh

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 28

  • @BirtukanTesfa-kl8mj
    @BirtukanTesfa-kl8mj День назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ፋኑኤል በእድሜ በፀጋ በሞገስ ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @selamawitbelele1401
    @selamawitbelele1401 День назад +3

    መጋቤ ድንግል ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ በሥላሴ መንበር ፊት ጸሎታችንን አድርስልን❤❤❤

  • @fikremariamgirma9987
    @fikremariamgirma9987 День назад +1

    ደገኛው መላዐክ ቅዱስ ፋኑኤል በሥላሴ ዙፋን ፀሎታችሁን ዝማርያቹሁን ያድርስልን ድንቅ ዝማሬ ነው ሁላቹሁንም በቤቱ በረድኤቱ አፅንቶ ይጠብቃቹሁ አሜን።

  • @zewduseyfe562
    @zewduseyfe562 День назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! ቅ/ፋኑኤል ይጠብቃችሁ #3

  • @robelalmaw7599
    @robelalmaw7599 День назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርባችሁ !!!

  • @bezaetsub5365
    @bezaetsub5365 День назад +3

    የኔ አባት ቅዱሱ መላዕክ ፋኑኤል ሆይ ሁሌ ልጆችህን ጠብቅ በቤትህ ላደግን ለእኛ ጥበቃህ እንዳይለየን ❤❤❤

  • @MekdlawitTeshome213
    @MekdlawitTeshome213 День назад +4

    የልቤ መልአክ ቅዱስ ፋኑኤል እጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድም እህቶቼ መልአኩ ይጠብቃቹ የአገልግሎት ዘመናቹን ያርዝመው
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @marthabahru2444
    @marthabahru2444 День назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ....ያገልግሎት ዘመናችው ይባረክ🥰

  • @endriassintayehu784
    @endriassintayehu784 2 часа назад

    ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehiteasteray3420
    @ehiteasteray3420 День назад +4

    ዝማሬ መላክትን yas🥰😍🥰

  • @Melat-n5n
    @Melat-n5n Час назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @temupink8017
    @temupink8017 День назад +3

    ቅዱስ ፋኑኤል ዝማሪያችሁን ይቀበል ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ

  • @danielkebede9691
    @danielkebede9691 День назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።አምላከ ፋኑኤል በቤቱ ያጽናችሁ።

  • @kidanmedia27
    @kidanmedia27 День назад +4

    🌹🥰የድንግል መጋቢ የተላክ ከአምላክ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ስጥልን🌹🥰

  • @hiwotfesha
    @hiwotfesha 16 часов назад

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JoniiMitiku
    @JoniiMitiku 4 часа назад

    ተመስገን ክብር ላንተ ይሁን።

  • @JoniiMitiku
    @JoniiMitiku 4 часа назад

    ተመስገን ክብር ህ ይብዛልን

  • @CG_School
    @CG_School Час назад

    መልካም ዜማ ጥሩ ግጥም እግዚአብሔር ያበርታችሁ። ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ።

  • @ferehiwotlidetu6430
    @ferehiwotlidetu6430 16 часов назад

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @kidanmedia27
    @kidanmedia27 День назад +4

    🥰🌹በእውነት ደስ የሚል ዝማሬ ነው🌹 ብዙዎች ቢያደምጡት 👍↪️ ቅዱስ ፋኑኤል በቤቱ ያኑራችሁ እህት ወንድሞቻችን ሼር አድርገናል
    👍👍ላይክ እንዲሁም ቤተሰብ በመሆን ሰንበት ትምህርት ቤቱን ይደግፉ🥰👍👍

  • @BetelhemZerai
    @BetelhemZerai День назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💗

  • @HamsalMoges
    @HamsalMoges 16 часов назад

    አልቻልኩም ዝም ማለት በቤቱ ካደጉት ውስጥ አንዷ ነኝ የኔ ደግ መላክ እግዚአብሔር ዝማሬያቹን ይቀበልላቹ መጨረሻቹን ያሳምረው፣🥰🥰🥰🥰

  • @BisratGezahgne
    @BisratGezahgne День назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @MelkamKinde-o3n
    @MelkamKinde-o3n 21 час назад

    Zimare melaktn yasemachihu❤❤❤

  • @NetsaneteNinanina
    @NetsaneteNinanina День назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @jerrytigabu7223
    @jerrytigabu7223 День назад +1

    ❤❤❤

  • @HiwotTesfaye-oi2ow
    @HiwotTesfaye-oi2ow 21 час назад

    ቅዱስ ፋኑኤል አባቴ ከቤትህ መልሰኝ😢

  • @EyuabWldsenbet
    @EyuabWldsenbet День назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤