MK TV || ሳይንስና ሃይማኖት || ሰው ሰራሽ አስተውሎት /Artificial Intelligence/ ምንድን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Комментарии • 25

  • @abrehamtsegazeab7236
    @abrehamtsegazeab7236 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያለ ብሩህ አእምሮ ያላቸውን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን ለሰው ልጅ መዳን በጣም እየደከማችሁ ነው ይህ ማንም ቢያየው ይጠቀማል በርቱ

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 7 месяцев назад +1

    ሆሆሆይ በጣም እሚገርም እኮ ነው። የሰው ልጅ ጭንቅላት ቢመሰገንም ከዚህ ሁሉ በላይ ግን የጥበብ ባለቤት የሆነው ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን። ሰውን አዋቂና ተመራማሪ አዕምሮ አድሮ መፍጠሩ ድንቅ ነው።❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን❤❤❤

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 4 месяца назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ 😥 ሰው ለሰው ከትስስራቸው ወግ በሕል እየወጣን ነው😥

  • @melisewtadie5726
    @melisewtadie5726 6 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን !

  • @elenikebede4668
    @elenikebede4668 6 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይባርክህ። ከፍያለቦታ እንደምትደርስ እተማመናለሁ።

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 7 месяцев назад

    የሚገርም መረጃ ነው በርቱልን ቀድማቹ እንደዚ አንቁን እግዚአብሔር ም ማስተዋሉን ያድለን

  • @ዘተርቢኖስ
    @ዘተርቢኖስ 6 месяцев назад

    እጅግ የሚያምር ፕሮግራም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aynalemneri5787
    @aynalemneri5787 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይበል ጥሩ ነው

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 7 месяцев назад

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን

  • @demidemeke8795
    @demidemeke8795 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 6 месяцев назад

    በአስገራሚ ፍጥነት እያደገ ያለ፤ ጥቅምም ጉዳትም ያለው ማንኛውም ሰው በልዩ አንክሮ ሊከታተለው የሚገባ ጉዳይ ነው። ማኅበረ ቅዱሳን እንዲህ አይነት ዝግጁቶችን በስፋት ብትከውኗቸው መልካም ነው።

  • @mitikutilahun2334
    @mitikutilahun2334 7 месяцев назад

    ሚዛናዊ አቀራረብ።ቃለሕይወት ያሰማልን።ቸሩ እግዚአብሔር ማኅበሩን ይጠብቅልን።

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃል

  • @HailemariamKassahun
    @HailemariamKassahun 7 месяцев назад

    Nice explanation every one should consider

  • @mengistubelay5097
    @mengistubelay5097 7 месяцев назад

    It is appreciated.

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 7 месяцев назад

    thanks

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 7 месяцев назад

    በርካታ ሰው ከስራ ውጭ ይሆናል ስራዎችን እየወረሰ ነው ሰው ልጅን ያረክሳል

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 5 месяцев назад

    እር ፍጣሪየሆይ ወደት እየህድንነው

  • @etalim456
    @etalim456 7 месяцев назад

    ሮቦቶችም ሆኑ AI ኮምፒዩተር በኤሌክትሪክ ኃይል እስከሠሩ ድረስ መቆጣጠር ይቻላል ብዬ በማይም አሰብኩ። ያስኬዳል?

    • @binihameutube
      @binihameutube 7 месяцев назад

      The electric power industry is progressively embracing the integration of AI technologies. While electricity is essential for powering robots and AI systems, it alone does not determine their control. The control of these technologies predominantly relies on the meticulous design and implementation of their software and hardware components. However, it is crucial to acknowledge the potential uncertainties and future possibilities associated with the management of AI systems, including the question of who is in charge of controlling the electric power is it AI or Humans? and who should be entrusted with that responsibility.

  • @tekleyesusasfaw6984
    @tekleyesusasfaw6984 Месяц назад

    🥰🥰

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 7 месяцев назад

    ⚖️✊⛪⛪⛪

  • @abebeyezihalem
    @abebeyezihalem 7 месяцев назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @የማርያምፍሬዎችቲዩብ
    @የማርያምፍሬዎችቲዩብ 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን