የሲሲ ቅሌትና የግብጹ ምሁር ሃተታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 55

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 8 месяцев назад +4

    ኡስታዝ ለኢትዮጵያዊያ አገራችን በአረብኛ ለምታደርገዉን ተጋድሎ እናመሰግናለን

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 8 месяцев назад

    ተባረክ 🙏 የ🇪🇹ያዬ አምላክ ያግዝህ 💪👍

  • @YigremBerhanuWorkye
    @YigremBerhanuWorkye 8 месяцев назад +3

    የማይናወጥ አገራዊ ፍቅር ካላቸው የቁርጥ ቀን የጦቢያ ልጆች መካከል አንዱ ለሆንከው ውድ ዑስታዝ ጀማል ሠላም ረጅም ዕድሜና ጤና ለአንተና መላው ቤተሰብህ እመኝልሃለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 8 месяцев назад

    Thank you 🙏 our brother be strong ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 8 месяцев назад +1

    አሰላም ዓለይኩም ውስታዝ ጀማል በሽር ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @myloveema9262
    @myloveema9262 8 месяцев назад +3

    ከግብፀ ክፉት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 месяцев назад +4

    Finally Thnkes so much Ustas jemal besher ኢትዮጽያዊ ።

  • @JemalMohammed-w5v
    @JemalMohammed-w5v 8 месяцев назад +3

    ዉዴ ጤናህን ይስጥህ

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 8 месяцев назад +1

    በርግጥ የሚያስጠላው ነገር የትኛውም አረብ አገር ግብፅች ሰው ይንቃሉ እራሳቸውን ግን አያውቁም የተናቁ መሆኑን ስትነግራቸው ያማቸዋል አረብ ሊግ የሚያስገቧቸው ለጥቅም የሚፈልጉት አገር ነው በቋንቋ ወይም በሐይማኖት አይደለም ሱማሌ አረብኛ አትናገርም በቅርበትም ከኢትዮፒያ የሚቀርብ የለም እኛ መበርታት ማገዝ አለብን እሚጠቅመንን ማወቅ አለብን ግብፅች ግን በጣም ምቀኞች ናቸው አጠገባቹ ያሉትን እንኳን እይዋቸው

  • @ephremayele1309
    @ephremayele1309 8 месяцев назад

    You are best Ethiopian!Good job

  • @brussjhon645
    @brussjhon645 8 месяцев назад

    thanks my brother keep up , proud of you , everyone don't forget to buy kings of abbay cup

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 8 месяцев назад

    Ustaz Jemal melkam sew neh egzyabeher abzeto tenahen yesteh❤

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 8 месяцев назад +2

    Thank you kings of Abbay

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 месяцев назад

    Ustas jemal besher አሑንም እየፃፍኩኝ ነው እንዳትስለቸኝ እውነት ነው የምፅፈው በአረቢኛም በእንግሊዘኛም እራሻያኛም ባኩ ዩክሬንም የመንንም ስንአ ታኢዝ በተለይ የመኖችን እወዳችሗልሑ ቃላት የለኝም ስለ የመን አሊ አብደላ ሳልህ ገደላችሑ እናም ግብፆች በኢትዮጵያ ቀልድ የለም አልሲሲ ይገድላችሗል መስር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ስራቸውን ይስሩበት ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ያውቃችሗል ጠንቅቆ ኢንሽ አላሕ ።

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 8 месяцев назад +1

    Ustaz ድንቅ ስራ ነው

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 8 месяцев назад

    ኡስታዝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemuTemu-b1l
    @TemuTemu-b1l 8 месяцев назад +1

    እንወድሀለን

  • @tamefast1
    @tamefast1 8 месяцев назад +4

    We Ethiopians need to keep our Sovereignty, National Interest and defend African`s from Neocolonialism. we are Big Nation, at the same time we do have some much responsibility

    • @SeidImam-kj2ws
      @SeidImam-kj2ws 8 месяцев назад

      Ye rasachenen selam baskeren mejemereya

  • @daniel4799
    @daniel4799 8 месяцев назад

    Good job Bro ustaz jemal

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 8 месяцев назад

    Our brother thanks

  • @Abbebbebelay75belay
    @Abbebbebelay75belay 8 месяцев назад

    በርታ ወንድማችን

  • @mnur21
    @mnur21 8 месяцев назад +2

    ቢቻል የአባይን ውሃ ውደሱማሌ ላንድ ማስቀየስ አሪፍ ነበር

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 8 месяцев назад

    Thanks my dear❤❤❤❤❤❤

  • @ከፍታውንአትልቀቅጽና
    @ከፍታውንአትልቀቅጽና 8 месяцев назад +1

    ግብጽ ማለት በሌላ ቆንቋ ግልብ:ግልብጥ ቀለበ ቢስ ናቸው
    #ቢራብሮ ራሷ ን ያልሸፈነች ክንፍ ድንጋይ ታስለብሳለች ይባላል እኛው ራሳችን ወደ ቀለባችን እንመለስ ሌላውን ተውት ከሰሜን ተነስታ መጥታ ምስራቅ አፍርካ ላይ መለጠጧ ራሱ እንደ ወረራ እንቆጥራለን ስለ ቀጠናም ቢሆን የሚያገባን እኛ ነን መብት ተሟጋች ከሆነች አቅም አለኝ ካለች ፍልስጤምንን ይታደጉ

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 8 месяцев назад +1

    ዋአለይኩምሠላም.ወረ.ወረ.ያረብ.አላህ.ሰላሙን.ያምጣልን.የረብ

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 8 месяцев назад

    የሶማሌላንድ መንግስት ፓርላማ ለአፍሪካ ሕብረት ለአረብ ሐገራት
    ሕብረት ለዩናይትድ ኔሽን እንዲሁም
    ለአውሮፓ ሕብረት ጠንካራ ደብዳቤ ካስገቡ በኋላ በቀጣይ እንደሀገር ለመኖር የመሰላቸውን ሁሉ የሚያደርጉ መሆናቸውን ማሳወቅ ። ድል ለ ኢትዮ ላንድ
    የተባበሩት ምስራቅ አፍሪካንስ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @myloveema9262
    @myloveema9262 8 месяцев назад +1

    ታሪካዎ ጠላቶቻችን ግብፀ

  • @AfricanInsider-k3s
    @AfricanInsider-k3s 8 месяцев назад +2

    Ethiopia the 10th ranked nation with the total islamic population of more than 72 million exceeding Aljeria,Turkey,saudi Arabia ina keyemen ina somalia tibeltalech

  • @bekelechtadesse6164
    @bekelechtadesse6164 8 месяцев назад +1

    BERTA WENDEME WEGIYAWUN ANTE BEBKATE EYETWAGAHE NEWU AYESAKALACHEWUM FETARI YERDANAL.

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 8 месяцев назад

    ኡዝታዝ ጀማል ምስጋና ይገባሃል
    የሱማሌላንድ ጉዳይ እነሱ የአረብ አገራት አባል ከሚባሉት የአንድ ሃገር አካል የነበረች ከተዋሀደቻት
    ሶማሊያ ጋር መኖር ባለመቻላቸው ተነጥለው እንደገና ተቋቁመው ለመኖር ለ30 አመት በራሳቸው እድገታቸውን ለማስቀጠል ከጎረቤት /ወንድም ሐገር ተደጋግፈን እንኖራለን ሲሉ አይ አትችሉም ባላችሁበት እየተቸገሩ እንዲኖሩ የአረብ ሐገራት ይፈቅዳሉ
    የሶማሌላንድን ሕዝብ ሊወጉ ?
    ወይስ ከግብፅ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ሊዘምቱ ? ይሄ ቆሞ ቀር ምሁር እንዲህ ያለ ጥያቄ ቢጠየቅስ ምን ይል ይሆን ? ዳሩ ፈጣጦች ሀፍረት የላቸው ፣ የሚሉትንም አያጡ ፣

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 8 месяцев назад

    ለግብፅ ምላሽና አርፋ እንትጠቀም በአባይና ገባሮቹ ላይ ሌላ የመስኖ እርሻ ግድብ መስራት ነው።

  • @myloveema9262
    @myloveema9262 8 месяцев назад

    እርግጠኛ ሁኖ ማውራት አይከብድም ግብፀ ኢትዩ ውስጥ ላለውም ለነበረውም ችግር መንስኤ እነሱናችው ኢትዩ የምትባል ሀገር ለማጥፈት ነው ፍላጎታችው እኛ ከግብጽ ውጪ ጠላት የለንም

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 8 месяцев назад +1

    Welcome back my dear brother 🇪🇹🙏

  • @jemalmohammed8789
    @jemalmohammed8789 8 месяцев назад +1

    ፕሮግራሞችህ ረዥም ባይሆኑ መልካም ነበር

  • @heyriyachannel8049
    @heyriyachannel8049 8 месяцев назад +1

    الله كريم

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 месяцев назад

    It's ok ዝም ብሎ ነው የሚዘባርቀው መስሪው ወይም ግብፁ ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብይ አሕመድ ከነሱ እሩቅ ነው ይበልጣቸዋል ግድ የለም አብረን እናየዋለን we will see what going on Dr Abiy Ahemed ገና ኤርትራንም ጁቢትንም ገቢ ይደረጋል ወደ ኢትዮጵያ አብይ አሕመድ አንበኝ ኦስታዝ ጀማል I'm not crazy..

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 8 месяцев назад +1

    አይ.የግብፆች.ጉራ.አላህ.ሸራቸዉን.ይያዝልን

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 8 месяцев назад

    ❤❤

  • @shuferdalukebato4129
    @shuferdalukebato4129 8 месяцев назад

    እጅግ ጠፈጭ መልሶች ከሶማላንድና ከኢትዮጵያ የተሰጡት ድንቅ መልሶች ናቸው። አልሲሲ ለፈሊስጤም ሰለም፡ ለሊቢያ ሰለምና ለየመን ጎራቤት መጀመሪያ ሰለም አውርጂ የሚለው የዓለምን ህዝብ የሚያስቅ አሆንም።kkkk

  • @ZemedeMemru
    @ZemedeMemru 8 месяцев назад +1

    Ye nikatachuw nikati new migarimegni

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 8 месяцев назад

    When would Egypt's ill feelings towards Ethiopia end?

  • @אספהוובנך
    @אספהוובנך 4 месяца назад

    ኡዝታዝ ግብፆች በኢትዮጲያ በኩሌ ብትሆን ትመልስ ነበር ?

  • @etsubednkemulu1638
    @etsubednkemulu1638 8 месяцев назад

    As sweez canal belongs to Egypt Nile river is belongs to Ethiopia, Egypt must have to remember 1975&1976

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 месяцев назад

    ፋልሴጥን ወይም ጋዛ ፍልስጤም ውዝግብ ተውና ግብፆች ሱማሌዎችን ተዋቸው ኤሪቲሪያኖች ሊያጠፉሕ ነው መደበኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ኢሳያስ አፈወርቂ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም የኤርትራ ገዢ ነው shortly አንብ ጆሮሕ ይስማ አይምሮሕ ያመዛዝን Body 😅

  • @AfricanInsider-k3s
    @AfricanInsider-k3s 8 месяцев назад +1

    Their body is present here today in the 21st century but their mindset traced back to the 16th century kkkkkkhhhhhhh

  • @solbrh8302
    @solbrh8302 8 месяцев назад

    are you sure jemal, is this arab guy saing for real? becouse it doesnt make sance its not logic,when they have a comunity in the name of there religion and Ethnic, what have got to do with the People of the World, even though, if they have rolle or low, why can a single country act on it self. it doesnt make sance.

    • @FaithHopeLoveAndPeace
      @FaithHopeLoveAndPeace 8 месяцев назад

      እንግሊዘኛው ይቅርብህ አልቻልከውም

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 8 месяцев назад

      @@FaithHopeLoveAndPeace😢😂😂😂