Комментарии •

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 4 дня назад +3

    This is an example of the best leader, showing by example. For those who are not happy, tell us what works was done the past 50 years? Nothing!!!

  • @yimamukate
    @yimamukate 4 дня назад

    በስፖርት ኦንላይን መመዝገብ ግን ከባድ ፈተና ሆነ በአዋሳ በሆሳና አልፎአልፎ አድስ አበባ ኦንላይን ለመሙላት ቀን ቀን ስይስተሙ ሙሉ በሙሉ ዝግ ነው ሌሊት ዘጠኝ ሰአት ለሁለት ደቂቃ ይከፍታል ይዘጋል መመዝገብ አልቻልንም specially in awasasa sidama region and centeral ethiopia hosanna

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 4 дня назад +1

    አወዛጋቢ? የምትሉ ሰዎች ግልፁን ለምን አትናገሩም ውስኪ የሚጠጣበትን ሴት የምናማግጥበትን ብትሉ ምን አለ ለማንኛውም ሲያምርሽ ይቅር አዳሜ 😮

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 4 дня назад +6

    እውነት ለመናገር ፓስፖርት ላይ የተሻለ ለውጥ አለ። በዚሁ ቢቀጥል መልካም ነው!

  • @mimiymaryamlig3510
    @mimiymaryamlig3510 4 дня назад

    ውድ የገበያ ቲውቦች የኑሮ ግዝፈትና ያለቁትንም ንፁሀን ህብረተሰብ አብረው ያቅርብት ንፁሀኑ ማዳበሪያ ተከልክሎ በጥይት እሳት እየተቃጠለ ነው

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 4 дня назад +3

    እስኪ ስለ ፓስፓርት የምታውቁ መረጃ ያላችሁ ንገሩኝ ስንት ግዜ ይወስዳል አራት አምስት ይፈጃል ይላሉ እውነት ነው

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z 4 дня назад

      5ወርና 6ወር ቢሆን ቀላል ነበር ከተመዘገበሽ የጅ አሻራ ልሰጪ 5ወር ይቀጥራሉ እህቴ ተመዝግባ የጅ አሻራ ልተሰጥ ከተቀጠረች አሁን 4ወር ከአስራም ቀን ነው የጅ አሻራ ከሰጠች በኋላ እራሱ 6ወር ትጠብቃለች አዳ እህት በአመት ተቀበለች ወላሂ እኔ ላሳድስ ስት ጊዜ እጠብቃለሁ ብዬ ስጠይቅ 6 ወር አሉኝ 4በፊት ወደ የምኖርበት ሀገር ተመልሼ ነው ልታደስ የሠጠውት በጣም ከባድ

    • @raheemakader7352
      @raheemakader7352 4 дня назад

      @@user-yc1jk5lr6z ጀዛክ አላህኸይር እህቴን ለማምጣት ፈልጌ ነበር እንድትጀምር አደርጋለሁ አላህ ያግራልን በሁሉ ነገር ከባድ የሆነ ግዜ ሆነ እሱ ያውቃል

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 4 дня назад

      @@user-yc1jk5lr6z lemasades, 1 wer weyem hulet wer behuwala foto teneshina ke 2 sament behuwala tewesejalesh, yehe ahun bezih sament yehone new yemenegeresh

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z 4 дня назад

      @@raheemakader7352 እሺ እህቴ ወያኪ አሚን ማውጣት ከፈለገች ከአሁኑኑ ትጀምር አመት ነው የሚጨርሰው 5ወር 6ወር አይበቃም አሻራ ለመሥጠት ነው አምሥት ወር የሚቀጥሩት እኔ በፈረጆች ሀለተኛ ወር ሀገር ነበርኩኝ ለማሳደስ 6ወር ይጨርሳል ሲሉኝ ትቼ ተመለስኩኝ እህቴም በፈረጆች ሁለተኛ ወር ቀን 25 ተመዝግባ 7ወር ቀን 17ነይ አላት አሻራ ልትሰጥ አሁን በዚ ወር ልቴድ ነው አሻራ ልትሰጥ ውሸት ነው የሚያወሩት ሜግሪሽን ከበድ ነው ብቻ አላህ ያግራው ባቅራብያዋ ያለ እንተርኔት ቤት ሄዳ ትመዝገብ መግርሽን ሰልፍ ከባድ ነው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 4 дня назад

    በጣም የተጋነነው ህዝብ ሜዳ በትኖ

  • @adotadot9705
    @adotadot9705 3 дня назад +1

    ዛሬ ብትመዘገብ ጥር 2017ነው የሚደርስህ

    • @adotadot9705
      @adotadot9705 3 дня назад +1

      01/11/2016 ብትመዘገብ ጥር 2017 ይደርሰሀል

  • @user-mo7bf6yj4f
    @user-mo7bf6yj4f 4 дня назад

    አይ😂😂😂😂😂

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 дня назад

    የአብይ፡ጥጋብ፡የዜጎችን፡ቤት፡አፍርሶ፡እያስለቀሰን፡ኑሮ፡መፈናቀሉ፡ሰላም፡መጣቱ፡ለምን፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡ይሁሉ፡ግፍ፡ዜጎች፡ላይ፡ህዝብ፡ለይ

  • @yonassima8168
    @yonassima8168 3 дня назад

    አወዛጋቢ?? ዶማ ራሶች