ዘመነ ካሴ ተጨማሪሀይል | የብልፅግና ሚስጥራዊ ስብሰባ አበባው ታደሰ ሽንፈቱን አመነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @BeteamharaTv
    @BeteamharaTv  2 дня назад +2

    ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን። Bete Amhara media 💚💛❤️👍

  • @GrghhTfgjf
    @GrghhTfgjf День назад

    ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @Afrohabeshamedia19
    @Afrohabeshamedia19 2 дня назад

    Amhara fano 💚💛❤️👍 ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 2 дня назад

    ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጆች፡ለጀግኖቹ፡የአማራ፡ፋኖዎችችችችችች!!! ድልልልልልልልልል ለጁግኖቹ፡ለወለጋ፡ ለቢዛሞ፡ ፋኖዎችችችችችች !!! ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TanaforumTv
    @TanaforumTv 2 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TanaforumTv
    @TanaforumTv 2 дня назад

    ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 2 дня назад

    በየእለቱ፡ የአማራ፡ፋኖን፡ውሎ፡ አዳርና ፡ሀገራችን፡ያለችበትን፡ሁኔታ፡ስለምታሳውቁን፡በጣም፡አመሰግናለሁ። ይህ፡ የትግሉ፡አንድ፡አካል፡ስለሆነ፡በርቱ።❤❤❤❤

  • @btfpl
    @btfpl 2 дня назад

    We love you Bete Amhara

  • @ጀመላሽመጀመላሽመ
    @ጀመላሽመጀመላሽመ 2 дня назад

    😢😢😢😢😢🇨🇬🇨🇬🇨🇬☝

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 дня назад

    ለመሆኑ እንደ ድሮው የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ማህበር አለ እንዴ ?

  • @Fano775
    @Fano775 2 дня назад +1

    ሰውየው ቅጥፈት መገለጫው ነው ምን ዐይነት ቤተሰብ እንዳሳደገው ይገርማል "ድመት መንኩሳ አመሏን አትርሳ አሉ" ሰው በዝህ ደረጃ ተቀምጦ መቀላመድ ሌላ ምን ይባላል "ባለጌን ካሳደገው የገደለው ጸደቀ" እሉ ቄልቻ ሳይተፋብት አይቀርም ያቺ ንጉሥ ትሆናለህ ብላኛለች ያላት እናቱ የውሸት አባት ሰይጣን ነውና

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd День назад

    በነፃነት ስም ለፀብ ሁከትና ህዝብ ለማጋደል የተነሱ ፀረ ኣፍሪካውያን በየጎሳ ስም ስር ተደብቀው ተቆርቋሪ መስለው ሰላም ዕየነሱ ዕያደኸዩ ዕየገደሉ ይገኛሉ። ምን ለማትረፍ ነው፧
    ለቅኝ ገዢዎች ዕያደላደሉ ነው።
    ኣዎ ለፍልፈው ኣታለው ፖለቲከኛ ነን ብለው ዝርፊያን ኣጧጥፈው ከብረው ለመጥፋት ዕንጂ ለሃገር ኣይበጁም። በዖሮሚያ ክልል ስልጣን የያዙና በትግራይ ክልል ስልጣን የያዙ ከሶማሌ ክልል ባላነሰ ከፍተኛ የማዕድን የከብት የዕንስሣ ቆዳ ጫትና ጥራጥሬ በድብቅ ዕያሸሹ ዕየሸጡ በውጪ ሃገራት ባንኮች ዕያስቀመጡ ነው። ዒትዮጵያን ባለቤት ጠያቂ የሌላት ሃገር ኣድርገዋታል። ሌላ ሙያና ችሎታ ስለሌላቸው የህዝብ ኣደራ ቦታ፣ የኣስተዳደሩን መድረክ ዕያገሙት ነው ዕንደ ፕሮቴስታንት ሃይማኖት። ሁሉ ነገር ኣፍሪካ ቀንድ ባሉ ዕጅ ሲገባ ይቆንሳል። ደደብ ኣረመኔ ዘራፊዎች ስንል በምክንያት ነው። መንግስታዊ ማውቀራዊ ዝርፊያ በመንግስት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ዕውቅና ዕየተካሄደ ነው። በማረጋገጫ የተደገፈ ነው።
    ዒትዮጵያ በዓለም ላይ ካሉ ውድ ማዕድናት ዳይመንድ ከዕንጨት ውዱና ለሚሊያርደሮች የቤት ዕቃ ለማቅረብ ከኢትዮጵያ ነው የሚገዛው፣ ያ ገቢ ማን ኪስ ነው የሚገባው፧ ለኒውክለር ሃይል ማመንጫ የሚያግዝ ማዕድን ተሽጦ ማን ኪስ ነው የሚገባው፧ ወደ ጎረቤት ሃገራት በድብቅ የሚጋዙት ሁሉ ሃብቶቻችን ናቸው የተማረ ሰውን ጨምሮ። የኢትዮጵያን ህዝብ ኣልፋችሑም መላ የኣፍሪካን ሕዝብ ዕያጋደላችሑ ኣሳዝናችሑ ለመክበር ብቻ ታጥቃችሑ የተነሳችሑ ፈጣሪ ኣምላካችን የድርጊታችሑን ዓፀፋ በቀል ከሱ ተቀበሉ። ኣምላኬ በህይወቴ ዕያለሁ ያሳየኝ ። የህዝባችን ዕንባና ደም ጠርጎ ወደገደል ይውሰዳችሑ ዕናንተ ዕርጉም ሰይጣኖች።
    ወታደሩ የፖሊሱ ክፍልና የፀጥታ መዋቅሩ ህግ ተመርኩዞ ኣሰራር ኣይችሉም ያም ንቃተ ህሊናቸውም ሆነ ዕውቀታቸው ከዕንሥሳ ኣይለይም። ሕብረተሰብ ወይ ህዝብ ስንል የግለሰቦች መጠራቀም መሆኑን ይረሱታል። በኣንድ ግለሰብ ላይ ያለ ህግ ድጋፍ ጭንቀትም ሆነ ሽብር ማድረስ በህብረተሰብ ላይ ማድረስ ነው። ጤነኛ ዜጎች ኣምራች ዜጎች ዕናፍራ ሲባል በመግደልና ሬሳ በማሳየት በማስፈራራት ኣደለም፣ ይህ የጦርሜዳ ቄንጥ ማስፈራሪያ ነው። ሰላማዊ ሕዝብ መሃል ኣይሰራም። ኢሳይያስ ኣፈወርቅንም ብቻውን ያስቀረው ኤርትራውያንን ስደተኛ ከዒትዮጵያውያን ባላነሰ ብዛት ዕንዲኖራቸው የሆነው በዚሁ የተሳሳተ ዕምነታቸውና ድርጊታቸው ነው። ደደብ ኣስቀያሚዎች። የደርግ ወታደሮች ስንል የነበረው ህዝብን ክደው ዕረስተው የወር ደሞዛቸው ዕንዳትቀር ብቻ በማሰብ የልፈፀሙት ግፍና ወንጀል ባለመኖሩ ነው፣ ይኸው ዛሬም በተመሳሳይ ኣፍሙዛቸውን በህዝብ ላይ ኣዙረው ዕየገደሉን ነው። ደሞዙ ከማጅራት መቺዎቹ ኪስና ሃብት ዕየተፈለቀቀ የሚከፈላቸው ስለመሰላቸው ነው። (ሶልጀር) ትርጉሙም ለገንዘብ ሲሉ ታጥቆ ነፍስ የሚያጠፋ፣ የራሱንም የሚሰዋ ማለት ነው ከሞላ ጎደል ትርጓሜው።

  • @jssjdbdhjwkajsshheskksddhdhdff
    @jssjdbdhjwkajsshheskksddhdhdff 2 дня назад

    Amhara fano