ዓለም የሚያሳድዳት በኢትዮጵያ ጫካ ያለችው አውሬ በብብቷ ጉድ ይዛለች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 105

  • @fikirutashoma4245
    @fikirutashoma4245 16 дней назад +3

    በእኛ ሀገር አሉ እኛ ልጆች እያለን በወጥመድ ይዘን እንሻጣቸዉ ነበር ግን ሳገራዋ እነደዝህ ጥቅም እንዳለ አናዉቀዉም ጥሩ ትምህርተ ነዉ

  • @kibretNegash-x4p
    @kibretNegash-x4p 16 дней назад +3

    በዋግ( ሰቆጣ) ልጅ እያለሁ የምትጥለዉ ነገር ሁለት ጌዜ አገኝቻለሁ። እረዣዦም ሳር ላይ እና ሁለተኛዉ ደግሞ በትልቅ አለት ድንጋይ ስር ነበር ያገኘሁት። የማር ወለላ ነዉ የሚመስለዉ ከለሩ ። ❤❤

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 17 дней назад +13

    ጥርኝ ትባላለች ለሽቶ ቅመማ ትፈለጋለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet 17 дней назад +9

    አሁን እኛን ሊያስደስትን የሚችልን የተገኘው ነገር ስራ ላይ ውሎ ሀገራችን ህዝቦችን በስነ ስርዓት መኖር ሲችል ዝብ በረሃብ ህዝብ በችግር እየተናጠል ያለው ግን ነዳጅ ሲወጣ እንሰማለን ማዕድን ውድ ተገኘ ውድ የሆነ ነገር ተገኘ እንስሳ ተገኘ እያሯሯጡ ያወጡልናል እና በጣም ይሰለቻል እኔ ሰው የሚሰለቸው በቃ መሰልቸት እንዴት ብዬ ልናገር አንድ ነገር ተገኘ ተብሎ ተሰርቶበት ወይም በቃ የሰው ህይወት ሲለወጥ ሲታይ ደስ ይላል ተገኘ እንባላለን ነዳጅ ተገኘን ይባላለን አሁን ደግሞ እንስሳት አይገኝም በጣም ያሳዝ

  • @كريمةاثيوبيا
    @كريمةاثيوبيا 17 дней назад +14

    Ye Allah ስራ ድንቅ ነው ❤❤❤ yigermal subhanallah

    • @melakubogale
      @melakubogale 15 дней назад

      Egizabher nw alemn ena bewestwa yalwen yeseraq

    • @كريمةاثيوبيا
      @كريمةاثيوبيا 15 дней назад +1

      @@melakubogale awo leza ነው የ አላህ ስራ ድንቅ ነው yalkut

    • @melakubogale
      @melakubogale 15 дней назад

      @@كريمةاثيوبيا God is the creator not Allah

    • @كريمةاثيوبيا
      @كريمةاثيوبيا 15 дней назад +2

      @@melakubogale gedel giba esh tejam shimagle ስራ kelelek lemin ታንቀክ atimotim

    • @melakubogale
      @melakubogale 13 дней назад

      @@كريمةاثيوبيا ere ene tejamim shimaglem adelehum amlakih fkr mibal ngr alastemarehim mared megdel yesew mot memegnet nw yastemareh ere ene tanike almotim hiwot yehone amlak alegn

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 17 дней назад +14

    እኛ አካባቢ በብዛት አሉ ወልቂጤ አከባቢ ሽታው ግን🥺

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 17 дней назад +5

      እረ ያዙና ተጠቀሙባት

    • @zinawtessema5323
      @zinawtessema5323 17 дней назад +4

      እውነት ነው፤በጫካ ውስጥ ስትሄድ (ጥርኝ) የብብቷን ወይም ፊንጢጣዋ አካባቢ ቅጠላቅጠሉ ወይም የእንጨት(የግንድ) ቅርንጫፍና ቅርፊት) ሲነካቸው፤ዝባዱ(ቅባቱ) ይዛቅ(ይቆነጠር)ና ይቀራል።ሰው ሳያውቅ በእጁ የዛፉን(ጥሻውን) ሲነካው፤እጅግ በጣም ሰንፋጭ(የማይመች ሽታ) ከእጅ ላይ ይቀራል።በሳሙና እንኳን ቢታጠቡት በቀላሉ ስለማይለቅ፤እንደኔ ነክቶ የሚያውቅ ብቻ ነው እንዲህ ሊወራለት የሚችል ነው እንዴ? ብሎ የሚገረም። ወሬው በጥናት የተረጋገጠ ከሆነ ድንቅ ነው።እኛ መቼም ባለን መጠቀምን አላደለንም እንጂ....!

    • @TenkoluLerasu
      @TenkoluLerasu 17 дней назад +1

      1 በእርስዎ የተሰራው ቡና 1 ኪሎ 1500 ዶላር ነው 2 ሽቶ የሚሰራው በሷ ነው 3 አሁን የመራባት አቅማቸው ተዳክሟል

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 15 дней назад

      😁😄እኔ ራሱ ትዝ ብሎኝ በሳቅ ምኑ ጋ እንደነኬኝ እራሱ አላወቀም ሽታዉ ግን😤

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 15 дней назад

      በቀን ሁለት ገድየ አውቃለሁ ግን ሽታዋ አይጣል ነው በሄደችበት ቦታ መሬቱ ይሸታል​@@HussinSaide

  • @Yahalom-lk7mq
    @Yahalom-lk7mq 17 дней назад +4

    እነዚህን እንስሳ ማብዛት መልካም ነው::

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 17 дней назад +1

    በጥርኝ በከፍተኛ ደረጃ የምትጠቀመዋ አገር ኢንዶኔዢያ ናት በዘመናዊ መልኩ በማስፋፋት የጥርኝን ቡና ለአለም ገበያ የምታቀርብ ብቸኛ አገር ናት የጥርኝ ቡና በአለም እጅግ ውዱ ቡና ነው ኢንዱኒሲያዎች ገበያውን ተቆጣጥረውታል ለምን መግለጽ እንዳልፈለክ አልገባኝም የጥሪኝን ቡናን ለአለም ያስተዋወቁት እነሱ ናቸው የሌላውን አገር ችሎታ መደበቅ ከራስ እንደተገኘ ማቅረብ ውግዝ ነው

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 16 дней назад +1

    አዲሰ አበባ ጋራ ጫካ ነበሩ ሰው ሲያዩ እየጠፉ ሄዱ ጥርኛቸውን ከዛፍ ጠርገው ሲሄዱ ጠርገን እንወስድ ነበር ዝበድ እንለው ነበር

  • @mulatmulat6
    @mulatmulat6 17 дней назад +3

    ዝባድ የሚመረተው ከብብቷ ሳይሆን ከሰገራ ማስወገጃዋ እና ከብልቷ መካከል ስንጥቅ ነገር አላት ከዛ ውስጥ ሽታው በቀላሉ የማይለቅ ግሪስ መሰል ነገር ታመነጫለች

  • @GetuHailu-p8p
    @GetuHailu-p8p 17 дней назад +5

    respect this animal

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 16 дней назад +2

    ዝርያዋን ልታስጠፋ ነው?🤔

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 17 дней назад +2

    እኔ ተቀብቸው አውቃለሁ ሣላውቅ በአካባቢ ሣልፍ ቀብቶኝ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 14 дней назад

    Wow, nice episode

  • @munaadem3995
    @munaadem3995 15 дней назад

    እኔ ቅርብ ጊዜ አዲስ አበባ ወንዝ አቅራቢያ ቁጥቋጦ ውስጥ አይቻታለው አይነምድሯ ራሱ እሷ እንዳለች አካባቢው ላይ ሽታ አለ

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ 17 дней назад +2

    ኧረ እኛ ሀገር ብዙ አሉ ካገኟትም ይገሏታል

    • @LulsegedAssefa
      @LulsegedAssefa 17 дней назад +1

      የት ነው የናንተ አካባቢ

    • @mttube5113
      @mttube5113 15 дней назад +1

      የት ነው የእናንተ አገር?
      እባካችሁ አትግደሏት

    • @wudinesh2337
      @wudinesh2337 11 дней назад

      Lik nesh egna gam yigeluatali

  • @SebhatKebede
    @SebhatKebede 17 дней назад +1

    There is so many civet farm in Ethiopia even British Embassy

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 17 дней назад +2

    ወኔ ባገኘሁዋት፣😂😂😂

  • @Nuriye-uq3im
    @Nuriye-uq3im 15 дней назад +1

    በኛ ሀገርም አለች ሽታዋ ግን በጣም ነው እሚያሥጠላው ፋሮ ትባላለች

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 17 дней назад

    Edward yemtaraw buna 1 kilo eske $5000.09 yishtal

  • @BeyouLelu
    @BeyouLelu 17 дней назад +3

    ልታስጨርሳት ነው የምትለፈልፈው

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 16 дней назад

      Ewnetm. lezeh segbgeb habtamoch ena China yagaltal.

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q 16 дней назад

    Inyagara sima ine baa Amarnya alaqim baa oro
    MORE Sima

  • @سعيدادم-ل4س
    @سعيدادم-ل4س 12 дней назад +2

    በአድቀን አዳር 17ቀፎንብ ከፍታ ሙሉ በሙሉ እስከንቡ ቅማ በልታብኛለች

  • @AberaKebede-s5v
    @AberaKebede-s5v 16 дней назад +1

    They are special animals.

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 15 дней назад +1

    እረኝነት ስዉል ወይ እንጨት ስሔድ ልብሴን ስታበላሽ ኖራ😄😁ባገኝሆት ነበር😄😤ቡና🤔🙄

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 15 дней назад +2

    Civet cat ትባላለች።

    • @blackstone07
      @blackstone07 15 дней назад +1

      በአማርኛ ምን ትባላለች?

    • @mezmurebirhan8711
      @mezmurebirhan8711 13 дней назад +1

      @blackstone07 ጥሪኝ ትባላለች ባማርኛ።

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 11 дней назад

    Egna akabab erasua alech betam new mitshetawu

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 17 дней назад +1

    DENKE ENSESA DENKE TARIK NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @junisab6929
    @junisab6929 17 дней назад +6

    ጥርኝ በኢትዮጵያ ዘጭ

  • @mohammedomer9309
    @mohammedomer9309 17 дней назад +1

    Ensesawam Bunawem Zibadum aleng. Yemigeza kagengeh arif Commission asbelehalew. Abren mesrat enchilalen.

  • @Nati11NT
    @Nati11NT 16 дней назад

    Afer yebeza ensisako nw😅😅😅riesik gn yaw endezaw nw

  • @AbdulkerimHassan-s7n
    @AbdulkerimHassan-s7n 10 дней назад

    Bunawun yemigezan kale alen yidewululin

  • @modinali3987
    @modinali3987 17 дней назад

    Tirign zibad yemiyiyizew bebibituwa sayhon kemeshgnawa ategeb lela lezibadu meyasjawa yemititqemibet lela blitt alat bibit yalkewun astekakl. Zibad fesah aydelem yerega weyim frew yewetalet temir gar yemimesasel new.

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 11 дней назад

    Thanks 🎉🎉🟢🟡🔴🎉🎉

  • @faruzeahmed4309
    @faruzeahmed4309 16 дней назад

    Tekekelgna merja kefelke dewle

  • @MustfaNuri-tq4fy
    @MustfaNuri-tq4fy 17 дней назад

    Butajera Ale

  • @iceagestoneage8067
    @iceagestoneage8067 17 дней назад

    Ye ene bebet labu rasu yishetal setoch yiwedutal. Yemrtefelegu detoch letagenun techelalachuh

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 17 дней назад

    Arwa yetetal 😂😂😂

  • @FirdyawkalFirde
    @FirdyawkalFirde 16 дней назад +2

    ቀማሚዋ እንስሳ

  • @shemelisali6882
    @shemelisali6882 17 дней назад

    የት ነው የሚሸጠው

  • @faruzeahmed4309
    @faruzeahmed4309 16 дней назад

    Ere yetsasate merja lehebretsebu atasetewaeqe mejmery tenate aderge becherashe yetesasate inforemashen nw atena bedenbe atena bebetachew weste menme yelme ena erbata yalgne sew neg

  • @hanafisha1908
    @hanafisha1908 17 дней назад +2

    Are ethiopian alache akatalawe esa balafachebate dase yamele sheta alawe

  • @SebhatKebede
    @SebhatKebede 17 дней назад

    Civet cat

  • @Somayaw-b1p
    @Somayaw-b1p 15 дней назад

    ላምጣልህ

  • @filiwediwelde
    @filiwediwelde 16 дней назад

    Eritrea wist bebizat alu

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y 17 дней назад +1

    I would never drink 💩 coffee

  • @MehamedBedru-g8i
    @MehamedBedru-g8i 16 дней назад

    ጥርኝ ናት

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay 17 дней назад +2

    This anima not in africa
    Malaysia 🇲🇾 Indonesia 🇮🇩 becha new yemtnorew okay

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 17 дней назад +1

      Ere Ethiopia alech...

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 17 дней назад

      Eth yalame Oromo kelel ala kkkkkkk

    • @senaitfeleke7920
      @senaitfeleke7920 17 дней назад

      ኢትዬጵያ በደንብ አለች ከነስሟ ጥሪኝ ሲል አትሰማም በፊት ነዉ የሰማዉት አንዳንድ ሰዎች ቤታቸዉ አግተዉ ይይዟታል በመንግስት ደረጃ በፊት እነሱን ማጥመድ ተከልክሎ እንደነበር በቴሌቪዥን ተላልፎ ነበር ዝባድ ይባላል አሁን በቅርቡ እሷ የበላችዉ ቡና ከበላች አድነዉ ነዉ የሚይዙት በዉድ ነዉ የሚሸጠዉ ተብሎ አይቻለሁ

    • @senaitfeleke7920
      @senaitfeleke7920 17 дней назад

      ​@@yeshiyerege9954ምን ማለት ነዉ ኢትዬጵያ የለም ኦሮምያ ነዉ ማለት ኦሮሚያ የት ነዉ ያለዉ እረ ተዉ ፈጣሪ በዘረጋዉ መሪት ይሄን ያህል እኛ ነን የሰራነዉ አስከማለት መድረስ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ