አህመዲን ጀበል ስለአድዋ የተናገረው አነጋጋሪ ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ልደቱ አያሌው የአድዋ በዓል ላይ የተናገረው አስገራሚ ንግግር
    #Ethiopia #Adwa #Ahmedin_Jebel

Комментарии • 192

  • @حليمبينتجمل
    @حليمبينتجمل 3 года назад +15

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከተንኮለኞች ይጠብቅህ

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare Месяц назад +1

    አሕመዲን እሶቲ እንዲሕ ያለ ቃላት ደጋግሞ ይውጣሕ አዎ መቸም እድሜም ትህርት ነውና በበኩሌ ተመስገን ብያለሁ ይልመድብሕ ለምን የጻፍካቸውንም በአጠቃላይ በደንብ የማውቅህ በብዙ ጫፍ በረገጠ ጽንፈኝነት ሰለነበር ነው ይቅርታ፣

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 года назад +59

    አህመዲን ጀበል ከተረት ተረት ታሪክ ነፃ ያወጣን ጀግና ነው ሶስቱ አፄዎችን ቁልጭ አድርጎ ያስቀመጠ ታላቅ የኢስላም ልጅ 👍👍

  • @selmanseyoumalemayehu1326
    @selmanseyoumalemayehu1326 4 года назад +14

    HOW HE IS RATIONAL.....you will be the next prime minister in sha allah

  • @askask9433
    @askask9433 3 года назад +6

    ኡስታዜ የአላህ ጥበቃ አይለይህ

  • @ኡመርያቡሀዉ
    @ኡመርያቡሀዉ 4 года назад +20

    ጀበሉ ኢትዎ ልጅ አለኝ ካለች ብቸኛዉ ጀግናዋ ነክ

  • @ሶፊየወግዲዋ
    @ሶፊየወግዲዋ 2 года назад +5

    ሱበሀን አላህ ኮሜታተሮች ስረአት ያዙ ለሰዉም ክብር ይኑረን አደዋ የኢትዮጲያዊነው የአማራ ብቻነው እዲል ጠብቃችሁ ነበር ኧረ ታዉ ታዉ የኔ ኔ የሚበል ነገር ይቅርብን እያስጨረሰን ያለዉም ይሄነው ዘረኝነት ጥብናት እኔ እደ አዲ አማራ የማስበዉ የሁሉምነው ያለፈዉን ተዉና አሁን ያለንበትን እስኪ መልካምነት አስቡ

    • @ab-1190
      @ab-1190 Год назад

      The only person you said that nobody try but I want said for you first find yourself and deen iselam

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 года назад +11

    ጀበሉ የኛ ጀግና አንድ ሆንክብን ለኛ ከቡዳዎች አይን ይጠብቅህ ሀቅ የሚናገር ሰው ወዳጁ ጥቂት ነው 👍

  • @assenadem
    @assenadem 8 месяцев назад +1

    ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 2 дня назад

    I am Grateful to be part of your Generation !!!!!

  • @ኑራላህየቱፕኑራላህ
    @ኑራላህየቱፕኑራላህ 4 года назад +20

    ጀበሉ የኔ ኩሩጀግና🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 4 года назад +6

    Best Explanation I never listen any where thanks Ahmadin jbele

  • @yilmatafese
    @yilmatafese Месяц назад

    smart! Amazing really, I appreciate you very much!

  • @hameedhameed7864
    @hameedhameed7864 3 года назад +6

    ጀበሉ ጀበልነው እውነትን የሚናገር ወሸት የሚጠላ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ

  • @maryama8557
    @maryama8557 2 года назад +1

    ጀግናችን አላህይጠብቅህ ወንድማችንም እመሠግናለን ጀግናችንን ስላቀረብክልን

  • @Wedi_kahsay
    @Wedi_kahsay 2 года назад +1

    I am happy that you are my brother 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷jzk

  • @የሀዲያልጂነኝየፎንቆ
    @የሀዲያልጂነኝየፎንቆ 14 дней назад

    ኡስታዝ አህመድ አላህ ይጠብ ራዢም ኢድሜ ኑሪልን

  • @abdurahmanhasen
    @abdurahmanhasen 3 месяца назад

    አላሕ እድሜና ጤና ይሥጥልን!!!!አስገራሚ አንደበት!!!!

  • @aymana1552
    @aymana1552 4 года назад +3

    مشاء الله تبارك الله الله يزيدك من فضل بارك الله فيك حبيبي

  • @yimamnurye9173
    @yimamnurye9173 3 года назад +1

    Allah Yitebqeh Ustazii Allah Yitebqeh Yareb Yega Jegna

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 2 месяца назад

    የኛጀግና አቦይመቺህ

  • @ሁንካለውይሆናልቲዩብ
    @ሁንካለውይሆናልቲዩብ 3 года назад +3

    ጀበሉ የኢትዮጵያ ምሰሶ ነህ ለኔ።

  • @Asd-f9j
    @Asd-f9j 5 месяцев назад

    ጀግነችን አህመዲን ጀበል አለህ ይጠብቅህ

  • @ቃሉይቱብ
    @ቃሉይቱብ 2 года назад +3

    እዳተያለ. አንድሽይወለድ1000

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ

    አሏህ ልጆቸን እንዳህመዲን ጀበል ቀጥ ያለ አቋም የያዙ ያዲርግልኝ

  • @ሌባዉ
    @ሌባዉ 4 года назад +2

    አንድ ኢቲዬጲያ ፍቅር ለገሬ ቴንኪው ኡስታዝ

  • @abdulaziznureddiin5466
    @abdulaziznureddiin5466 Год назад

    Aftee umrii keetii keesa rabbiin barakaa akaahu❤❤❤❤❤

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 4 года назад +7

    ምርጥ አቀራረብ!

  • @ኡሚናፍቆቴኡሚናፍቆቴ
    @ኡሚናፍቆቴኡሚናፍቆቴ 4 года назад +7

    ጀበሉ የኛ ጀግና ኑርልን

  • @mameatube7473
    @mameatube7473 4 года назад +12

    ጅበሉ አላህ ይጠብቅህ ከንፕዚህ ደቆሮዎች አላህ ይጠብቅህ

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 года назад +2

    ጀበሉ አላህ ይወከልህ

  • @MohammedHassen-xp7ph
    @MohammedHassen-xp7ph Год назад

    አላህ ይጨምርልህ

  • @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
    @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 3 года назад +3

    ጀበሉ አንደበተርቱ

  • @simenkdeir4982
    @simenkdeir4982 4 года назад +1

    Wow betam arif meker new unstaze

  • @feydukedir
    @feydukedir Год назад +5

    ጀግናው እውነተኛ የታሪክ ተመራማሪና ፀሀፊ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል አላህ ይጠብቅህ።
    ኢትዮጵያ ውስጥ የአንድ ሀይማኖትና የአንድ ብሄር 100% ዉሸት የሆነ የውሸት ታሪክ ውሸታም በሆኑ የዛው ብሄር ተወላጆች ለአማራ ብሄረሰብና ለኦርቶዶክስ ሀይማኖት በሚስማማ መልኩ ለዘመናት ሲፅፉና ሲተረኩ ነበር የኖሩት።
    የአዱዋ ጦርነት ሲነሳ ሁሌም የማይረሳ አንዲት መጥፎ ጠባሳ አለች። ኢትዮጵያውያ ከወራሪው ከጣሊያን ጋር በነበረው ጦርነት የሚኒሊክ መንግስት የሞቱትን ኢትዮጽያውያን ሬሳ እያነሳ ሲቀብር አንገታቸው ላይ ክር ያለባቸውን ብቻ እያነሳቹህ ቅበሩ አንገታቸው ላይ ክር የሌለባቸው እስላሞች ናቸው ተዋቸው ተብሎ። ለሀገራቸው ሄዶው የሞቱት ሙስሊሞች ሬሳቸው አውሬና አሞራ በላቸው። አገር ሊወር የመጣው የጣለያን ሰራዊት የሞቱትን አንስታቹህ ቅበሩ ክርስቲያን ወንድም ነው ተባሉ።ዛሬ ላይ ወራሪ እያላቹህ የምታወሩት የጣሊያን ሰራዊት ሬሳ በክብር ተቀበረ። ሀገሩን ከወረራ ለመከላከል ሄዶ የሞተው ኢትዮጵያዊው ግን ሙስሊም በመሆኑ ብቻ ሬሳው ለአውሬና ለአሞራ ተተወ። ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @jamaltasfayejamal
    @jamaltasfayejamal 25 дней назад

    Allah yitabik

  • @ኑራላህየቱፕኑራላህ
    @ኑራላህየቱፕኑራላህ 4 года назад +7

    ሀቢቢቢቢቢ
    🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 2 месяца назад

    ጀበሉ የኛተራራራራራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ab-1190
    @ab-1190 Год назад

    Ma sha allha

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 4 года назад +2

    ሀስቢንአላህወነመልወኪል አላህ የሀቅ ነው

  • @kindutalema4796
    @kindutalema4796 3 года назад +2

    ነገርን በምክኒያት ነው እንደዚህ።

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 3 года назад +1

    "በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን?
    ትንቢተ ኤርምያስ 13:23

  • @googelgoogel8143
    @googelgoogel8143 2 года назад +1

    ጀግናዉ

  • @alemyilfa7870
    @alemyilfa7870 5 месяцев назад

    ግራኝ መሐመድ ነው ጣሊያንን ያስተባበረልን ሚኒሊክ አይደሉም በለና

  • @muradfasil
    @muradfasil 7 месяцев назад

    20:00

  • @yordanos4362
    @yordanos4362 4 года назад +21

    እኔ የሳለቸኝ ጭብጨባ ነው ይህ ማለት የፍለገው ቅዱስ ጊዮርገስ እና አድዋ የ እምዬ ሚኒሊክ ታቦት ተሽክመው መሄድ እና በ ማርያም መማላቸው አይነገር ነው ወደድክም ጠላክም አድዋን ድል ያደርግነው በ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳታ ነው

  • @ኑራላህየቱፕኑራላህ
    @ኑራላህየቱፕኑራላህ 4 года назад +2

    👂👈👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @malcomxbilal8805
    @malcomxbilal8805 3 года назад +2

    ኡነተኛ ጅግና ኢትዮጵያዊ ልጅ እሱታዝ አህመድን ጅበል

  • @googelgoogel8143
    @googelgoogel8143 2 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @akrammohammed6116
    @akrammohammed6116 2 года назад +1

    👍🇪🇹በትክል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹

  • @kadrbest3178
    @kadrbest3178 4 года назад

    jabalu his our idol

  • @berhan4301
    @berhan4301 4 года назад +14

    ሰውየ ወደድክም ጠላህም የአደዋ ድል በ አጼ ሚኒሊክ መሪነት በ ኢትዮጵያዊያን አንድነትና በቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳትነት ያሸነፍነው ድላችን ነው::

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Год назад

      አይጊወርጊስነጭአይደለምዴ ጊወርጊስ የነጭአምላኪሁሉ

  • @Fofo-gm8gl
    @Fofo-gm8gl 4 года назад +2

    😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @gty2557
    @gty2557 4 года назад +4

    ሁሉም ኢትዩጲያዊ ተሳትፈዋል

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 года назад

    Delu yehulum new yetegegnwm bemye menilik merneti Begziabher hayel besemaetu kidus giworgis teradaeneti new Aleke yehen mesmat yasakekoh new Ebji

  • @fedlukemal1961
    @fedlukemal1961 4 года назад +5

    አማራ ምንም ቢል አይወጥለችሁም ምክንየቱም ለሙስሊም ካለችሁ ጥለቻ አንፃር ነዉ

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 4 года назад

      ራስህን ቻል እኔ በል ሁሉን ሙስሊም አትወክልም ዘረኛና አሸባሪ ነህ።

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 4 года назад

      አማራ ሙስሊም የለም እንዴ?

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Год назад

      ​@@yosefetopia7711አለንአለን

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 4 года назад +3

    ሃቢቢ ስወድህ

  • @ethio7557
    @ethio7557 2 года назад

    Will Muslim divided in to 73 type?

  • @k.bkella8196
    @k.bkella8196 4 года назад +2

    Antek jegna neh allah yetebkeh

  • @ሀሩንቲዩብየሙስሊሞችድምፅ

    👍👍👍👍👍👍👍 👍👍👍👍🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኡስታዜአህመድንማሻአላህ

  • @biyooonline3508
    @biyooonline3508 3 года назад +1

    ሀብብ አማራ በንደዝህ አይነት ቋንቋ መነጋር ሞኝነት ነው እነዝህ ሰዎቾ የሀይል ቋነቋ ብቻ ነው የሚገበው

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 3 года назад +1

    Ye ewqet mans gna bezu yeqerenal lelaw agrun sewd lelaw agerun ye meshet be hayemanot mekefafelen sera belo yeteqebel wegnun meshet yemeyarekaw wegn eskale deres menm lewte anagejm

  • @mohammededris7491
    @mohammededris7491 4 года назад +2

    ጀበሉ የኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን

    • @delinagebyhu8739
      @delinagebyhu8739 4 года назад +1

      Min adergo new ye Ethiopia yekurt ken lij yetbalew bakih sedetgnoch Ethiopia ye orthodox nat lekachuln wexu kotetamoch

  • @Anwartemam-b6m
    @Anwartemam-b6m 5 месяцев назад

    Endante 100 sewoch binoru eslmna endih aydefermneber

  • @enchetageda6516
    @enchetageda6516 4 года назад +1

    ባለሜንጫው አ፡፡፡፡፡ጀ፡፡፡፡፡፡፡

  • @ezadinameka8648
    @ezadinameka8648 2 года назад +2

    አንድአንድ ደደብ ኮማንት ሰጪዎች አድዋ የኦርቶ ማረ ብቸ ነው የለው ማነው ሀረር በትኖር የአድዋ ድል ነበር ሀረረ ደሞ የሙስልሙች ማእከል ነበረች

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ 4 года назад +9

    "አንድ አህያ ከሚመራው ዘጠና አንበሳ ይልቅ ፡ አንድ አንበሳ የሚመራው ዘጠና አህያ ያሸንፋል፥ ፡ ታላቁ ናፖሊዮን።
    ቪቫ ምኒልክ!

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Год назад

      😂😂 አይሚኒሊክ አደዋላይ የተሳተፉ ሙስሊምችእሬሳንሲጥልአልነበር 😢

  • @enatenatwollo4236
    @enatenatwollo4236 4 года назад

    Yetarik shimiya new yeyazkew yejawar wendim

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 10 месяцев назад

    ወደድክም ጠላህም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድንግል ማርያም ዓድዋ ከተባለ እነዝህ አይረሱም ምኒልክ ❤

    • @IslamicdaawaQuran
      @IslamicdaawaQuran 8 месяцев назад

      ክክክክክ ድንግል ማርያምም ታወግተለች ዓድዋ አጅብ ነችሁ እኮ እናንተማ

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 6 месяцев назад

      እና ያለ እግዚአብሔር ያለ እመቤታችን ያለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለ እምየ እምኒልክ ምን ድል አለ እና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ያ ማለት ክርስቲያን ሙስሊሙ ነው በቃ ያለ ራስ ግን !!!! ሌላው

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 6 месяцев назад

      ​@@IslamicdaawaQuranያለ እሷማ ታውቁት የለ ባዶ ነው!!!

  • @Ali-ej8ts
    @Ali-ej8ts 4 года назад +7

    ምድራ ደብተራ የምፈልገዉ ሚንሊክ አፄ ዮሃንስ አያልክ እንድታወራ ነዉ የሚፈልጉት

    • @delinagebyhu8739
      @delinagebyhu8739 4 года назад

      Jezba

    • @getnetguadie5658
      @getnetguadie5658 4 года назад

      Batsadeb tru cnklat lalew new menageru true yemihonew.

    • @yosefetopia7711
      @yosefetopia7711 4 года назад +2

      ምኒልክ በያስጥልህ ኖሮ አባጅፋርና ጦና ሸጠውህ ዛሬ ባሪያ ሆነህ ከከብት ጋር እንደንብረት ትቆጠር ነበር።

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Год назад

      ​@@yosefetopia7711😂😂ተውጂ ደብተራሁሉ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 10 месяцев назад

      ግድ ነዉ ሚንሊክ አፄ ዮሐንስ ኢትዮጵያ ከተባለ እነዝህ አይረሱም እየመረረህ ዋጥ

  • @muhammedsanihussen817
    @muhammedsanihussen817 4 года назад +3

    ደብተራ እውነትን መዋጥ አይችልም እንጂ ንግግሩ እንከን አይወጣለትም ።

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 10 месяцев назад +1

      አትሳደብ እዴ ስድብ እኮ የሰይጣን ነዉ ምን አይነት መንፈስ ነዉ ያለህ አይ

  • @enatenatwollo4236
    @enatenatwollo4236 4 года назад

    Man yegle new ale amara yegle new blo ayawkem erasachihu nachihu kegna kegna emtlut

  • @ቅድስትሆይአማልጅኝአሜን

    ኢትዮጵያ ያሸነፈችው በምነቷ ታቦት ተሸክሞ የመቤቴን ስም ጠርተው ቅድስ ሰማቱ ጊዮርጊስ ከፊት ቀድሞ የተዋጋው ጣልያኖቹ ግራ እስኪገባችው እኛ ኢትዮጵያ ምናሸንፈው በምነት እጂ በጉልበት አናምንም ሎደፊትም ላውንም በምነት ነው ምናሸንፈው ተዋዶ ትኑር

  • @soilsoil4865
    @soilsoil4865 4 года назад

    Lmmne Tenadedke Gelte Yhone Ngre New Eko Emye Minilke TaBote Yzew New Yasanfute

  • @worldwidechemistry.8651
    @worldwidechemistry.8651 4 года назад

    G..........................B......................L....................U

  • @የተዋሕዶልጅ-ቨ4ሐ
    @የተዋሕዶልጅ-ቨ4ሐ 4 года назад +4

    ወድንምጠላንም አድዋሲነስ የቅዱስጊዮርጌስ ስምመነሳቱአይቅርምእኛ ብንክደዉ ም ጣልያንየመሰከረዉነገርነዉ

  • @melkenewbayu1166
    @melkenewbayu1166 4 года назад +2

    ፍትህ እና እውነት እኛ ጋ ስላለ ነው(አፄዎቹ) ካልክ ለምን አፄዎቹን ስትኮንን ትውላለህ የምትናገረው ቃል እኮ እርስ በርሱ ይጋጫል

    • @mohammedbedru2873
      @mohammedbedru2873 4 года назад +5

      he said "as humans they have good side and also bad side "
      kechalk muluwn semaw

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 4 года назад +6

    አህመዲን ጭንቅላትህ አስራ ምናምንኛው ክፍለ ዘመን ላይ የቆመ ይመስላል አፄዎቹም ግራኝም በወቅቱ ጭንቅላታቸው እንደፈቀደ አልፈዋል።ዘሬ የአንተ ዘመነኞች ጡት ሲቆርጡና ሜንጫ ሲሞርዱ ምን ይላል ጭንቅላትህ???

  • @soilsoil4865
    @soilsoil4865 4 года назад +1

    kosasa Nke Bake Atemceme

  • @soilsoil4865
    @soilsoil4865 4 года назад

    Zerga Nke

  • @ahmadinebrahim6710
    @ahmadinebrahim6710 3 года назад

    ኦረቶ አማራኳን አይገባቸውም

  • @freamanu5510
    @freamanu5510 4 года назад +2

    ቱሪ ናፋ ከፋፋይ ጽንፈኛ ______

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 4 года назад +3

    አጨብጫቢ ሁላ ምን የሚያጨበጭብ ነገረ ተናግሮ ነው የአንተን አይምሮ አስተካክለው መጀመሪያ ማነም ስለ አገሩ ጠንቅቆ ያውቃል

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 3 года назад

      ክክክ ውሽተ ሲወራ ብቻ ማጨብጨብ ስለለመዳችሁ ክክክ

  • @bazawork9230
    @bazawork9230 4 года назад +8

    ቲሽ ታሪክ አታውቅም ሲጀመር አንተ ዘረኛ ነህ

  • @rasharash8623
    @rasharash8623 4 года назад +3

    አንተ ቆሻሻ ባንዳ ምን ታውቃለህ ስለ አድዋ አንተ ጫትክን አኝክ እናንተ ባርነት ነው የምትፈልጉት ባለ ሜንጫ

    • @Nasir-rd1ky
      @Nasir-rd1ky 4 года назад

      አለህ የስራሀን ይሰጥህ ሚለስህን አለህ ይየዘት ቆሸሻ አንተንህ

    • @540963
      @540963 4 года назад

      Koshasha gimatam ante neh

    • @kedirhassen7435
      @kedirhassen7435 4 года назад

      አንተውሻጫትናአረቄላንተነው

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 4 года назад +5

    አንተ ቅሌታም ዘረኛ ትናንት ሲገርፍህ የነበርው ማን አባክ ነው ከሀደ ነው ወላሂ ኦሮሞ ምንም ሽህ ምንም ሙህራን ምንም ደብሎማ ቡኑረው ዘረኛ ነው ሌባ ነህ ወሻ

    • @fedlukemal1961
      @fedlukemal1961 4 года назад

      አንቺ ደደብ ጴንጤ ነሽ መቼም ሙስሊም አትሆኚም

    • @yasinmohamed7230
      @yasinmohamed7230 4 года назад

      ከብት

    • @samiraumar6624
      @samiraumar6624 4 года назад +1

      @@fedlukemal1961 ዝም ብል አባክ አላህምዱሊላሂ ሙሥሌም ላድረገኝ ከንተ በላይ ነበር የምውድው ግን ዘርኛ ነው አልቀ💯💯👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @muhammedsanihussen817
      @muhammedsanihussen817 4 года назад

      ዘረኛ ሆነሽ ስለ ዘረኝነት አታውሪ ። ሙስሊም ሆንሽም አልሆንሽም ፍትሃዊ ለመሆን ሞክሪ ። የደብተራ አስተሳሰብሽንም በፍትሃዊ አስተሳሰብ ለመቀየር ሞክሪ ።

    • @hindiaseid5221
      @hindiaseid5221 4 года назад

      Aww if u r real muslim fear Allah Every soul test death fear allah

  • @hasethaset1869
    @hasethaset1869 4 года назад +3

    ደሞ አያፍርም እኮ እንደ ታሪክ አዋቂ ሊያረገው ይሞክርል አንተ የምታወርው ታሪክ በኦሮቶዶክሶች ነው ድሉ

  • @saidjamal5995
    @saidjamal5995 4 года назад

    Eizegare metesadebut medera fisame bindawoch higare koreso mashete menue gerane woese minilik

  • @weinshit5257
    @weinshit5257 4 года назад +3

    አንተን አደጋ ላይ ይታልኽ ስጣን

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 4 года назад +1

    በግልፅ ተናገር ምን ትልመጠመጣለህ ሀምሌ ፊት

    • @seadinew2424
      @seadinew2424 4 года назад +3

      መች ፈራ እየፈለቀቀ ነው መጋት የያዛችሁ ሀቅ ሲነገራችሁ ያገሸግሻችኋል

    • @seadamohammedseid6403
      @seadamohammedseid6403 4 года назад +2

      ሀቅ ካወራን ከሚኒሊክ የሚያስጠላ ፍጥረት አለ? ዝንጀሮ የመሰለን ሰው አቅፈህ የጀበሉን ውበት ማንቆሸሺ አትችልም ነበር የሆንክ ቆሻሻ ጭንቅላት ነህ እሺ ደደብ!

    • @seadinew2424
      @seadinew2424 4 года назад +2

      @@seadamohammedseid6403 ሀሀሀሀሀሀሀሀ አንች ደሞ አምላካቸውን እንድህ ይባላልደ

    • @seadamohammedseid6403
      @seadamohammedseid6403 4 года назад

      @@seadinew2424 ወላሂ የአላህን ፍጥረት ማንቋሸሺ አልፈለኩም ነበር አላህ ሰው አድርጎ የፈጠረን የኔ በእንስሳት መመሰል ተገቢ አልነበረም ልጁየው ባዶ ጭንቅላት አሳሳተኝ ይሄ ዘረኛ

    • @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ኘ3የ
      @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ኘ3የ 3 года назад

      እዉነት ሲነገራችሁ ትሳደባላችሁ እየመረራችሁ ዋጡት ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @soilsoil4865
    @soilsoil4865 4 года назад +2

    ፊትክ ጠቆረ አንተ ጵንፈኛ ጠንቅቀን እናውቅሀለን

  • @ህይወቴነሽድንግል
    @ህይወቴነሽድንግል 4 года назад +2

    ይሄ ቱልቱላ ምናባቱ ነው ሚዘበዝብ

  • @ያአላሕባሀቅላይፅኑአድርገ

    እሁ አዘብዝብ ወሬኛ ቀጣፊ አስመሳይ ነህ

    • @fedlukemal1961
      @fedlukemal1961 4 года назад +2

      ከሃዲ እንደ ሙስሊም የአለህን ስም ትጠቀመለህ እንዴ

  • @MyLife-gy2dh
    @MyLife-gy2dh 4 года назад

    ዞረሽ ዞረሽ ወደ ጓዳሽ አለች አያቴ ቱሪናፋ ጅብ ፊት አይራሬ አሪዎስ

    • @ሰሉአለነብይሰለላህዓለይሂ
      @ሰሉአለነብይሰለላህዓለይሂ 4 года назад

      ምን አሳደበሽ ስረአት

    • @nurelhudamohammed8370
      @nurelhudamohammed8370 4 года назад

      መታመኛየ መድሀኒ የተባልክ እርኩስ ቅናትና ምቀኝነት ሰልፊሽነት የግላችሁ ጠባቦች ስለሆናችሁ አር እንጅ ማር አይጥማችሁም እንድሁ እንደቆሸሻችሁ ትሞታላችሁ ቆሻሻ ሁላ

    • @AliHussein-cp3ve
      @AliHussein-cp3ve 4 года назад

      ቆሻሻ ነሽ

    • @AliHussein-cp3ve
      @AliHussein-cp3ve 4 года назад

      ኩማር ጀዚባ አች ብትታይ አሁን ማስከፊ ነሽ

    • @حليمبينتجمل
      @حليمبينتجمل 3 года назад

      አይ ስርአት ቢስ

  • @ዜድእናቴንናፋቂ
    @ዜድእናቴንናፋቂ 4 года назад

    አህመድንዘረኛ

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 3 года назад +4

    ኡስታዜ የአላህ ጥበቃ አይለይህ