#የቃሊቲ_መንጃፍቃድ
HTML-код
- Опубликовано: 7 ноя 2024
- #መንጃፍቃድ #የቃሊቲ_ፈተና #ምድብ_ሁለት
#car_driving_licence_teset
#Silemenja youtube channel is your channel
#parallel #parking #car_driving #jije_tube #Habeshainfohouse #ebc #Ethiopian_driving_licence_test
#የአውቶሞቢል_ጠርዝ_አሰራር#የ1_ቁጥር_መሠናክል_አሰራር#የህዝብ_1_አነዳድ#የመንጃፍቃድ_ፈተና#የፅሁፍ_ፈተና#የድልድይ_መሰናክል#የ8_ቁጥር_መሠናክል#ባላንስ_አሰራር#የጋራዥ_መሠናክል#አጠቃላይ_የመኪና_አነዳድ_ለለማጅ
በጣም ሚቆጨኝ ነገር ማሠልጠኛ አከባቢ መኪና ሚያስነዱ በ ሜትር 30 ብር ይሏችሁና ካስገቧችሁ በኃላ 100 ሜትር አዉቀው ያስነዶችኃል ከዛ 3000 ብር ትጠየቃላችሁ endene br satyzu tinsh mesluachu endateshewedu hulet giza yebkagn beyew enkuan endakom alfekedelgnm dersen memeles albn blo asgededegn btm chenkogn nbr ena ebakachun yan yemekfrl akim kelelachu endateshewedu
Lelelochm astemari new, thank you. Gn ene makew be sa'at siyaskeflu new
Ke 15 ken befit getmognal 2000 tekebelugn esunem askumew endet endemikochegn leboch nachew atesmuachew
እኔን ሿሿ ሠራኝ 5000 ብር አስከፈለኝ ተጠንቀቁ
@@kalkidanabebeA-yl4xo5000😢
4000😤
እጅግ አስቸጋሪና መስክ ተምረን ለፈተና የመንገድ ት/ፖርት ግቢ ስንገባ ለብዙዎች ግራ የሚያጋባ አንዳንድ አሰልጣኝ አንደ መልካም ዕድል ይጠቀሙበታል በጣም እናመሰግናለን በርታ
aslitagn lik edzhi nw betam aschgare yehonu asltgnoch alu ene kefeye bemsltenw tesakeku betam jezba yehon aslitagn nw yagatemgn
እውነት ጎበዝ ነህ አንተን አይቼ አለፍኩ
Thank you. Congra
በሚገባ አገላለፅ አመሰግናለሁ.
Yhen mayete edilegna negn Thanks betam 🙏🙏
ይሄን በማየቴ እንደማልፍ እንዲሰማኝ ሆኛለው ሳልከፍል ተፈቴኜ 73 አመጣለሁ 😢 የከፈሉት የጣሉትን ጉቶ በኔ ታስቦ ነው መሰለኝ የከፈለ ከ80 በላይ ነው ውጤቱ ራሱ
Ere wanaw beras metemamenina teregagto mesrat new, ke 90 belay mamtat tchyalesh. Wutetu asawukin
Verry clear
Thanks
እናመሰግናለን
መሀላይ የገባው ማስተወቂያው ቪዲዮህ የበለጠ እንዳናይ አድርጎናል ትንሽ ወረድ ወይም ትንሽ አነስ አርጎት
እናመሠግናለን
Brother ante yalekew Mark atekaly 52 nw yemimetaw yekerew 48 Mark endet ye yemiyazew
Thank you bro. It helped me
የህዝብ አንድ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት በገንዘብ ደረጃ አጠቃላይ እስከ ስንት ብር ይፈጃል?
18000
@@Etyoutube100kለ አውቶስ
18000
Enamesegenalen wendem
Tegbar fetena bedegami lemefeten sent gize metebek aleben ?
Thank you
15 ken
እናመሰግናለን ግን 1ቁጥር መሰናክል ትንሽ ግራ ያጋባል
Ye 1qutr mulu vedio alelh
Tnx
Reminds me of my test. I passed it.
Thank you.
Betam gerami sira new
Thank u.
አጭበርባሪ አሰልጣኞችን መረጃ በመያዝ ማጋለጥ ቀላል ነገር ነው ስልካችሁን ሪከርድ ላይ አርጋቹ ሚናገሩትን በጥንቃቄ ማዳመጥ
እኔ በጌም ነው መኪና መንዳት የለመድኩት
Smu mndnew ye game?
legeta besmilahi tebadu hoooooooo
thanks
gnale kulwn yatebale zendo yetebale
Tnx bro
What about balance ?
Balance also included. You can see balance vedio tha we posted.
ተፈታኙ ሲፈተን ፈታኙ ከጐኑ አለ እንዴ?
Yelem bichawun new mifetenew
ማነዉ ይሄን መሰናከል የፈጠረው፡ጥቅሙስ ምንድ ነው።
አድሜዉ 19 የሆነ ሰዉ ህዝብ አንድ መንጃ ፍቃድ ማዉጣት አይችልም?
ህዝብ 1 ለማውጣት እድሜ 22 ወይም ከዛ በላይ መሆን አለበት ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ ruclips.net/video/cl2JoksKVfY/видео.htmlsi=4nj6YBKj2jbhHl1k
Edeme yesteh
አሚን
Minagalew yalegubo malef aeychlim
Yale gubo bechilotachu endtalfu eyeseran new
Manew yeminegren wedet endemnhed
Fetena keteketerelh behuala astemarih yasaykal.
አሰልጣኞቹ እስከ 3000 ድረስ ለፈተና ብለው ያቀበላቻል
Nsr ga endeza yelem
ወይኔ አለማወቅ ምነው ንስር ት/ቤትን ቀደም ብዬ ባወኩት ካስ እንዳትሰለጥኑ አሰልጣኞቹ እንዳለ በጉቦ የተጥለቀለቁ ናቸው ሀሙስ ቃሊቲ ፈተና አለብኝ ስለ መሰናክል አላስተማረኝም ሁለት ቀን እንደነገሩ እንደነገሩ አርጎ 5000 ብር ካመጣሽ ችግር የለም አለኝ ምን እንደሚሻለኝ አላቅም በዚ ኑሮ ውድነት ሌላ ያልታሰበ ወጪ ምን ማለት ነው እውነት ሰው ናቸው እኛም ከፍለን እነሱም በደሞዝ ነው መቼም ምናለ ብንተዛዘን እባካችሁ ለሰው አስቡ የመኪና አሰልጣኞች አንተን ግን ሳላመሰግን አላልፍም ለምትሰጠን እውቀት
@@zufanoshabtamu268ena kefelsh ende abate enem gar endaza yatbalkut
Tax