#ጸጊ_ስለ_አስገራሚው_ለሊት_ተናገረች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 52

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 2 месяца назад +2

    እህቴ በእውነት በብዙ ተባረኪ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 2 месяца назад +8

    አሜን አሜን

  • @Andi40042
    @Andi40042 2 месяца назад +6

    አሜን አሜን እህቴ ተባኪልኝ

  • @Zekarias-ms2mr
    @Zekarias-ms2mr 2 месяца назад +5

    ጌታ ይባርክሸ ልክ ነዉ ያልሽዉ ታዳጊዎችን ይዞ አሰተማሪ የለም

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 2 месяца назад +5

    ተባረኪ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውስድ

  • @desta5885
    @desta5885 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይባረክ። በጣም ትክክል ነሽ። ዝም ብለሽ ውድ ፊትሽ እያየሽ ተጋዥ። ብዙ ነገሮች ይገጥሙሻል። ግን የጠራሽ ታማኝ ነውና ሥራሽን ቀጥይ፣ ስበኪ ዛሬም ታማኝ ነው ጌታ አይዞሽ በርቺልኝ። ተባረኩ።

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 2 месяца назад +5

    ጌታ የሱስ በብርክ ያርግሽ ጸግዬ የምትናገሪውን ሁሉ ትክክል ነው መንፈሳዊ ቅናት እቀናብሻለሁ ሁሌም ስሰማሽ ብርክ በይልኝ ያባቴ ልጅ❤

  • @ethopian3947
    @ethopian3947 2 месяца назад +3

    ጅግኒት ነሽ የእዮሱስ ወታደሪ ❤❤❤❤

  • @kidistadamu4445
    @kidistadamu4445 2 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክሽ አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 месяца назад +2

    አሜን

  • @kelemuaagize3609
    @kelemuaagize3609 2 месяца назад +3

    ረጋ በይ የሚልሸ የእውነት ተቃራኒ ነው።አንቺ የጌታ ምርጥ ዕንቁ ነሽ ከዚህ በላይ ያፍጥንሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazHeriakos
    @AlmazHeriakos 2 месяца назад +6

    Amen!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲት እደምወድሽ እህቴ ጀግና ድርሻሽን እያረግሽ ነዉ ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 2 месяца назад +6

    Amen Amen🙏🙏🙏

  • @FreweiniMesfn-w5y
    @FreweiniMesfn-w5y 2 месяца назад +2

    Egziabiher ymesgen anchi sle seten geta kbr yhunlet betam enwedshalen 🙏🏾❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @etetgelan9680
    @etetgelan9680 2 месяца назад +6

    Tebareki❤❤❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 месяца назад +3

    Amen amen amen eyesus yadnal amen

  • @biliseelias3895
    @biliseelias3895 2 месяца назад +3

    Amen❤❤❤❤❤❤

  • @MUBAREKHUSSEIN-i4o
    @MUBAREKHUSSEIN-i4o 2 месяца назад +3

    አንዴት..አንደገባሽ.ያሰታዉቃል.ተባረኪ

  • @alegntagiday1410
    @alegntagiday1410 Месяц назад +1

    Bless you more 😊❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 2 месяца назад +3

    Wow geta iyesus yibarkishi🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 2 месяца назад +3

    አሜን 2017 ለወንጌል ይሁን

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 2 месяца назад +3

    የኔ ቆንጆ ምርጥ የወንጌል አርበኛ ስወድሽ እኮ ብርክርክ በይልኝ❤❤❤❤❤❤❤ፀጋው ክርስቶስ ከዚህ በበለጠ ያብዛልሽ ውዴ፤ ወርቃገኘሁ ሚዲያም ብርክልክ በል አንተላይ ያለው ምገስ በራሱ ገና ሚዲያውን ስከፍት ጀምሮ ያለው ፀጋና የሞገስ ውበት ክላሲካሉን ጨምሮ የእየሱስ ክርስቶስ ሞገስ አለው ቀጥልበት ተባረኩ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  2 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤!!!

  • @abebakeleta5331
    @abebakeleta5331 2 месяца назад

    የመወደሽ አህቴ በጌታ ፍቅር እወድሽለሁ ተባርክልኝ በርቺ ጌታ ካንችጋነው።።። ማራናታ አሜን ጌታ እዮሱስ ተሎ ና።።።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Месяц назад

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ትልቅ የወንጌል ስርጭት ነው የምትሰራው ወንጌልን የሁሉ ነው ።😇😇😇

  • @rahelmelles3296
    @rahelmelles3296 2 месяца назад +3

    Tebareki ehte enenem endezih new yaregn geta siagegneng meskri meskri eyale fekiru hayal new❤️

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤💯👍

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 2 месяца назад +2

    ፀዲ እጅግ ብርክ በይ በጣም የምወድሽ ለጌታ ያለሽ ቅናት ለቅድስና ያለሽ ቅናት ለወንጌል ያለሽ በጣም በመንፈሳዊ ቅናት ምቀናብሽ እባክሽ አንቺ ላይ ያለው መንፈስ ይጋባብኝ ውስጤ እሳት አለ ግን መውጣት አልቻለም ፀልይልኝ በእውነት ለእንጀራ ጮኬ አላውቅም ጬከቴ የቤተሰቦቼና የትውልድ መፈታት ነው እኔ ያገኘሁትን እረፍት እንዲያገኙ ነው እውነት ለመናገር በቤተክርስትያን ውስጥ ጌታን የሚቀበሉ ሰዎች ስመለከት ከደስታዬ የተነሳ እምባዬን መቆጣጠር አልችለውም እባክሽን እኔም የመፃፍ ፀጋ እንጅ ውስጤ ያለውን የመናገር ፀጋ ብዙም የለኝምና ልክ እግዚአብሄር ሙሴን ወደ እስራኤል ህዝብ ሲልከው አፌ ቆላፋ ነው እንዳለው እኔም እንደዛ ነኝና እባክሽ ውስጤ ያለውን እንዳወጣ ያንች መንፈስ እንዲጋባብኝ ፀልይልኝ

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg 2 месяца назад +2

      አሜን መንፈስ ቅዱስ ለእያንዳንዱ ጳውሎስ ያገኘው መንፈስ ያግኛቸው የሁሌ ፀሎቴ ነው

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg 2 месяца назад +2

      ሰምቼሽ ሰምቼሽ ሰምቼሽ እኮ አልጠግብም ስንቴ ወደ ኃላ መልሰዋለው መሠለሽ ከዚ በላይ ተገለጭ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 месяца назад +2

    ሸሎም ሻሎም❤❤❤እየሱስ ያድናል❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +5

    የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው ያከበረሽ ውዷ እህቴ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን ዘፋኞች ከተወለዱበት ወንጌሉን የምታበስር ያድናል ኢየሱስ የእነ ወንጌላዊት ጥሩነሽ ይመር የፀሎት መልስ ነሽ ክብር ለነገስታት ንጉስ ለጌቶቹ ጌታ ይሁንለት ፀጋውን ያብዛልሽ ዘርሽ ይባረክ የነገርሽው ይስማሽ የዳሰስሽው ይፈወስ ባረኩሽ እህቴ ጉልበት አቅም ይሁንሽ በጉድለትሽ ሙላት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ጥበብ እና ሞገስ ይሁንሽ እወድሻለሁ በርቺ ክጎንሽ ነን ያድናል ኢየሱስ !

  • @TadelechMeshesha
    @TadelechMeshesha 23 часа назад

    አሜንንን።ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!!!

  • @Htelele
    @Htelele 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 29 дней назад +1

    ኦኦኦኦኦኦ ኢየሱስ መዳን መዳን መዳን....... ቀላል ይመስላል ከጥልቁ እንደወጣን በመንፈስ ቅድስ ስለነገርሽን ጌታ ፀጋሽን ያብዛልሽ ያትረፍርፍልሽ በብዙ ተባረኪ ❤ ጌታ ሆይ አግዘን❤❤❤❤

  • @yegiletesfaye9343
    @yegiletesfaye9343 2 месяца назад +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 2 месяца назад +3

    Ameeeeen ameeeen 🙊 eysuse ymezgen

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 29 дней назад +1

    እኔ ኢየሱስን አላንሾካሽክም ኦ አባ 😢😢😢😢😢 አዎ የብርሃኑን ጌታ ስታገኚ እንዲህ ነው❤❤❤❤❤ ኦ ኢየሱስ ፍቅርህ እፁብ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @HayatAman-p6q
    @HayatAman-p6q 29 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜነአሜነ

  • @kelemuaagize3609
    @kelemuaagize3609 2 месяца назад +3

    አንቺ የአባቴ ልጅ አህቴ ቀናሁብሽ ፀጋው ይብዛልሽ ባለሽ የወንጌል ቅንዓት ውስጤ ረሰረሰ ጌታዬ ጨምሮ ጨምሮ !!! ያብዛልሽ!!! እፀገነት አወነትም እፀገነት እንዲሁ እንደ ። ከኢሱስ ጋር ወደፊት!!!!!!!❤❤❤

    • @kelemuaagize3609
      @kelemuaagize3609 2 месяца назад +1

      ተቀጣጠልሽ ሩጫውን እንድትጨርሽ እፀልያለሁ

  • @achashlule4191
    @achashlule4191 2 месяца назад +3

    Sewdsh eko ybzalsh

  • @kelemuaagize3609
    @kelemuaagize3609 2 месяца назад +3

    እንዲሁ እንደ ተቀጣጠልሽ ሩጫውን እንድትጨርሺ እፀልያለሁ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад +1

    Sene Golgota,,,kutankut ⁉️🥹
    Anch werada
    Ye Aganint mechawecha 👧🏿

  • @viva8589
    @viva8589 2 месяца назад +1

    ረጋ በይ

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад +1

    Kkkkkkkkkkkk😂😂😂
    Ay Pente 🤣🤣

  • @elsagebra7374
    @elsagebra7374 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

  • @SaraSaraa-ip3ol
    @SaraSaraa-ip3ol 2 месяца назад +1

    Amen ❤❤❤❤

  • @KubsaKosu
    @KubsaKosu 2 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @abelakmel4633
    @abelakmel4633 12 дней назад

    ❤❤❤