🛑በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 34

  • @መቅዲ-ኸ2ኸ
    @መቅዲ-ኸ2ኸ Год назад

    በስመአብ ከድምፅ ጥራት ጀምሮ በጣም ቆንጆ አቀራረብነው በርች ውድ እሕታችን 😍😍😍😍😍😍😍

  • @123ekiumus
    @123ekiumus Год назад +1

    Berche ehti

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 Год назад +1

    እንኮን ደህና መጣሸ 😍😍የምትፈችልኝ ህልም ሁሌም ልክ ነው🙏🙏ሠምታችው ዝም አትበሉ ላይክ አድርጉ

  • @smuysmuy7278
    @smuysmuy7278 Год назад

    wa wr wb abeshr ehet

  • @channei338
    @channei338 Год назад

    በርች ጠቀክሪ ዉደ ላይክ አርጓት

  • @abshiabashi5746
    @abshiabashi5746 Год назад

    እህት አሰፈትቸ አላቅም ፍችልኝ
    የአሰሪዬ እናት ሰጦታ ሰትሰጠኝ አየሁ
    ተቀብየ ወዳፍንጫየ አሸተዋለሁ ሸታዉ ደሰ ይላል
    ምን እንደህነ አልተገለጠልኝም አብሮ ሌላም ኪሰ አለዉ እመሰገጅየ ላይ ቁጭ ብየ ቁርአን እቀራለሁ
    አልፍ ላም ይመሰለኛል የምቀራዉ ፍችልኝ

  • @elhamyimer512
    @elhamyimer512 Год назад

    አሰላም አሊኩም እህቴ ደህናነሽ ትህትናሽ ማሻአላህ በህልሜ ወርቅ ሸዋሊያእጄ ለይ አድርጌ ጣቴም ወርቅ ነው ያደረኩት የለውዝ ቅቤ በጄ ይዘዠ አየሁ ባለት ዳርነኝ ምን ይሆን

  • @atuatu64
    @atuatu64 Год назад

    አህለን ሀብበቲ 💚💛❤

  • @sartt3151
    @sartt3151 Год назад

    የኔየለም

  • @sartt3151
    @sartt3151 Год назад

    የኛተናፋቂ አህለንንንን

  • @hayatmuleta
    @hayatmuleta Год назад +2

    ውዴ እባቡ ወደ ነብር ነው የተቀየረው ወደ ዝንጅሮ አይደለም

    • @hayatmuleta
      @hayatmuleta Год назад

      የኔ ውድ ጄዛህኪላሁ ኸይርን ሁቢ ባለፈው ያየውት ህልም ነው በጣም እያስጨናነቀኝ ስለሆነ ላስቸግርሽ ብዙ እባቦች ያባቴ ቀዬ ላይ ከቤታችን ጀርባ ነበሩ እኔ አጠገባቸው ቆሜ እያየዋቸው አንዱ ቢጫ እና ጥቁር ነው ከለሩ ቀይም ያየው ይመስለኛል እና ወደ ነብር ተቀይሮ ፊቱ ወደኔ አዙሮ እያየኝ ሊበላኝ መስሎኝ ወደ ዃላ እያየው እሮጣለው እሱ በቦታው ሳቀሳቀስ ያየኛል እኔ እየሮጥኩ ያባቴ ቤት ለመግባት አጥሩጋ ስደርስ ግቢው ዝግ ነው ክፈቱልኝ እያልኩ ስጣደፋ በሩ ተከፍቶልኝ እቤት ስገባ አባቴ ብቻ ነበር ጡት ማሳዣ እና ባንት ብቻ ነበር የለበስኩት ካባቴጋ እያወራው ነቃው ባለ ትዳር አይደለውም

  • @fthumhammed2860
    @fthumhammed2860 Год назад

    Sukerane wed♥️🙏🙏

  • @zuzusiraj9763
    @zuzusiraj9763 Год назад

    ❤❤

  • @meseretkitaw2417
    @meseretkitaw2417 Год назад

    😍😍😍

  • @YasminIsmail-f1l
    @YasminIsmail-f1l 9 месяцев назад

    0:39

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Год назад

    As wr wb

  • @الحمداللهعلكلىعحل

    እህት የኔን አልፈታሽልኝም እመጨረሻ የላክሽው ቢድወ ላይ ነው የላኩልሽ

  • @alemalem3249
    @alemalem3249 Год назад

    እህቴ ህልሜን ፍቺልኝ በተደጋጋሚ ድንጋይ ጉልቻ ጎልቸ ወጥ ስሰራአያለሁ ስጋ ወጥ ነው ምሰራው እና የማላዉቀው ቤት ስገባ አያለው አላገባሁም እህቴ ፍቺልኝ

  • @abshiabashi5746
    @abshiabashi5746 Год назад

    የሙዝ ዝፍ መንቀል ምንድን ነዉከሰሩ ነዉ3 የምነቅለዉ አብሮኝ የህነ ሰዉ አለ ማን እንደህነ አላቀዉም ከዳቀት ላይ የምናወርድ ይመሰለኛል
    የበቆሎ እሸት በእጅ ይዠ እጫካ ዉሰጥ እንደተቀመጥኩ ነቃሁ (አላገባሁም)ፍችልኝ
    በተደጋጋሚ ግድግድ ቤት ሰገባ አያለሁ በጣም ትልቅ ቤት ይመሰለኛል

  • @lubabayoutube2809
    @lubabayoutube2809 Год назад

    ዛሬ ያጋጠመኝ ነገር በህልሜ ግሀዋ አረቢ እየፈላችክፍትተላጃ ይዛ አንድት ሴትእኔም አብሬ ቁማ ነቃሁ ቅዥት ብየ ቁረአን ቀርቸ አሽጀ ተመልሸ ስተኛ የሀበሻቀሚስለብሸ አንድ ትልቅ ሰውየ ሻንጣሽ የትነው ላጣልሽ ሲሉኝ ጠጉሬ የቀሚሱን ለጠላ ለብሸ ቅድም ሆቴል አይቸው አለሁ እላቸው አለሁ ተመልሸ የገጠር ቤት ስገባ 3ሴቶች አሉ
    አንድቱ እንጀሪ ልገግርሊጥ ሞሰብ ምጣድ አለ
    ሁለተኛይት ከብረድስት ትንሽ ሰጥ ነበረዉ እንጀራ እየለቀለቀች ትጭምርበታለች
    ሶስተኛዋ በብረድስት ሞልትአርጋ ምስር ወጥትሰራለች
    እኔ ሉሁንም እያየሁ ከሞሰቡ በጣገብ ቁጭ ብየነቃሁ
    እኔ አለማዉራት ፈልጌ ነበር ግን ከስባልቱ ትንሽ መዉረዱ አስፈራኝ

    • @lubabayoutube2809
      @lubabayoutube2809 Год назад

      ሴቶቹ ኦርተደክስ ነቸው ሁለቱ አቃቸው አለሁ የሀገሬ ልጆች ነቸው

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Год назад

    ሰላም ከዚህ በፌት ፍተሽልኛል እውነትነበር አመሰግናለሁ አሁንግን ፃፌልሽ ነበር ወንዝ ነ ሽመደር በሚለው ቢዲዩሽላይ ግንአልመለሽልኝም

  • @sartt3151
    @sartt3151 Год назад

    ላይክአድርጉ

  • @zaheramohamad4781
    @zaheramohamad4781 Год назад

    ሰላም ነው እህቴ ።።።በህልሜ. በተደጋጋሚ. የወር አበባ አየሁኝ. ምን ይሆን. ባለትዳር አይደለሁም. በስደት ላይ ነኝ. እናም. የወር አበባ ላይ እንዳለሁ. ፅይም ሴት. ትመጣለች. በጣም የሚያምር ሳር ላይ. ትወስደኛለች ። ከዛ ቁጭ ብለን እናወራለን. እሳም. በጣም ጎበዝ ነሽ. ትለኛለች. እኔም. የኔ ጉብዝና ብቻ ሳይሆን የአላህም ጭምር ነው. እላታለሁ. ሁሉም በአላህ ነው. እኔ ከአላህ ውጭ ማንም የለኝም እላታለሁ. ከዛ ፀይም ወንድ ኳስ ይጫወታል አጠገባችን።።።ኳሱን ግን ወደኔ ይመተዋል. እኔም በውስጤ. እንዴት. ወሬ እያወራን።።ይረብሸኛል ብዬ እላለሁ. በስተመጨረሻ. ኳሱን. ወዴኔ ሲመታው. እይዝበታለሁ. ከዛ ሊወስድ ይመጣል. ካላስበው. ማር ከፈሬን ይቀባኛል. ከዛ ይሄዳል. ማሩ. መአዛው በጣም ያውዳል ምን. ይሆን. ይቅርታ አበዛሁብሽ

    • @zaheramohamad4781
      @zaheramohamad4781 Год назад

      ከሴትዬጋር. ግን ሁለት. በግ. እያገድን።ነበር ቁጭ።ብለን።የምናወራው.

  • @abshiabashi5746
    @abshiabashi5746 Год назад

    አሰላም ወአለይኩም

  • @almaztamrat8880
    @almaztamrat8880 Год назад +1

    እህት ስላምነሽ በህልሚ ባሊ ይመስለኛለ በጀበና ቡና ይዞ ጠቋይ ቤት ይሂዳል ስው እዳያየኝ ብሎ ሾከክ ይላል ጀበናው የኔ አድለም እኔ ተደብቄ አይዋለሁ ከዛ እናቴ ተከትላወጣች ከቤቱ ጥግ እቁላል ለቅማ ያዘቺ በልብሷ ወድ ደሮ አድ ሲት ደሮ አድ ይዛ ጠቋይ ቤት ሂድ እኔ እሩጨ መለስሃት እናቴን ከባሊቤቲጋ ጠብላይነን ምንይሆን እህት

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ Год назад

    በህልሜ የባለቤቴ ወንድም ስልክ ደውሎ እንደሚረዳኝ ይነግረኛል ስለባለቤቴ ችግር እነግረዋለው በስልክ ባለትዳር ነኝ ከቻልሽ በዚሁ ፍችልኝ??

  • @surname6864
    @surname6864 Год назад

    ቴሌገራም።ቁጥርሰጨኝ

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 4 месяца назад

    ሄስፒታል መሄድ ከቤተሰብ ጋ ምድነው

  • @channei338
    @channei338 Год назад

    አሁለታ እለቀቅሽዉ ላይ ጥያቄ ነበነኝ ማር በተደጋጋሜ ስለማየዉ ነዉ ፍችልኝ ሁቢ ጮኛያ ጋር አድላየሸ ተኝተን ተነስተን ቁጭብለን እዛዉ አሀልጋዉ ላይ እኛወራን ከዛ ልወርድ ብየ ስሞክር በጣም ወገቤን ያመኛል ከዛ አመመኝ ። እሱም አትዉረጂ እያለ መልሸ ተቀመጥኩ ወገቤን ያሽልኛል ከዛም እኔም ደስእያለኝ ማሸቱን ቀጠለ በጣምነበር አይን አይኔን የሚየኝ ፍችልኝ በተደጋጋሜ አየሁት

  • @helenlema9024
    @helenlema9024 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፣ በህልሜ ውዱእ ሳረግ መጨረሻ እግሬጋ ደርሼ እየታጠብኩ የምኖርበት አከራዬ ሴትዮ እኔቤትውስጥ ሆነው በመስኮቴ ፈገግ ብለው እያዩኝ ያናግሩኛል እኔም ጨርሼ ተነሳሁ ምንድነው? የተፋታሁ ነኝ፣
    እና በዛው እባክሽ ሁለት ህልም ባንዴ አትፃፉ ብለሽ ነበር ግን በተከታታይ ቀናት ነው ያየሁት የህፃናት ጌጣጌጥ ፖኒቴል ባጠቃላይ የልጆች እቃ መሸጫ ሱቅ ውስጥ በጣም የሚያማምር የፀጉር መያዣ ስገዛ ስመርጥ እንደውም ሁለቱን አንስቼ የራሴ ፀጉር ላይ በግራና በቀኝ አረኳቸው ነጭና ፒንክ ናቸው ምንድነው?