ኩላሊት ሊወስድ ሲደራደር በህዝብ ተከበበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
    አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
    social media accuonts
    / lekeldyahil
    / zemenesisoproduction
    / sisaygebreviews
    t.me/zesiso
    zemenesiso@gmail.com
    prank,seso,amazing prank,ethiopiannewprank,Ethiopia funny video,best prank Amharic,Amharic funny video,lekeldyahilprank,abolchanel,habeshaprank,ethiopianprank,insidecarprank,car prank, ethiopiantiktok, tiktokprank, amharicprank,best prank,amazingcarprank, prankshow, newamharicprank, newethiopianprank, keld, seifu on ebs, seifufantahun, ethiopian artist, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, ebs tv live online, zementv, tube, betoch comedy, dj jop ethiopia, senselet, music, ebs tv, #comedianeshetu, yoni magna,

Комментарии • 181

  • @ZemeneSiso
    @ZemeneSiso  2 года назад

    part 2 ruclips.net/video/c4GLEq2AjHo/видео.html

  • @salem6742
    @salem6742 2 года назад +10

    ድንጋጤ ሊገድል ይችላል። ብዙ አይነት ህመም ያለባቸው ሰዎች አሉ። ቀልዳቹ ለሰው ህይወት አስጊ ነው። አስቡበት!!!!!

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 года назад +26

    ሚኪ ማይኮን ነበር የማደንቀው ተቦንሷል 🙊🙊🙊 lovely group's work keep it up brothers.😍😍😍

  • @ethioentertainment2010
    @ethioentertainment2010 2 года назад +20

    አንተ ትለያለህ በዉነት ምርጥ ኘራንክ
    እንደዚ አይነት አላየሁም

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад +1

      🙏🙏🙏 ያክብርልን

  • @Feyoribelay
    @Feyoribelay 2 года назад +8

    የነጮቹ መጫወቻ ሆኜ ነበር በስንት ጊዜዬ ሳቅኩኝ በርቱ ጎበዞች ግን ልብ ድካም ያለበት እርጉዝ ሴት በጣም መጠንቀቅ አለባቹ ❤😂

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      🙏🙏🙏👍👍👍

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 2 года назад +8

    እረ በየቀኑ ልቀቁልን prank un locked 😂😂😂😂🔥🔥🔥

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ወይኔ በሰማዕቷ ትክክለኛ ፕራንክ ውድድ ነው እማረጋቹ ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ወይኔ ግፍ😄😄😄😄😄😄

  • @dandi704
    @dandi704 2 года назад +2

    አሪፍ ግን ጥንቃቄ አርጉ የኛ ህዝብ ለንደዚህ አይነት ነገር ገናነው አብዛኛው ሰው።

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 года назад +1

    Yewnet yemitserut hulum prank betam arif new ...pls continue what you are doing..you are going to have a great feature in the entertainment industry..good job

  • @EthioChristian_tiktok
    @EthioChristian_tiktok 2 года назад +4

    ሲሶ ቤተሰብ በጣም የሚገርም ፕራንክ ነው ምትሰሩት እይታው ግን በጣም አነሰ
    ለናንተ አይመጥንም 😔

  • @sameri424
    @sameri424 2 года назад +1

    እውነት ሳቅ ናፍቆን ነበር ቪዲዮህን ደጋግሜ ነው የማየው

  • @Ti-hy3pl
    @Ti-hy3pl 2 года назад +1

    ከኢትዮጵያ የሚያስጠላ ፕራንክ ይኸኛው በጣም የተሻለ ነው ቀጥልበት::

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 2 года назад +1

    አደኛ ነክ በርታ

  • @fjff2817
    @fjff2817 Год назад

    እደዚህ አይነት ፕራንከ አያድርስ ነው የናተ ግፍ ከፋ 🤣🤣😆

  • @babel8675
    @babel8675 2 года назад +2

    Real prank #1👌👌👌 techlaleh I can't stop laughing

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад +1

    ያሳቁኝ እኮ ቁልጭ ቁልጭ ሲሉ ነው

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 года назад

    ሥቄም ተሣቅቄም ነዉ የማየዉ ያተንፕራክ በድንጋጤ ፀጥ እዳይሉ እፈራለሁ kkkkkkk ደሥየሚል ሥቃይ ኣለ ቴዲ ኣፍሮ

  • @ethiofeshta-4280
    @ethiofeshta-4280 2 года назад +1

    Bro please keep it up. I love it👌👏👏👏

  • @semirahassen4473
    @semirahassen4473 2 года назад +4

    አይናቸው ነጣ ነጣ ያለ ነው አላለም 🤣🤣🤣🤣

  • @abdulhakimyasin7098
    @abdulhakimyasin7098 2 года назад +5

    ያልተበላበት ፕራንክ የሚገርም

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад

    👌👌👌👍👍ወየዉ፣ዘድሮ፣ሆዴቆሠለ😂😂😂😂😂😂😂😂በረቱ፣መቸም፣ዘናእያረጋችሁነዉ፣በአላህየኔኮመት፣የምታነብ፣ሸረ፣ላይክ፣ሠብሠክራይብ፣አድረጉ😘😘🙏

  • @ቅድስት-ኘ9ኰ
    @ቅድስት-ኘ9ኰ 2 года назад

    እንዲህ ዘና አርጉን ከሰበር ዜና ይሻለኛል ክክክክ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +1

    ጥሩነው ፕራኩ ግን እናቶችን አባቶችን እዳታደርጉ ምናልባት ደብዛት ሱካር በሽታ ካለባቸው ላተ ጥሩ አይደለም

  • @DfgDrrr
    @DfgDrrr 8 месяцев назад

    ላይክእያረግን እናበረታታዉ አንደኛነዉ❤

  • @hanawaldi7152
    @hanawaldi7152 2 года назад +5

    አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ለቀቀ አለቀቀ መጠበቅ ሰለችቶኛል ሰውዬ

  • @dagemawitdagembeslt2460
    @dagemawitdagembeslt2460 2 года назад +3

    ትለያላቹ ማርያምን🥰

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      🙏🙏🙏👍👍👍

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 2 года назад +1

    አቤት እኔ ብሆን እኔጃ ለመገመት ሁላ ይከብዳልልል ቀውጢ ነበር ማደረገውውውው!!!

  • @dannydan4423
    @dannydan4423 2 года назад +11

    you deserves better subscribers and viewers 🙏🙏 በሳቅ ገደላቹን 🤣🤣🤣

  • @yosephgugsa9346
    @yosephgugsa9346 2 года назад +2

    ፕራንኩ አሪፍ ነዉ ግን እስከዓሁን ፕራንክ ምታረጓቸው ሴቶች ህታችን ብቻ ነው ወደወንድ ቀየር ብታረጉት ጥሮ ነው

  • @natinale1071
    @natinale1071 2 года назад +1

    የእውነት ትለያለህ

  • @محمدادم-ت8غ2ب
    @محمدادم-ت8غ2ب 2 года назад +1

    Asdenegetachuhachew inji I loooooovvvvvvveeeeeeee it very match from your pranks I love it more

  • @ሰውአርገኝሰውእንድሆን

    Bka leboch system agegnu mekina west camera yarguna adamea prank nw eytebalu shekea kulalit yetuatafal wagawenm letaschmeru nw aa

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏

  • @asterniguse4653
    @asterniguse4653 2 года назад

    Sema endezi Ayenet qeld Atsafetu gin bimotubk min Abak lithonia new

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 2 года назад

    ያበደ ነው ብሮ በርታ

  • @tsgeredagizachew3141
    @tsgeredagizachew3141 2 года назад

    በጣም በጣም በጣም ደሰ ትላላችሁ በየቀኑ

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      Thanks 🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @saammy3437
    @saammy3437 2 года назад

    Part 2
    Please

  • @frehiwotmulugeta6270
    @frehiwotmulugeta6270 2 года назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ አይመች ሳቅ ያጠፈሉ

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 2 года назад

    ወይኔ በአላህ ተሣቀኩ ደግጠው ፓሊስ ፓሊስ ሲሉ

  • @hayatahmedhayatahmed4587
    @hayatahmedhayatahmed4587 2 года назад

    የምር ስታስቁ😅😅😅😅 ሰብ አረኩችው😍

  • @selehadinzeynu9833
    @selehadinzeynu9833 2 года назад +1

    ፕራንክ ነዉ ብለህ ካስገባሀቸዉ ቡሀላ ድጋሚ ፕራንክ ብታረጋቸዉ አስበህዋል የበለጠ ያምር ነበር 🤣🤣🤣

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад +1

      😂😂😂😂👏👏👏👏👏 ይገሉናላ

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 года назад +1

    ተመችቶኛል ሀሳብ ግን ልስጥ እራስህንም አንዳንዴ በሜካፕም በገፅታም ቀየር በል ፊትህ እንዳይለመድ እና ፕራንኮችህ እንዳይከሽፉ በመታወቅ ለማለት ነው ምችት ይበላቹ !!!!

  • @ጁጁነኝ-ቘ1ዐ
    @ጁጁነኝ-ቘ1ዐ 2 года назад

    አተ ጎደኛዉ አታጣደፈዉ የምትሉ ለራሱ ዘናብሎ እሱን ያሰጨንቃል

  • @Nuri_awol
    @Nuri_awol 2 года назад +1

    Part 2 ይቀጥል ፕሊስ 😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂???????

  • @lulrege
    @lulrege 2 года назад

    Yhe gin agbab aymeslegnem. Belela re'es prank yishala

  • @fuetech-ethiopia
    @fuetech-ethiopia 2 года назад

    🚨🚨🚨 ቀወጡት 😁😂😂😂

  • @BlenBete
    @BlenBete 2 года назад

    its really nice but like bump bump yemetelate neger bezu dese ayelem enda advice

  • @yusramaral5736
    @yusramaral5736 2 года назад +1

    keep going guyss😂🔥

  • @yeshixaso5259
    @yeshixaso5259 2 года назад

    Gin k mengist fikad linorik yigebal, piranki mehonun 1 ken layireduk yichilalu so litigoda tichilale texenqeki + woooow prank new

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 2 года назад

    This is the best prank

  • @BBoy_Bemni
    @BBoy_Bemni 2 года назад

    Bedngate eko trafik police bla kewetechw

  • @seble1326
    @seble1326 2 года назад

    አረ ትለያላቹ ባሳቅ ሞቱኩ እኮ😁

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 года назад +1

    wow

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 2 года назад

    Wow you guy's are so funny 😁😁😁

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 2 года назад

    Ene behon gizem alsetew nebe angetun neber yemetemezezew sew endet beferehat endeminor new yemiyasayew

  • @mikiyasright1669
    @mikiyasright1669 2 года назад +2

    😁😁😁😁

  • @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
    @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 года назад

    ወድሜ ፡ደብሮኝ፡፡ነበር፡፡አሳከኝ፡፡በርካሁን፡🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣፡ቀጣይ፡፡ወዶች፡፡ፖራክ

  • @kassahunbirku7503
    @kassahunbirku7503 Год назад

    oh amazing

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ 2 года назад

    ደም ግፊት ላለበት ሠዉ ጡሩ አይደለም ዛሬ ሀገራቺን እየወጣ የሚቀረዉ ስለበዛ ይፈራሉ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад

    ሽጉጥ ወይም ጩቤየያዘሰውቢያገጥማችሁስ? ከምድር ላይ ይቦልኩእፕችሁነበር

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 2 года назад

    Enideat besak enidemotikugn ateyikegn

  • @kidistadmasu2337
    @kidistadmasu2337 Год назад

    አገናወች አኔ ብሆን አልገባም

  • @obsetube730
    @obsetube730 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yohannesbelete9312
    @yohannesbelete9312 2 года назад +1

    አይናቸው ነጫጭ ነው

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Год назад

    ፎቃዎቼ😂😂😂😂😂😂😂

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Год назад

    😄😄😄

  • @kevenabreham7364
    @kevenabreham7364 2 года назад

    wow wow perank

  • @ytg882
    @ytg882 2 года назад

    ቆይ ልብ ድካም ቢኖርባቸውሳ

  • @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
    @ኢማንነኝያባቴሱሰኛ 2 года назад +1

    ግንላይክ፡፡አሶል፡፡የመዳም፡፡ቅመም፡፡የትናችሁ

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    ይሄን.ስራ.እምታበረተቱ.ስወች.የሰው.ቆሌ.እየገፈፈ.እያያችሁ.ታሳዝናላቹ.

  • @ሜሪሜሪ-ሸ5ዘ
    @ሜሪሜሪ-ሸ5ዘ 2 года назад

    😁😁😁😁😁

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 года назад +1

    እኔ ያሳቅከኝ አይናቸውም ነጫጭ ነው ስትል🤣🤣 እና ደሞ በረኪና የጠጣህበት ቪዲዮ ላይ ልጅቱዋ ምታስበውን ነገር ከላይ በፅሁፍ ያሳያቹት ፅሁፉ በጣም ነበር ያሳቀኝ ይመቻቹ ቀጥሉበት ሳብስክራይብም አድርጊያቹሃለሁ❤️guys keep it up 👍

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 года назад

    አረ ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂😃😃😃

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 2 года назад

    Areeeee besak yemir alitechalachum tileyalachu

  • @yasmiin2022
    @yasmiin2022 2 года назад

    😅😅😅😅😅🔥🔥🔥🔥

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад

    ክክክክክክክ

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 года назад

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkበሳቅ

  • @selam5792
    @selam5792 2 года назад

    አረተው ሰው ይሞትብሀል

  • @salamtube6972
    @salamtube6972 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hanaabebehana8796
    @hanaabebehana8796 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣አረ የት ሄጄ ልሳቅ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 года назад

    እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      👍 Enkuwan dehna kuyachihun

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 года назад

    ይመቻቹ!!!

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 2 года назад

    😂😂😂😂👍👍👍

  • @FILMON.3
    @FILMON.3 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bernabasayele1415
    @bernabasayele1415 2 года назад +1

    👍👍👍✌

  • @milaa.b7387
    @milaa.b7387 2 года назад

    Prank እናንተ ስሩ የምን miko mikee😆😆😆😆

  • @andnetyirga817
    @andnetyirga817 2 года назад

    Yimechih abate

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад

    ምርጥ ፕራንክ😂😂😂

  • @susuyoutube6729
    @susuyoutube6729 2 года назад

    ክክክክ ወይኔ በሳቅ ቀጥልበት

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      በጣም እናመሰግናለን

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 года назад +1

    Yemechachu 😆🤣😂😹

  • @lovemamaa9608
    @lovemamaa9608 2 года назад

    Kkkkkk

  • @siumshewit6663
    @siumshewit6663 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Год назад

    አትሟዘዙ

  • @zeinabibrahim6907
    @zeinabibrahim6907 2 года назад

    💐💐💐👌🤣🤣🤣🤣

  • @Semirasamira
    @Semirasamira 2 года назад

    😀😀😀😀😀😀😀

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 2 года назад

    ሆዴ ቆሰለ እናንተ ትለያላቹ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 года назад

    ኪሏቸውን መመለስ አለብህ ክክክክ

  • @aradareatss384
    @aradareatss384 2 года назад

    bertu abate prank tesraaaaaaaaaaaaaa

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      እናመሰግናለን

  • @dawitbirhanu6188
    @dawitbirhanu6188 2 года назад

    ኧረ አሳዘኑን

  • @hanakiros931
    @hanakiros931 2 года назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 2 года назад

    Tolo tolo yilekekilin