ሙስሊም ሴቶች ሂጃባቸውን እንደለበሱ ይማራሉ!||HarunMedia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 102

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 День назад +15

    አላህ ሀቃቸውን ያውጣላቸው አሁን የከለከለው አስተማሪ በህግ ይጠየቅልን

  • @JjhVhghhHkghggt
    @JjhVhghhHkghggt День назад +22

    ይሄን ጉዳይ የመጨረሻ ለማረግ ወደትምርት እዲገቡ ብቻ ሳይሆን ከልካይ አካላት በህግ ቅጣት እስቲያገኙ ድረስ መስራት ያስፈልጋል ።

    • @imanksa3017
      @imanksa3017 День назад +2

      ትክክል እውነት ነው

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 День назад +2

      ትክክ እዉነት ነዉ 3/4 አመት እየቆዩ ሁሌ በኒቃብ በሙስሊም ልብስ ከጨርቅ ያነሰ አምሮ ይዘዉ እነዚህ ዲቦ ቅጪቅላት

    • @MameMame-nb9ph
      @MameMame-nb9ph День назад

      አዎ አጋጣሚውን መጠቀም ይገባል 🙌

  • @JjhVhghhHkghggt
    @JjhVhghhHkghggt День назад +22

    መስጊድ እና የመቃብር ቦታም አብሮ ይነሳ መነሳት ብቻ ሳይሆን እደዜጋ የሚገባንን እናግኝ።

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 День назад +1

      ሙስሊሙለምነው ንግድባክክክ ዬሚጠቀመውውውው??????????እጅራ ባድዘምሰምባክእያሉ?????????????😂😂😂😂😂😂ካፍሮችንእኛውአጠገብናቼው አብሶ ተምረውያልተማሩደቆሮወችሁናቼው ያልተማሩትዬገበሬውትውልድ ይበልጣቼወል

    • @JjhVhghhHkghggt
      @JjhVhghhHkghggt День назад +1

      @fatimaabdlqw4374 አውነት ነው እሱማ የነገሩ ሁሉ ተጠያቂ እራሳችን ነን እኔ ሂጅራ ነው እብጠቀም ብራቹ ባለመስፋቱ ተግዳሮት አለው ግን ቢሆንም የግድ ነው

  • @shadas8410
    @shadas8410 День назад +8

    ሂጃቦንም ትለብሳለች ትምህርቶንም ትማራለች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 День назад +2

    ውድ እና ጠንካራ የአከሱም እህቶቼ አይዞዋችሁ አላህ ሁሉን ነገር ያገራዋል እኛም ሁሌ ከጎናችሁ ነን❤❤❤❤❤

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ День назад +19

    ባጠቃላይ ሙስሊሞች እንዳይማር መሀይም እንዲሆኑ ነው ሲጀመር ሙስሊሙ ተምሮ መንግስት የሚሰራው ትንሹ ነው በተለይ ንግድ ባንክ ጨርሶ ካፊርርርርር ነው አብዛሀኛው መሀይም እንዲሆን ስለተፈለገ ነው ግን እንማራለን😢😢😢

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 День назад

      አዎ ትክክል ነሽ ተምራን ጥሩ ቦታ እድንቃመጥ አይፋልጉም ሁሌ የባታች ሆናን እድን ኖር ነው ያሚፋልጉት

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 День назад

      በትክክል ኢንሸአላህ ይማራሉም ይለብሳሉም

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 День назад +7

    እህቴ ልጄ ሂጃቧን ትለብሳለች
    ትምህርተበን ትማራለች ኢንሻአላህ

  • @FadilaFadila-k6j
    @FadilaFadila-k6j День назад +8

    ኢንሸለ።ኒቀበቸውንም።ይለብሰሉ።ትምህርተቸውንም።ይመረሉ

  • @b.6015
    @b.6015 День назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለሁሉም ሙስሊም ሙሥሊሙን መናቅ ነው

  • @awsoufi
    @awsoufi День назад +3

    Aaww MashaAllah Shukren Doctor ጉዳዩንና ውስጠ ምስጢሩን ፍንተው አድርገህ ለሚመለከታቸው አካላቶችና ማህበረሰብ በመግለፅህ ሳላመሠግን አላልፍም።ለምን እውነታውን መረዳትና ጉዳዩን በግልፅ አውቆ ዋናውንና ታሪካዊ ስውር አጀንዳውን ተገንዝበን መንቀሳቀስ የማያዳግም መፍትሄ ለመስጠት ይረዳናልና ሹክረን እናመሰግናለን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube День назад +1

    ሂጃቧንም ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች። ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች😢ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል😢☝☝

  • @AminaHassen-i6l
    @AminaHassen-i6l День назад +5

    ያረብ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞቺ

  • @awsoufi
    @awsoufi День назад +1

    Aaww ❤❤በትክክል የተከለከሉት እኛ እስካለን ድረስ ይህን ሃይማኖታችሁን ይዛችሁ መማርም ሆነ ከኛ ጋ መቀጠል አትችሉም እንጂ ክልከላው ሒጃብ አለመሆኑን ማወቅና መረዳት ይኖርብናል።ሹክረን ዶክተር

  • @HawaAbdel
    @HawaAbdel День назад

    نعم
    جزاكم الله كل خير

  • @Jaja65977
    @Jaja65977 День назад +2

    እንደውም መታሰር አለበት የከለከለው አካል ከአስተማሪነቱ መነሳት አለበት እሱ ሳይማር እንደት ያስተምራል መጀመሪያ እሱ ቢማርና እውቀት ቢኖረው ሀይማኖትና ትምህርትን ለይቶ ያውቅ ነበር

  • @AmanAbu-v3m
    @AmanAbu-v3m День назад +1

    የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ሆይይይይ ፍትህን በልመና አይገኝም በትግል በመስዋዓትነት ነው ሚገኘው ካልታገልክ ክላሽ አንስተህ የከለከለህን አካል ግንባር መስበር ካልቻልክ በጋጋታ በሰላማዊ ሰልፍ በጩኸት አይገኝም አለቀ

  • @shukuriashu
    @shukuriashu День назад +1

    ያረብ አተው አግዘን ያረብ

  • @alias784
    @alias784 День назад

    አክሱም ብቻ ሒጃብ ሚከለክልበት ምክኒያት ሴቶችን እዳይማሩ ሰለተፈለገ ነው ሚለው በጣም ያስማማል ይህ ግልጽ ሠብአዊ መብት ረገጣም ድፍጠጣም ነው በፍፁም ሙስሊሙ ኡማ ሊታገለው ይገባል ህገመንግሥታዊም፣ አለም አቀፋዊም መብታችን አስልፈን ልንሠጥ አይገባም "ኢንሻአላህ ለኼር ይሆናል የመሥጊዱም የመድረሳው የመቃብር ቦታም ጥያቄዋች አብረው ይመለሳሉ # አላሁ አክበር #🎉

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube День назад +2

    ምናይነት መኻይም ቢሆኑ ነዉ ሂጃብን የመሰለ አለን ወይሰ እራቆታቸዉ ገብተዉ ሌላ ነገር ነዉ የፈለጉት ሆሆሆሆ አይሆንላቸዉም ሂጃባንም ትለብሳለች ትምረታዋንም ትማራለች ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሀሰቢንላህ ወኒየመልወኪል☝😭😭😭😭

  • @TewhidTube-i7r
    @TewhidTube-i7r День назад

    በርቱ

  • @toybamohammed7135
    @toybamohammed7135 День назад

    ኢንሻአላህ ኒቃባቸዉንም ሂጃባቸዉንም ይለብሳሉ ትምህርታቸውንም ይማራሉ

  • @keratmohammedahmed7341
    @keratmohammedahmed7341 День назад

    Harun Media betamanamesegnalen amot mohammed ande mehanachin asmeskerachu askemecheresha tagelu biaznllah. ...allah yrdan abshru jezekum allah kheir

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 День назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @Kedir-t9y
    @Kedir-t9y День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤አብሸረ

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 День назад +1

    🎉🎉🎉inshallah🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shemsubussera9246
    @shemsubussera9246 День назад

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በተለይ ወንዶች ብዙ ስራ ይጠብቀናል
    በዚህች ሀገር እኩል መብት እንዳለን ያልተረዱ ብዙ አካላት አሉ
    እንዲገባቸው ማድረግ የእኛ ሀላፍትና ነው።

  • @burtugebashr
    @burtugebashr День назад

    መጅልሱ መሬትለይ ይስረ አለም ከሰመ ቡሀለ መግለጨ የወጠሉ ከሌለ እምነት ይመሩ ፊትህ መለት ደከመን አሁን የመስገጀ ቦተ ነ የመቀብር ቦተ እድሰጠቸዉ ጠይቁልን ጩሀተችን ፌደረል ምክትል እየለቹ የእሂቶቸችን ሀለቀር እየደረገቹ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mariyammariyam1669
    @mariyammariyam1669 День назад +1

    ዉነትነዉ ሙስሊም ስለሆነነዉ እጂ
    ሒጃብስለለበስን አደለም ሙስሊምና ሒጃብ
    ተነጣጥሎ አያቅምና።

  • @ZnatZnat-e9k
    @ZnatZnat-e9k 20 часов назад

    በወሬ እየሄዳችሁነዉ እኛ እናተን አምነን ሳይሆን እሻአላህ በአላህ ፍቃድ መብታችንን እሱ አላህ ይረዳናል

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v День назад

    እድሜጤናይሥጣቹህአድመሆንአለብን

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه День назад

    ዋለየኩመሰላም ወራህመቱላሂ

  • @AhmedUsman-q3k
    @AhmedUsman-q3k 9 часов назад

    ኢሄግፍጰለአንዴነ ለመጨረሻ ግዜ መዋደቅ ያለብን ነገር ነው እስከመቸ በኒቃብ በሶላት ከዛጨቁርጠኝነት አሀመኖሩ ኢሄው ዛሬ ይፈትኑናል አላህ ይግደላችየዲን ጠላተትን

  • @Mona-th3ur
    @Mona-th3ur День назад +1

    ሀስቡ አሏህ ወናአመን ወኪል

  • @mmmmmm-x2come
    @mmmmmm-x2come День назад +3

    ላይክ አርጉ

  • @umasam6820
    @umasam6820 День назад +1

    Insha Allah hijabanim tilebsalech tmhirtanim timaraleche❤❤❤❤

  • @MubareekGubay-ji4ih
    @MubareekGubay-ji4ih День назад +1

    የአክሱም ወንድሞቻችን መቃብርኳ የላቸውም 30ኪሎ ሜትር ከከተማው ወተው ጀናዛ ተሸክመው የሚቀብሩት። በዚህ ሁሉ ጭቆና ውስጥም እንዳይማሩ እየተደረጉ ነው። እኛስ የት ነን?

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح День назад +2

    ላይክሸር አርጉ❤❤🎉🎉

  • @Zakia-eh1gs
    @Zakia-eh1gs День назад

    Inshallah🎉🎉

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed День назад

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @Ewnet99
    @Ewnet99 День назад

    አላህ ይረዳችሁ

  • @SayedAhmada-n6s
    @SayedAhmada-n6s День назад +2

    ሀሩኑች ኑሩሊን ኡሉጊዜ እማራሉ ሚክናይትም ወደ ማሬት አይወሪዲማ ኒጊጊሪ በቻንዉ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 День назад

    ያአረብ አረ እንደው ምን ይሻላል እንዴው ምሀይሞችን ምን እናድርጋቸው ተማሩ አንማርም

  • @Fadela-hi7ll
    @Fadela-hi7ll День назад

    Aswrwb mashalha tabarakalh mashalha mashalha mashalha tabarakalh jzk shek kenyaa inshalha yarab 😭😭😭😭😭😭😭😭alhamdulih Alhamdulih Rabin 🎉😢

  • @Arhibuአርሂቡtube
    @Arhibuአርሂቡtube День назад +1

    ከወሬ ያለፈ መሬት ላይ መቼ ነው የምሰሩት በህግ አግባብ ከልካዩች፡ቅጣታቼውን እዲያገኙ ከማድረግ ይልቅ በመግለጫና በወዳጃ ልምምጥ ተመለሱ ይባላል በያመቱ መልሶ አጀዳ ይሆናል ተማሪወቹም በየአመቱ ይገላታሉ መቼ ነው ዘላቂ መፍትሄ የሚመጣው?

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 День назад

    ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه День назад

    ሂጃብዋንም ትለብሳለች ትምርትዋም ተማራለች እንሻአላ ቢኢዚላ ፍትህ ፍትህ ለሙስላም እህቶቻችን

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 День назад

    ❤❤❤

  • @عبدالرحمن-ص1ث6ت
    @عبدالرحمن-ص1ث6ت День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w День назад

    አላህ ያግዛቹ ግን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጥሩ መቋጫ ማግኘት የለበት ጉዳይ ነው ትንሽ ሞቅ ባላቸው ቁጥር እየተነሱ ሂጃብ አውልቁ እያሉ የሚወራጩትን ኢስላም ጠሎችን ጥጋቸውን ማስያዝ ግድ ነው አላህ ያንሳቸው አቦ መኖሪያ አሳጡን እኮ ወላሂ!

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሙስሊሞች የትናችሁ ድራማ ነሽዳ እቶ ፈቶ ላይ ናችሁ አደለ ያሳዝናል ቢስ ላይክ ሸር አርጉ

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ День назад

    እህታችን በጣም ጥሩሩ አድርገሽ ገልፀሽዋል

  • @zubeyerebrahim5093
    @zubeyerebrahim5093 День назад

    አሰላም ወአለይኩም❤❤❤

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ День назад

    እውነት ነው ሙስሊሞች ስለተማሩ አንገበገባቼው ተቃጠሉ እንጅ ለሂጃቡ ብለው አይደለም

  • @SebrinaTube-qc7jc
    @SebrinaTube-qc7jc День назад

    Ferst comment❤❤

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw День назад +1

    ኢንሸአለህ እስልምነች ይከበረል

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw День назад

    ማሸአለህ ሼከችን ከግረማ ሞጓሰቻው እኔ ማጀማረም ማጂስ ለማውቃስ አትቾክሉ ብያለው እነሱ ከጅምሩም ክብሪት ለማጫር ነው ፍለጎታቻው እኘ እነቃጣጥለለን

  • @NefisaMohammed-r2u
    @NefisaMohammed-r2u День назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 День назад

    Aslamualykum we need justice about hijab and mosck and chamel houses!!!

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 День назад

    እውነት አሁንስ በዝቷል ለአንዴየ እና ለመጨረሻ ጊዜ መሆን አለበት ሰው በሀገሩ እደዚህ አይነት ሀበሳ በአየር መንገዱ እደዛ
    ራቁት መሄድ የፈቀደ ሀገር ልልበት ያለን የሚከለክል ሀገር አጅብ ነው

  • @Kedir-of7wx
    @Kedir-of7wx 20 часов назад

    መብታችንን ስተስከብሩ በመላው ኢተዮጵይ ዳግም እንደዚህ ክልከላ እንዳይደገም አረጋችሁ ስሩ አላህ ይርዳችሁ

  • @munalove8143
    @munalove8143 День назад

    አኪረን መጂሊስ ተናገረ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 День назад

    ኢንሻአላህ መብታችን በሁሉም ቦታ ይከበር አረ ተው እናንተ ከፊሮች

  • @SayedAhmada-n6s
    @SayedAhmada-n6s День назад +1

    ማቼናዉ ሚትሄዱበት እኛ ስቱች እናከበሪ አስከቢሩን እኛን ለኛ ቢለቹ ባጣራቤዘ ያታቀመጠቹ ዪዉማሊ ቂያማ አናስጠይ ቃቹዋለን

  • @susui2b4i
    @susui2b4i День назад

    እንኳን ሂጃብ ኒቃብም ትለብሳለች ትምህርቷም ትማራለች በኣላህ ፍቃድ በኛ ይብቃ አሸባሪ አልሸባብ ያሉን እዛ ተወልደን አሸባሪ የተባልነው ይበቃናል በአላፍ ፍቃድ ፍትህ ለኣኽሱም ሙስሊሞች የአላህ ትእዛዝ የሚከለክል አላህ ያንሳቸው አተመና።

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v День назад

    ማሻህአላህዞሊሞችንያጥፍል

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 День назад

    እረ በዛ እሥከመቸ

  • @ZeynudinZeynudin-w8h
    @ZeynudinZeynudin-w8h 22 часа назад

    ተገንዘብ እሽ ይህን ፍሬ አልባ ንትርክ ለማንሳት የሞከርከው አካል አካል ያለ ራስ (ጭንቅላት)መኖር እንደ ማይችል ሁላ ሙስሊም ሴቶቻችን ያለ ህጃብ መኖር እንደ ማይችሉ ነው፡፡ 😊😊😊

  • @MahmudMahamedzaine
    @MahmudMahamedzaine День назад

    ባንጯጯ መጅሊሱ አይሰማም
    በናንተ መጅሊስ የሰራቾሁ በጣም አንስተኛ ነዉ
    ኦስከ ሚደፍራችሁ አትጠብቁ

  • @خيكماءؤمر
    @خيكماءؤمر День назад +1

    ተው ግን ደምሩኝ አላሳዝናቹሁም 1መቶ እንኳን አስገቡኝ

  • @Amjedo7xox
    @Amjedo7xox День назад

    እስልምና ብቻ አይደለም ሁሉ ሰው ሐይመኖቱ ረቁት ትህድ ሴት ልጅ አይልም እንደ ሐይመኖተች ሰይሆን እንደ ፍለጎተችው ነው

  • @muna4967
    @muna4967 День назад

    Tadya lemen ye gunchra temarewoch teresu??????

  • @dilusilty2274
    @dilusilty2274 День назад

    ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍😭😭😭❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @NefisaMohammed-r2u
    @NefisaMohammed-r2u День назад

    ❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ День назад

    እንዴት ሰው ባገሩ ላይ አይቀበርም አክሱሞች አብይን ከሚዋጉ መጀመሪያ የራሳቼውን ካፊሮች ነበር አብረን መዋጋት የኖረብን ኡክሱሞች ከእስራኤል ቢበልጡእንጅ አያንሱም አረመኔ ናቸው ግን እኛም በቁም አለን እንደአጼዎች አያርዱንምሽአይሳካላቼውም 😢

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 День назад

    As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabuYusuf-b1l
    @HabuYusuf-b1l День назад

    የአንድ ሴት ሒጃብ ተቀማች ተብሎ ነበር ሙሉ ጦር የዘመተዉ አሁን ህግ ይከበር ማለት ጀመርን ከአላህ ዉጭ ያለ ህግ ሙሉ ኩፍር ነዉ

  • @mariyammariyam1669
    @mariyammariyam1669 День назад

    ፈትሕ ለምነታችን ፈትሕለምነታች

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 День назад

    በመጀመሪያ ህግ አለ ካለስ አንድ ሀገርላይ የአንድ ሀይማኖት የበላይነት አመፀኝነት ሲቀጥል እናንተ ከምታወሩት በላይነው ጭቆናው ጁሙአን እኳን አንጥፈው በየትኛውም በአክሡም ምድርላይ ሰላት መሥገድ አይታሠብም እንደገና የድድብናቸው ሳአውድ አረቢያ አይደለም ይሄ ማለታቸው ማነው አክሡምን ለክርሥትና የተሠጠው እነሱ ልማደቸውነው በዝሙት መጨመላለቅራቆት መሄድ ዝሙትን ያሥፋፋል እኛሙሥሊሞች ደሞ ከዚህ የተቆጠብን የፈጣሪን ቃል አክባሪነን

  • @SriyaHussen
    @SriyaHussen 18 часов назад

    ሂጀባንም ትላብሰለች ትምህርቶንም ትማራለች

  • @NASIRADINHUSSEN
    @NASIRADINHUSSEN День назад

    መጅልሱ ከእንቅልፉ ይንቃ

  • @HusseinKemal-o8i
    @HusseinKemal-o8i День назад

    አሠላሙ አለይኩም አረ ባካችሁ ሲጀመር መርየምን ማንነው ፎቶ ያነሣት? ስለ ኒቃብ ተናገሩ

  • @AbuAkrem-gp5fu
    @AbuAkrem-gp5fu День назад

    ሂጃብ ትለብሣለች ትማራለች

  • @ZnatZnat-e9k
    @ZnatZnat-e9k 20 часов назад

    እናተማ እምትፈሩት አካል አላችሁ ከማድበቅበቁ ግፅ አድርጋችሁ ተሞገቱ ፊትነፊት የምን ጓዳለጓዳ እኔ ወላሂ በጣም እሚገሪመኝ ከነሱ እናተ ናችሁ አንድነገር ፈር ሳታደርሱ እደገና ሌላ አጀዳ ይመጣለችሆል ለምን የናተ አመለካከት መኝታችሁን ሁሉ ስለሚያቁ

  • @abubeker5417
    @abubeker5417 День назад

    Man abatu new Andu lij lelaw yenjera lij yelem. Liyawkut ygebal yan zemen aktmoal

  • @Abdurahman-v6k
    @Abdurahman-v6k День назад +1

    Mesgid,yemeqabir bota Selatna hijab wezete beteley Axum wust mestekakel alebet ,yihenin zim silalnachew new yetenbetarerut. Ye Axum Muslimoch siqay mabqat alebet.

  • @user-vo1uz7hr7q
    @user-vo1uz7hr7q День назад

    It is serious, stay away from trying to make abuse innocent students,we fight for our rights, and those problems creators are not fit to manage the school.

  • @SamsonKemal-o8c
    @SamsonKemal-o8c 22 часа назад

    አትፍሩ

  • @ayajemal4-a131
    @ayajemal4-a131 День назад

    ወደድክም ጠላህም እስላም ከአላማው አያፈገፍግም :: ይህም ደግሞ 27 አመት ሞክረህኸው ለመውደቅህም ምክንያት ከሆኑት አንዱ የሙስሊሞች ትግል አንዱ ነው

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 День назад

    ruclips.net/video/ZBSzS768jhc/видео.htmlsi=eMoMKRcqTABkMyum

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ День назад

    ❤❤❤❤❤