Ethiopia - መሳይ የቴዲን አቋም ያዘ እየጨፈሩ ነውያረዷቸው ሲልም ሚስጥሩን ዘረገፈው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 547

  • @belayamsale9514
    @belayamsale9514 2 года назад +2

    ተባረክ ሰው የሆነ ሁሉ ተሟል!!!!!

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад +1

    አቤቱ ማረን ይቅረ በለን ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sinshawdegife7834
    @sinshawdegife7834 2 года назад +1

    አንቴ ክብር ይገባሃል ፈታ🙏🙏🙏

  • @sahaydaggapa1160
    @sahaydaggapa1160 2 года назад +11

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የእኛ ሀጠያት በዝቶ ነዉ የሄ ሁሉ የደም ጎርፍ ኢትዮጵያን ማራት 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🛐🛐🛐🛐✝️☪️🛐

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      ፈጣሪያችን ምህረትህን አውርድልን ለሐገራችን

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 2 года назад +54

    ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል የንፁሃን ደም ይፈርዳል የነእሱም ቀን ይመጣል 🥺🥺🥺

    • @ericklove8205
      @ericklove8205 2 года назад

      የአማራደምይፍረድየህፃናትደምይፍረድ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 года назад +7

    የቴዴ ዘፈን ሁሌም መልእክት አለው ስለ ሀገሩና ስለህዝቡ ያቀነቅናል

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      በትክክል በግዜውና በወቅቱ የሚወጣ የልባችንን ቁስል የሚያወጣልን ነው

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +21

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይምጣልን 🙏😭🇪🇹💚💛❤️❗️

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 2 года назад +29

    መሳይ መኮነን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ🇲🇱🇲🇱🙏

    • @josy.23
      @josy.23 2 года назад

      መች ነው የሆነው 🤔🤔🤔አረረረረ

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ

    እዉነት እያመመዉመጣ አላህየጃቸዉንዋጋ ይክፈላቸዉ በሰዉደምሀገር ስትታጠብ ሱባሀንአላህ ፍትህህህህህህህህህህ ለወለጋንፁሀን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 года назад +16

    እግዛአብሔር እርዳትህን በቅርብ ግዜ አሳየን የንፅሀን ህዝብ ደም ያፈሰሱትን ፈረድልን

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад +45

    አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ በቃ በለን የሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад +7

    ቀን ቢበዛም ቢያመንም የንፁሀን ደም ይፈርዳን ልባችነን አደሙት አቃጠሉን

  • @tube8677
    @tube8677 2 года назад +1

    የአላህ አንተ እዝነትህን አውርድልን የሞቱትን ወገኖቻችንን አላህይዘንላቼው

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 2 года назад +1

    አሏህ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን ይመልስላት!
    አሏህ ይድረስልን!
    አሏህ በቃችሁ ይበለን!

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 года назад +1

    Thank you feta💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 2 года назад

    ተግባር ያስፈልጋል።ፋኖኖኖኖኖ።

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገሬ በቃ በለን😭😭😭😭

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 года назад +24

    ሁላችንም ታመናል 😭ሰው እንስሳሆኖ ማየትበጣም ያማል

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 года назад +1

      ሾመልስማ አማራ ጠል አይደል ግዴለም የዘራህውን ታጭዳለህ ዘረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@AA-jj6gj ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 года назад +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ አማር በወለጋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +20

    አይዞህ ወገኔ ህመምህ ህመሜ ነው
    አምኛል ልቤ ደምቷልልል
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 года назад +21

    የአማራ ወገኖቼ ነፍስ በመንግስተ ሰማያት እድርፍ እግዚአብሔርን ለመንኩ የማች ቁጥር እያሸቀበነው አምላክ ይፍረድባቸው እነዚህ ጭራቆች ደማቸው ፈሰሰ የአማራዊያን 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 2 года назад +1

    ቴዲዮ አንተን የምገልጽበት ቃላት አጣሁልህ የኢትዮጵያ ጀግና መተኪያ የሌለህ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @tsinati
    @tsinati 2 года назад +25

    ሰላማችንን ይስጠን ፈጣሪ🥺🥺😞

  • @mekiyayusuf9477
    @mekiyayusuf9477 2 года назад +3

    ተዉን ደክሞናልአይይወገኖቸ ምንላርጋችሁአቅምየለኝ አላህ ይፍረደን 😭😭😭😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 года назад

    አቤቱ ለዚያች ምድር ፍርድህ ምን ይሆን? 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 года назад +2

    ውይይይይ ምነው ጌታ ሆይ የኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚኦ ይበል እግዚአብሔር ይታረቅን

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 2 года назад +4

    ,የሄንመታምላሥ መሪ አሏህ ይገላግለን ያረብ 💔🤲

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 года назад +12

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ አማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 2 года назад +39

    እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን የገደሉትንም ፈርዱን ይስጣቸው ለሞቱትም ነፍስ ይማርልን😭😭😭😭💔

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 года назад +7

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ በአውሬዎች እየተበላ ነው አህንም ፍትሕ😭😭

  • @mdnyube4535
    @mdnyube4535 2 года назад +9

    ፍትህህህህህህህህህህህህህህህ ለወለጋ በአማራ እነታቸው ለሚጨፈጨፉት 😭😭😭😭😭

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 2 года назад +2

    እኔም አልቅሻለሁ ውስጤ ተነክቶል እግዚአብሔር ቀን አለው የነሱ ደስታ ጊዜአዊ ነው

  • @ሄራ
    @ሄራ 2 года назад

    ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልረሳት ቃል አለኝ ሞቸም ላልረሳት መሳይ መካነን ብርቅየው የሀገራችን የዘመኑ ዘማች ነው ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 2 года назад

    አሁንስ በዛብን እምለውም ጠፋኝ አላህ አተው ፍትህ ስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 года назад +7

    በወለጋ በግፍ የተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ድምፅ ያስፈልጋቸዋል ድምፅ እንሁን ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቆሰሉት ቶሎ መዳንን ይስጥልን ለተረፉት መፅናናትን ይስጥልን እነስን ለማቋቋም እንረባረብ::

  • @anshatube
    @anshatube 2 года назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍተህ በወለጋ ለተገዲሉ ንፁህን
    ዝም አናለም

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 года назад +3

    ዘረኞች በሬሳ ላይ የምትጨፍሩ ነጋዴ የትአለ ምንግስቱ ሐይሌ ማርያም
    የትአለ መለስ ዜናዊ የጥጋበኞች መድሀኒት
    እጅና እግራቸው አስሮ የሚቀጣልኝ

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 2 года назад +31

    መቼም ይሄ ሁሉ ቅሌት እብደት ለኦሮሚያ ኩራት አይሆንም አቤት አምላኬ ያችን የደም ምድር በቁጣ ተመልከት😭😭😭😭

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 года назад +2

      እህህህህህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@እሙፈቲሀ ደምሪኝውዴዋ

    • @እኔማንነኝ-ቸ5ሰ
      @እኔማንነኝ-ቸ5ሰ 2 года назад +1

      ችግር ሲፈጠር ኦሮምያ ሳይሆን ችግሩ ከሰዎች ነው ተግባባን

    • @asalife714
      @asalife714 2 года назад +2

      @@እኔማንነኝ-ቸ5ሰ ሰወቹ ኦረሞ ነን ባዮች መስለውን አለባባሺ መሆን ምን ሊጠቅም

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 2 года назад +1

      ምን ኩራት ነው ሽንታም ስለሆኑ ሁልግዜ ያልታጠቀ ህዝብን ነው ሚያርዱት ፈሪዎች ከታጠቀ ሰው ጋ መዋጋት አይችሉም ለ1000000 ሸኔ 10 የታጠቀ አማራ ይበቃ ነበር ዘረ ሽንታሞች

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 года назад +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ አማር በወለጋ አማር💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +7

    ታው ያማራልጆች ይህን መግስት እንታገለው ከማለቃችን በፊት

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 года назад +2

    የአላህአተዉሰላሙንመልሰልንያረብብ.ቴድየአተልዮነህከዚህሰዉበላአላህይጠብቅህ

  • @አይእናትሀገሬ
    @አይእናትሀገሬ 2 года назад

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አረ ወደ እንጩህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abel3694
    @abel3694 2 года назад +4

    We Ethiopians love everyone except each other

  • @maryamali9772
    @maryamali9772 2 года назад +8

    አላሆ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ያረብ አሁንስ ኢትዮጵያ ፈተናዋ በዛ ግን ወርቅም በሳት ተቃጥሎ ነው ወርቅ የሚሆነው ፈታ ዴሊ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +11

    በቃንንን አራት አመት ሙሉ
    የደምምም አሻራራ መሆኑ መታወቅ አለበት።😭😭😭😭😭😭😭

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 2 года назад +2

    ለሚቀጥለው እሁድ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው ኢትዮጰጵያ ፈቃድ አያስፈልም

  • @abutube6506
    @abutube6506 2 года назад +1

    አብይ አህመድ ነፍስህ ጋነም፣ኑሮህ የጭንቀት ያድርገው

  • @ቡዙአየሁመንግሥቴቡዙአየሁ

    አቤቱ ማረን እንደ በደላችን ሣይሖን አንደቸርነት አርግልን ፈጣሪዎይ የወገኔን እንባ አሥበው😭😭😭😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +6

    በጣም ያማል የሰው ልጅ በሀገሩ ያሳዝናል

  • @josy.23
    @josy.23 2 года назад +1

    መሳይ ዛሬ ነው የነቃው.....🤔አይ እናት ኢትዮጵያ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 года назад +1

    ፍትህ ለአማራ
    ሞት ለኦነግ ሸኔ
    አነአብይ ሸመልሰ ይልቃል ግርማ የሺጥላ ተመሰገን ጥሩነህ ለፍርድ ይቅረቡ
    💚💛❤️

  • @addisuawoke6415
    @addisuawoke6415 2 года назад +2

    መሳይ እናመሰግናለን በጭካኔ የተጨፈጨፉትን የአማራ ተወላጆች ያስቀመጥከው ይህነው ኢትዬጽያዊነት ስለውነት በመናገርህ እናመሰግናለን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 года назад

    በግፍ. ያጣናቸዉ. ወገኖቻችንን. ነብስ. በገነት. ያኑርልን. !
    የሚበቀል. አምላክ. ተበቅሎ. ያሳየን. !
    ስለቀደሙት. ንጹሃን. አባቶቻችን. ብሎ ችላአይበለን. !

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 года назад +3

    ፈጣሪ ሆይ ምህረትህ ይፍጠን!!!

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 года назад +8

    ፍትህ ለአማራ ደሙ ኢትዮጵያ ስላለ ለሚወገረው

  • @alulagg4099
    @alulagg4099 2 года назад +8

    እውነት ነዉ አረቦች እንኳ ይህን ጉድ ሰምተው ከኢትዮጵያ ለስራ የሚሄዱትን የቤት ሰራተኞች ብሄር መምረጥ ጀምረዋል በጣም ያሳፍራል

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si 2 года назад +1

      በእውነት?

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 2 года назад +1

      I hope አራጅ ኦሮሞን እይቀበሉም

  • @ቢንትሰይድሱሱነኝ
    @ቢንትሰይድሱሱነኝ 2 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራዩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +11

    ለማን አቤት እንበል እናንተዬ?
    😭😭😭😭😭😭😭

    • @kibtes8320
      @kibtes8320 2 года назад +1

      ለሰማዩ ጌታ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@kibtes8320 የኔውዴደምሪኝ

  • @vilja25
    @vilja25 2 года назад +3

    መሳይ
    Calm down!!!
    ኣትቸኩል።

    • @selamselam4350
      @selamselam4350 2 года назад

      ከዚህ በላይ ምን ይጨመር? ??

    • @Badema1991
      @Badema1991 2 года назад

      የምን አትቸኩል ነው 1,500 ያህል ሰው ያለጥፋታቸው አማራ ብቻ ስለሆኑ ታረድ ከዚህ በላይ ምን ይጨመርልህ? ወያኔን ብጠላቸውም 27 ከመት ሙሉ ሲገዙ ስው ሲታረድ ሰምተን አናውቅም የኦሮሞ ሸኔ የሚባል አልነበረም። ይሄ ሁሉ የአብይ ስራ ነው አማራን ለማስጨረስ ግን በቅርቡ ላይመለስ ይጠፋል እመነኝ

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 года назад

    አብይአህመድናአላያውርድብህ፣ብቻነውእምልህ፣ፍራጁጌታ፣ይፍርጀን፣ያረብ

  • @seadaseada714
    @seadaseada714 2 года назад

    እናመሠግናለን ፈታ 😢😢😢😢

  • @kemalmohammed2893
    @kemalmohammed2893 2 года назад +5

    ገዳዮችን አውሬ ናቸው ምለው ቃል በፉፁም አይገልፃቸውም!

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 года назад +13

    ፍትህ ፍትህ ለወገ😭😭😭😭💔🇪🇹👈

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 года назад

      አዎ ፍትህ ፍትህ በጭካኔ ለተጨፈጨፉት

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 года назад

    እንደሰው የሚይስብ አውሬ ባናይም እንደአውሬ የሚይስቡ ሰወች አይተናል እነሱ ሲዘሉ እኛ መሬት ነበርን ተረግጠን አልቀረም ተደምድመንም ቢሆን ዛሬ ነቅተናል ሁሌ ደም መጠጣት አይሰለችም አምላክ ማሰብን ይስጣቾህ እመብርሀን ትፍረድባቾህ ፅላተሙሴ ይሳየን ።

  • @gaga320
    @gaga320 2 года назад +3

    ወይኔ እንባዬ ላይጠቅማችው ማንባቴን ማቆም አልቻልኩም ሁሉ ነገር ትርጉም አልሰጥ ብሎኛል ። ወይኔ ወይኔ ይግፍ ጥግ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 года назад +1

    አሁንማ እባየም አቃጠለኚ አጀቴ ተቃጠለ አቃጠሉን ተቃጠልን ተገበገብን አመመን የወገኔ ደም አቃጠለኚ 😭😭😭😭

  • @እሙቢላልዩቱብየመከነሠላሟ

    እውነት ነው እያመመመኝ መጣ😥😥😥😥

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 года назад +2

    እውነት ነው መሳይ የምንወደው ጋዜጠኛ ነው።

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 года назад

    የኛማ መንግሥት ጫወታው አይጠገብ
    ጁንታውን አመጣውና አይን አይኑን እያየሁት ካላናገረኩት በዳይሎከኛ ቋንቋ አለልናና አረፈው

  • @MA_R21
    @MA_R21 2 года назад +8

    አንካን ኣሮሞ ያልሁንክ ከአማራ ዘር ተፈጠርክ ከደጉ አማራ

  • @aleppohabesha487
    @aleppohabesha487 2 года назад +3

    ነገ ደሞ የት ይሆን....??!!
    ንፁሐንን ማሳረዱና ማረዱ ተባብሶ ቀጥሏል😭ነገርግን ጠያቂም-ተጠያቂም የለም😭😭😭

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад +1

    እረ መቼ ነው ፍትህ የምናገኚው እረ አትግደሉን እኛ ምንም አናውቅም እረ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ላሀውለውላ ቀወተ ኢላቢላ ሀስቢና አሏህ ወኒአመል ወኪል😭😭😭😭💘❤💚💙

  • @mekdesgebreyes6432
    @mekdesgebreyes6432 2 года назад

    Thanks 🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💔💞💞💞💞

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +4

    ፍትትህህህህ በምስራቅ ወለጋ በግፍ ለሚጨፈጨፉትትትት ለአማራው ወገኖቻችን
    እንደት ላድርጋችሁ ደሞሞሞሞሞቼቼቼቼ

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 2 года назад +9

    ﴿لَقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللهَ كَثِيرًا﴾
    «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»🍃

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад

    እረ እንዴት ያማል ይህን መስማት

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 2 года назад

    መሳይ ወንዴ ሁላችንም ትልቅ ህመም ላይ ነነን
    ኢትይጵያ ማቅ ለብሳለች
    እኔ ተራሰው ነኝ የኢትዮጵያውነት ድምጼን አስማልኝ
    እወድሀለሁ ወንዴሜ አድሜ አድናቂህ ነኝ 🙏🏽💚😪💔🇪🇹🇪🇷

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 года назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ አማር በወለጋ አማር☝☝☝💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 2 года назад +12

    ኦነግም ሆነ መንግስት ዞሮዞሮ ኦሮሞ ነው

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 года назад

    ብልፅግና አባሎችንበጂኖ ሳይድ ህግ ለመቅጣት እንቅስቃሴ፤ተጀምሮዋል

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 2 года назад +1

    ኢናሊላሂና ወኢናኢለሂ እራጁን ያረብ በቃ በለን ያረህማን

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 2 года назад

    ሁሉም በየፊናው እየሰራ ነው::ቆመን የሚሰሩትን አሞጋሽ ብቻ ሆነን የቀረን እኛስ ምን እያደረግንነው::የሚሰሩትን ቆሞ ማድነቅ መታገል አይሆንም ::እኔን ጨምሮ ስውን በማሞገስ ብቻ ጊዜያችንን የምናጠፉ ይብቃን ::እኛም አንድ ነገር እናርግ እንቀሳቀስ ሌላውን እያደነቁ ቁጭታ ወይንም በኮመንት ላይ እግዝዬ እግዝዬ እንዲህ አድርጉ ከማለት እኔን ጨምሮ እኛም እንስራ አስተዋጽኦ እናርግ::
    እግዝዬ

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 2 года назад +13

    መሳይ በጣም የኢትዮጵያ ፍቅር አለው አሁን ያለበት EMS በፈፁም ለመሳይ አይመጥንም።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 2 года назад

    ለፍርድ.ይቅርብልን.ወለጋ.የደመሬት.ወሎ.ደጉ.አርሳደር.የዋሁን.ፍርድን.አማራ.እስከመቸ.ነው.የምንታርደው

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 года назад +4

    እሽመልስ አብዲሳ ለፍትህ ለህግ መቅረብ አለበት

  • @Desta78
    @Desta78 2 года назад

    Peace for Ethiopia 🇪🇹😭😭😭

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 года назад

    ኦረሞ አንድ ቀን ይከፍላታል ጅቦች ናቸው ጭራቅ😭💔

  • @abby8509
    @abby8509 2 года назад +7

    ሰው ናቸው እዴ እኔጃ ሰው አይመስሉኝም ለእርጉዝ ወይም አጥንቱ ያልጠነከረ ህፃን የሚገሉ ቱቱቱ ሰው አደሉም ትውልድ አይረሳውም ለዛውም በዚህ ዘመን ባይናችንን እያየን የተፈፀመግፍ🥵🥵🥵🥵

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 2 года назад

    አላህየነሱንቀንይስጣቸዉ
    ምግሥትየለንምበቃን###

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 года назад

    እውነት ነው

  • @sarasa1576
    @sarasa1576 2 года назад +2

    ፈታየ በርታ ወድማችን ሁላችንም የበጉላችንን እንወጣ የማዳም ቅመሞችም በየቲክቶኩ አጨፍሩ ሀዘናችንን እንወጣበት እባካችሁ 😭😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 2 года назад

    ኸረ እናቴ እመብርሃን ለምን ዝም አለን ልጅሽ ኸረ እናቴ ልጄ ልጆቼ አለቁ ተመልከታቸው በይልን ማልጂን እማማማማማማማማማማማማ ሕዝብ አለቀ

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 2 года назад

    ፍርዱን ከፈጣሪ ኢትዮጲያ መንግስት አልባ ነች ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 2 года назад +1

    ኧረ እባክህ ፈጣሬያችን ለወገኖቻችን ሰላምን አምጣልን ወይኔ እኔስ አልቻልኩም በሰዉ ሀገር የወገኔ ነገር አመመኘ አመመኘ

  • @adisadisu6755
    @adisadisu6755 2 года назад

    መሳይ መቼም ቢሆን ለህዝብ ሰርቶ አያውቅም ለሆድ ነው እጂ

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 года назад

    መቼም የጁንታ ነገረ ሲነሳ ለመንግስታችን አይዋጥለትም እጅግ ከማፍቀሩ የተነሳ ስሙ ሲነሳ እራስ ምታቱም አብሮ ይነሳበታል አይጣል ነው የፎንቃው ነገረ።

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 2 года назад

    በቃይበለን እሄንጉድ ፈተና

  • @wosenu-f5g
    @wosenu-f5g 2 года назад +5

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ማዘኔንም መግለጽ እወዳለሁ

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 2 года назад

    ፈታ ትለያለህኮ አገላለፅህ
    በቃ በቃ በቃ የአማራን ደም ማፍሰስ

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 года назад

    HR 660 ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ በብልፅግና አባሎች ላይ