ለመኖራስ ወግድ እስኪ የንሮ ለውጥ ጉድኮነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025

Комментарии • 129

  • @izetawelu
    @izetawelu 2 года назад +10

    አገሩ ያን ያክል አደለምማ አትበይ ሀገራችንን አታናንቂ ወግድኮ ምርጥ ሀገር ናት ምገዱ ብቻ ተበላሽቶ ተቸገርንጅ አገርማ እደወግድ ልዩ ሀገር የለም የምር ወግድወች ኮራ በሉ

    • @rahmatedal4441
      @rahmatedal4441 Год назад

      ሁሌእደናነቀቺቱ አስጠላቺኝኝ🥴🥴🥴

    • @mesiethio2857
      @mesiethio2857 Год назад

      እኮ 😂እኔ ሙች ነው የምወዳት አትቀባጥሩ ካልተመቻችሁ ውልቅ በሉ😂

    • @SemiraAdem-b1n
      @SemiraAdem-b1n 5 месяцев назад

      እረአሰማትምይቺፊራ

    • @Addistube3
      @Addistube3 4 месяца назад

      የኔዋወግድ

  • @SilsKar
    @SilsKar Год назад +1

    አገሩሥ ቢሆን ከወግድ ምንልታወጭለትነው

  • @ኤፌሶን-ገ7ጀ
    @ኤፌሶን-ገ7ጀ 10 месяцев назад

    አገሩም ቢሆን ጠለቅብለሺ ስለማታውቅው ነው እንጅ ወግዲ ማለት በተፈጥሮ ሀብት የተከበበች ብረቅ ሀገረነች ❤❤

  • @Hauasj
    @Hauasj 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን😊

  • @MmM-m7q1e
    @MmM-m7q1e Год назад +1

    ችጋራምነሽወሏ😂😂😂 5:19

  • @rahmatedal4441
    @rahmatedal4441 Год назад +2

    ባላገርአትሁኙአዱንወደሺአዱንመጥላት የለም ሰውይሰማኛልአትይምእደ እኛአገራቺንንበጥምምነውየምንወዳየፈትወግዲዲዲዲየየ

  • @emuhikmachanale2891
    @emuhikmachanale2891 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርከላህ እር ማነሽ ሲያስጠላ ያልሺው ብቅ በይ ሆ በወግዲማ በሀገሬ አትምጪ

  • @hayateyoutube4513
    @hayateyoutube4513 10 месяцев назад +1

    አገሩሢያሥጠላትላለይ አገራችንን አታነናንቂ ክርፈፍ አተላ ታሥጠላሺ ለምንመጣሺ ቅርፈፍ

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 Год назад

    አሪፍአገርነው ዘግድ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedkaka3550
    @ahmedkaka3550 Год назад

    ዶማ አነጋገርሺን አሳምሪ በወግድ አቀልጂ

  • @medinahasen671
    @medinahasen671 Год назад

    ሀያእ ይኑርሺ የምትነግሪውን እወቂ

  • @gdhstsysys302
    @gdhstsysys302 2 года назад +5

    ከይቅርታ ጋ እህቴ ስሙን ሙተነቂብ ነሽ ግን ንግግርሽ ግን ምንም ሀያእ እና እህትራም(አደብ) የለሽም ስትናገሪ ለሰው ሞራል የሚባል ነገር የለሽም ባትወጅውኳን ማሻ አላህ ብለሽ ማለፍ ሲገባሽ አያምርም ሲያስጠላ ስትያቸው እነዝህ ምስኪን እናቶች ምን ያክል ቅር እንደሚላቸው አስምበሽዋል?
    ሲቀጥል ወግዲዎች አገራችሁ ሲያስጠላ ስትይ ነበር ክክክክክ
    እና መካነ ሰላምን አንች በግልሽ ሰርተሽ ያሳደግሻት አንች ብቻሽን የቀየርሻ አስመሰልሻትኮ እናማልሽ እንግድነት ሄደሽ እንደዝህ ማንቋሽሻና ማናናቅ ነውር ነው ገለቴ!!!

  • @መድየለሚዋ
    @መድየለሚዋ 2 года назад +3

    ልጫ ማውራት እራሡ አችይም ዶማ

    • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ
      @Mነኝየወግዲዋቀበጥ 2 года назад

      ወላሂ ሥታሥጠላ ደሞኒቃብለብሣለይ ሙሀቻ

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  2 года назад

      አልሀምዱሊላህ አመሰግናለሁ

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      @@sofiyoutube5510 ግልፍጥ፡መሀይም

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      @@Mነኝየወግዲዋቀበጥ የኔወቹ፡ይችንግም፡ንገሯትማ

    • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ
      @Mነኝየወግዲዋቀበጥ 2 года назад

      @@semira6773 እኔኮ ተማን በልጣነው እምትንቀው ዩቲበር ሥለሆነች ቅዘናም ወግዲየ ሁሌም ከፍ በይልኝ

  • @ፓናዶልነኝየኮመንትጠቅላይ

    በላጩ ኢማን የትም ቦታ ብትሆን አላህ ካንተ ጋር ዋእደሆነ ማወቅህ ነዉ

  • @kasanish6709
    @kasanish6709 Год назад

    በናትሽ እማ የወንበር ዋጋንገሪኚበደርዘን ለሰርግ ፈልጌነው የፕላስቲኮቹን ❤❤❤❤❤❤

  • @HabibuAdem
    @HabibuAdem 2 месяца назад

    ሀገሬ ናፍቆቴ💋💋

  • @HawaAyalew
    @HawaAyalew 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @toyba9930
    @toyba9930 Год назад

    ግን ምን ልዩነት አለው ከመካነ ሰላም ማዶ ለማዶ ነው አናናቅሽብን

  • @sulthansultan5966
    @sulthansultan5966 7 месяцев назад

    ክርት ነገር ነሽ ብጥርቅ

  • @MmM-m7q1e
    @MmM-m7q1e Год назад

    ችጋራምነሽወሏ😂😂😂

  • @أمحذيفةالإثيوبية
    @أمحذيفةالإثيوبية 2 года назад +4

    ቢነግሩሽ አትሰሚ ሴቶቹን ሁሉ እየቀረፅሽ በሚዲያ አታውጭ ምን ጉድ ነው ሰወች
    ሲቀጥል ሲያስጠላ ምንምን አትበይ በስደት ስንት አመት ኖረን እንድህ ሲሉን ደስ አይለንም ጢባራም አሁን ላይ በጣም ለውጥ አለ የእኛ ሰፈር ሲያሳዩኝ የድሮው እና የአሁኑ ምንም አይገናኝ መንገዶች ምናምን ናቸው ብዙም ያልተስተካከሉት እንጂ ሚዲያ ላይ መውጣታችሁ ሳያንሳችሁ ምላሳችሁ ልክ እናታችሁ ቤት ያላችሁ ይመስል ለለለ ኧረ ተው ኒቃብ ለብሰን ጭራሽ ምላስ አሏህ ሂዳያውን ይስጣችሁ ይስጠን ብቻ

    • @የሳቅመዴር
      @የሳቅመዴር 2 года назад

      ይች መስሚያዋ ጥጥ ነው አትሰማም

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 6 месяцев назад

    ወኔ አገሬ ናፈቅሺኝ ወሬ አለብሺ ካሰጠላሺ ለምን ኸድሺ ቲሰጠላአይባልም አገሬ ለኛ ማኛናት 😢

  • @medimedi5811
    @medimedi5811 9 месяцев назад

    መከነ ሰላም ከወግድ የተሻለነው ማለትነው😅

  • @ZehabuYimamuendre
    @ZehabuYimamuendre 4 месяца назад

    አሠላማለይኩም የአቀልባ ዊጋ አሳዪኚ

  • @KemilahusenKemilahusen
    @KemilahusenKemilahusen 3 месяца назад

    የሆነ ነገር ልናገር ነበር ግን ንግግርሸን አሥተካክይ ሴትዮ

  • @AAaa-po9bi
    @AAaa-po9bi Год назад

    😅😅😅

  • @madenamostafa8161
    @madenamostafa8161 2 года назад

    አሚን ሹኩራንዉድ

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 4 месяца назад

    ተይ እጂ አገሩ አላለችም ማኛነዉ የኛአገር

  • @Addistube3
    @Addistube3 4 месяца назад

    ወግድወች❤ስወዳችሁሰብስክራይብአድርጉንበቅርብልገባነውበደንብአስጎበኛችሁአለሁ

  • @SemiraAdem-b1n
    @SemiraAdem-b1n 5 месяцев назад

    ወላሂንግግርዋንባልሰማ እደትእደምታናድድ

  • @anaweralhajre5246
    @anaweralhajre5246 10 месяцев назад

    በናትሽ ሽኩርትተራን አሳይኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊነኝወለየዋ-ቸ5ፈ
    @ፋፊነኝወለየዋ-ቸ5ፈ 2 года назад +2

    ማሻአላህ ግንሲስጠላ ለምን ትላላችሁ ለኛ ያምራናል

    • @أمحذيفةالإثيوبية
      @أمحذيفةالإثيوبية 2 года назад

      ኧረ ተያት ይች ወረኛ ሀቂቃ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ነበር ሀገሬን ሳይ ገባሁ ከዛም ወሬዋ እና ምላሷ ፈግሞ ሲደብር

    • @tube9316
      @tube9316 2 года назад

      @@أمحذيفةالإثيوبية ለኛ ውብነች የሠላም የፍቅር አላህ ምገዱን ያሥተካክልልን

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      ይችግልብጥ፡ተያት

    • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ
      @Mነኝየወግዲዋቀበጥ 2 года назад

      @@semira6773 ክክክክ አሣቅሺኝ ዝበያትማ ከቱ

  • @ummurad5199
    @ummurad5199 2 года назад +2

    ወግድወች ግን ምንኛ ነው ተንጫጫችሁ መሳደብ ለምን አስፈለገ አታቋሽ ማለት አትችሉም እንደ?? ቢሆንም አይባልም ነው እንጅ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነው መካነ ሰላም ከወግድ መብለጧ ከድሮውም አርጋጉት ለማለት ያክል ነው ።

  • @agjejjdgh6790
    @agjejjdgh6790 2 года назад

    ,,,👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Hauasj
    @Hauasj 10 месяцев назад

    ወላሂእርካሽ

  • @tube9316
    @tube9316 2 года назад

    አያምርም አይባልም ቤተሠብለማሥተዳደር የሚለፉ እናትን ማበረታት ሢገባሽ ።ደግሞ ወግዲ ለኛ ሀገራችናት ትናፍቀናለች ብታናንቄትም አላህ ለሀገራችን ያብቃን

  • @thamarhasan6385
    @thamarhasan6385 Год назад

    አልቅረባሽም ሰረአት ይኑሪሽ ሰተሰጣሊ

  • @zannahvlog9227
    @zannahvlog9227 2 года назад

    👍👍👍👍👍🌹🥰

  • @rahmatedal4441
    @rahmatedal4441 Год назад +2

    ስሙወላሂ ወግዲን አትጥጥይ🙄🔥💉💉💉🥴🥴🥴🤨🤨🤨🤨

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 2 года назад

    ሶፌያምራልበዉነትየኛአገርማካበድባይሆንም

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 года назад

    🙋‍♀️💞💚

  • @Tube-pw5sw
    @Tube-pw5sw 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ አይ ኢትዮጵያ መቸ ነው ተቀየራ የምናያት እደዛው እደዱረው ነው

  • @AsdZxc-zz2yt
    @AsdZxc-zz2yt 10 месяцев назад

    ማሻአላህሀገሬናፍቆኝነበር

  • @የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ
    @የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ 2 года назад +4

    አያምርም አይባልም እህቴ የሰዉ ሞራል አትንኪ በጣም ነዉር ነዉ በፈጣሪ አልተማርሽም እንዴ

  • @SemiraAdem-b1n
    @SemiraAdem-b1n 5 месяцев назад

    ግስጥ ፍራ

  • @mamLove8589
    @mamLove8589 2 года назад

    ወግዳችን

  • @FatimaOumer-o8p
    @FatimaOumer-o8p 6 месяцев назад

    የት ሀገረ ሁነሺ ነው አንች የምትጨማለቂው

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 2 года назад

    ሱሱእውነትእናውራከገለሞትእኔከወግድበይ
    አያምርም ደግሞአይባልም
    የራስሀገርከጭድየሞቃል የባላልአይደል

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  2 года назад

      ክክክክ

    • @elafelaf2010
      @elafelaf2010 2 года назад

      @@sofiyoutube5510 ሞክሸ
      ምነውሳቅሽ ወግድእኮበቅርብቀን ነውየተመሰረተችው በዝህላይአስባልትየላትም

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  2 года назад

      @UCDrbkqnLfVYEkspQQJYrVnA ክክክክክክክ

  • @HawaAyalew
    @HawaAyalew 10 месяцев назад

    አሬፍነው

  • @AlamAleo-x6s
    @AlamAleo-x6s 8 дней назад

    አች ወሻ

  • @msalah7239
    @msalah7239 2 года назад

    እማታምሪውስአቺዝፍጥ

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  2 года назад

      አሚንንን ምክር መሆኑ አይደል

    • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ
      @Mነኝየወግዲዋቀበጥ 2 года назад

      ወላሂውነትምዝፍጥ ኒቃቡንአውጭ አችምሠውሁነሺትንቂያለሺ ከብት

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      @@sofiyoutube5510 የተሣደባችሁት፡ከንቱደደብ፡መሀይምናችሁ፡አፋችሁንዝጉ

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      @@sofiyoutube5510 ሥለወግድምንምእንድትሉአንፈልግም

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 2 года назад

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع 2 года назад

    ሚስኪን በመዳበሪያ ደብቀሽ መቅረጥሽ እዳይታወቅ ቢቀርብሽስ ሌላ ስራ ብትሰሪ

  • @adsd1935
    @adsd1935 2 года назад

    ወይኔአገረ😭😭😭😭😭

  • @Yuu-ud7te
    @Yuu-ud7te 2 года назад +1

    ቤት. ጠይቅ ልን. ባዶ ቦታ. አክስዎን ፎቅ ስሜት. እደሆነ. በአላህ

    • @tube9316
      @tube9316 2 года назад

      ህጋዊ ቦታ ትፈልጋላችሁ ?

    • @Yuu-ud7te
      @Yuu-ud7te 2 года назад

      አወ. ስት

  • @hawafekir7253
    @hawafekir7253 2 года назад

    ሶፊ እሮቢቴ ቤት የሚሸጥ ፈልጊ

  • @አላህአንዲነዉ
    @አላህአንዲነዉ 2 года назад

    ጊራና ነዉ ብየ ነበር

  • @madenamostafa8161
    @madenamostafa8161 2 года назад

    እረካሸ የምትይዉ 10 እና5 ብረ ሊዩነት ነዉ ዉድ

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 2 года назад

    ገበያ ማሻአላህ

  • @Tube-pw5sw
    @Tube-pw5sw 2 года назад

    የዛሬ አስር አመት እዱሁ ነበር አይ ኢትዮጵያ

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040

    ወርኛ መከናሰላምን ሀገር አግኝተሽ ወግድን ትንቂያለሽ። ምን ይወጣላታል

  • @ሠጀልኩህበልቤ
    @ሠጀልኩህበልቤ Месяц назад

    የሆንሽ መሀይም ጉረኛ 😅😅😅😅😅

  • @እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ

    አሰላሙ አለይኩም

  • @የሳቅመዴር
    @የሳቅመዴር 2 года назад +1

    ሲያስጠላ አላለችም ምንትመስላለች ራስህ ስታስጠሊ

    • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ
      @Mነኝየወግዲዋቀበጥ 2 года назад

      ኧረ ይች እበት በሥዋ ቤት አምሬአለሁ ብላለይ ምን ፈልጋ ሄደች ካላማራት

  • @ZsaZsa-g6j
    @ZsaZsa-g6j 11 месяцев назад

    ክርፍፍሥታሥጠሊ

  • @adsd1935
    @adsd1935 2 года назад

    ወላሂሁሉንምቦታሳየዉትዝአለኝ

  • @adsd1935
    @adsd1935 2 года назад

    አይይይ

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ 2 года назад

    ዉግድ ነሺእደ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 года назад +1

      መከነሰላም ናት ዛሬ ግን ወግድ ናት የኛውኮ ምንም ለውጥ የለውም አይይይይይ ሀገሬ ወግድ

  • @እሙአማርዩቱብ
    @እሙአማርዩቱብ 2 года назад

    መከነሰላምና ወግድ ምን ለየዉ ወሬ

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      ሊያካብዱነውእንጅ

  • @MmM-m7q1e
    @MmM-m7q1e Год назад

    ምናባሽቀርቶሽሂዴሽአገራችንንትሣዴቢለሽቀፎ

  • @halimahalima5119
    @halimahalima5119 2 года назад +1

    ግን መቶ ግዜ ሳስጠላሣስጠላአትበይ ምክንያቱም ላኛሀገራችነው ከሁሉምሀገር ለኛክብራችነው. ሀገራችንን ስላሳየሽንሹክራን

    • @ሱመይየቱብ
      @ሱመይየቱብ 2 года назад +1

      ትክክክክል✅

    • @sofiyoutube5510
      @sofiyoutube5510  2 года назад

      መርሀባ

    • @ዘይነብብንትባባ
      @ዘይነብብንትባባ 2 года назад

      እኔምየገረመኝ ነገር ይሄ ነው ማለት ሲስጠላአያምርም አሉ እኮ ሲጀመርከተማእኮ እዴዴረጃውነው ምሳሌ መከነሰላም ተወግዲከፍይላልከዛም ኮንበልቻ ዴሴ እያለእቀጥላል ቆይመከነሰላምንእዴዴሴሁንብትፕውይሆናል አይሆንም አሁን እኛም ከጎረንጂ ትንሺምቢሆንወግዲይሻላል እንላለንያማለትግንሁሉምሰው ባለበትአኬባቢ ውብነው እናማ ውዷ አገርአይናቅም ብቻሰላምይሁንየትምቢሆን ሰላምካለያምራል

    • @ያረብመገዲህንምራኝ
      @ያረብመገዲህንምራኝ 2 года назад

      የምር እደት እዳናደደችኝ የሰው ሀገር ሀገር ይሆናልደ ለኛኮ ሀገራችን ነው ከፋኝ እሽ ሰላሳ ጊዜ ሲያስጠላ ትላለች አገራችን ናፍቆን አደልደ እዲህ የምንቃጠለው የሰው ወርቅ አያደምቅ አደል ተረቱ

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      @@sofiyoutube5510 ኒቃሙንአውልቂው፡አውልቆሺይክረምና

  • @ShadaHasan-ci2zc
    @ShadaHasan-ci2zc 5 месяцев назад

    አንች ሠገጤ

  • @FeezaNolalgn
    @FeezaNolalgn Год назад

    ወሬ ለምደሻል የመካነሰላሙንም ኮ ዳገት አይተነዋል አታካብጅ

  • @bintbaba-o7w
    @bintbaba-o7w 9 месяцев назад

    አያምርም አላለችም ባገዢ ተይው እንደት እፊታቸው ሸክሸክ ነው ምናም ትያለሸ አደብ

  • @user-vn2pc4RICH
    @user-vn2pc4RICH 2 года назад +1

    ከወግዲ ለሚ ትሻላለችኮ የምር😏😏

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      አፍሺን፡ዝጊ፡ዋናውመታወቂያችንወግድነው

    • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ
      @Mነኝየወግዲዋቀበጥ 2 года назад

      ወደድሺም ጠላሺም ወረዳሺ ወግዲ ነው ግማታም ጥብ

    • @MmM-m7q1e
      @MmM-m7q1e Год назад

      አችዴሞደረቅ😅😅

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 года назад

    ወሬ ለምደሻልሽአያምርም ትይልለሺ ሰውንም ያለፍቅልዲ አትቅፕርጭ

  • @Hauasj
    @Hauasj 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን😊

  • @sofiyahossen8401
    @sofiyahossen8401 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @MmM-m7q1e
    @MmM-m7q1e Год назад

    ችጋራምነሽወሏ😂😂😂