Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የ አማራው ጥያቄ ጥንቅቅ ብሎ ሳይመለስ የሚቆም ጦርነት የለም!! ሰው ያልቃል ፣ ኢኮኖሚ ይደቃል፣ በ አማራው ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮዽያ ፣ መከራ ይነግሳል፣፣ ቁልፉ በ ኦህዴድ መኳንንት እጅ ነው!!
እኔ የአ አ ልጅ ነኝ ሹፌር ነኝ ሙሉ ኢትዬጵያን አውቃታለው የአማራ ብሔር የሌለበት ክልል የለም የአማራ ህዝብ በደል አውቃለው ከለውጡ በውሀላ ግን የአማራ ህዝብ በተለየ ወሎዎች ተለይተው የሚገደልበት ቦታ የማቀው ኦሮምያ ወለጋ ውስጥ ነው ወለጋ ግድያ የሚፈፀምበት ቦታ ላይ አማራ (ወሎና ) የትግራይ ተወላጆች በ77 ድርቅ ዳርግ ያሰፈራቸው እኩል ይሆናሉ ብዛታቸው ግን አማራ ብቻ ተመርጦ ለምን ይገደላል ለምን የትግራይ ተወላጆች አይገደሉም ?ማን ነው (ወለዬዎች) ብቻ መርጠው የሚገደሉት ጎጃሜዎች ሳይነኩ ይሄ ሴራን የሚሰራው ማን ነው ብለህ ካሰብክ ከተመራመርክ ትደርስበታለህአብይ ስልጣን ላይ ከወጣበት ህወሓት መቀሌ ከገባበት የትግራይ ጦርነት ከተከሰተ ጀምሮ 4ኪሎን ለጎጃሜ ወልቃይትን ለትግራይ ብለው የተጣመር ብድን አለ ማስረጃ አለ መርምሩ ትደርሱበታላቹ
ይህንን እኮ ከዛሬ ስንት አመት በፊት የተጠየቀ እና ችላ የተባለ ነው፡፡አልቅሱ ሶፍት እንሰጣችኀለን የተባለ ህዝብ እኮ ነው፡፡እና ዘላለም ከማልቀስ አንዴ ታግሎ በክብር መሰዋት ፀጋ ነው፡፡
ዘመነ ካሴን ጫካውን አልምተህ 4 ኪሎ ብለህ ሰይም በሉት
ይሄ ኣንዳፍታ የብልፅግና ተወካዬች ማንም ኣይስማህም
አስሬ ብታነሱ የአማራን ወንድነት! ስማ እንደ ወንደ አማራ አውራ አለበለዚያ ዘመነ አይሰማህም።
ይሄ ሰውዬ ሃሳቡ የተሰበሰበ አይደለም የሆነ ትርኢት እያየ ሃሳቡ የተከፈለ ሰው እንደሚናገር ነው የሚናገረው ንግግርህ አሰልቺ ቦሪንግ ነው ስሜትህን ኣሳብህን ሰብሰብ አድርገህ እእእእእ እያልክ አድማጭን አትገትት
ግም የብልፅግና ቦቲ ናችሁ። ፋኖን አንጃ ትላለህ።
ማንም የፈለገውን ስለአወራ አይደለም።አብይ ፣ቢለቅም ቢሞትም በድርድር ቢለቅም የ ኢትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲ ህገመንግስት እና በህዝብ በዱሞክራሲ ምረጫ የተመረጠ መንግስት ነው እንዲኖረው የሚፈልገው።ይህ ካልሆነ ትግሉ ይቀጥላል። ኢትዮጵያም በአገርነት ለመኖር ችግር ይፈጥራል።
Iskender fake Ethiofano naw
ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው አታጡም
ወደ ሃሳብ ግባ እኔ እኔ አትበል እኛ ያንተን እኔ እኔ መስማት ምን ይጠቅመናል ?
ትንታኔውን ስንት እ ንስጠው?
ሰላም 1 አፍታ ግሩም ትንተና ነው
አማረስልጣን የሚገኘው በህዝብ ይሁንታ ነው። ዘመነ ብዛት ጦር ስላለው አናቴ ላይ እንዲወጣ አልፈቅም።
የዘመነ ፋኖ በሁሉም መስፈርት እስክንድር የገዛቸው ፋኖዎች በ100ጊዜ ቢባዙም አይወዳደሩም።
😮 እስክንድር ትልቅ ነው😅
በሕጻናት ደም ላይ እንጀራ ለመብላት መጋጋጥ . . .
አይ እስኬው ውርደትህንተከናነብክ የእንጭቅልጅ
የመንግስትን አቋም ከዚህ ሚዲያ ስለምናገኝ በርቱበት
😂😂😂😂ፋኖን አንጃ ግራንጃ ከምትሉ ስለራሳችሁ ብልፅግና እዚያው ተንደርደሩ
አማራ ፈሳም ነው ጧርነት አይችልም።😊😊😊
ፋኖና አማራን እንለይ
የብልፅግና ካድሬ ለፍልፍ
አማረ ለምን ትመፃደቃለህ? ማንም ካልተገደደ በቀር ጦርነት አይወድም። አንተ ግን የጦርነት ምርጫ ነው የያዝከው። ህወሓት ላይ ቆንጆ ፋኖ ላይ መጥፎ?
አይ ወያኔ እና ደጋፊው ወያኔ ሰሜን እዝን ወግቶ ወደ 3 ሺህ ጣር በትኖ ገሎ አቁስሎ የትጀመር ነው የ አማራ ጦርነት አብይ አማራን ምሳሪያ አስፈታልሁ ብሎም ቀበቶ አስፈታልሁ ብሎ ነው የትጀመረው አማራ 27 አምት አንገቱን እንዲደፋ የትደረገብትና በሃገሩ ላይ 2ኛ ዜጋ የሆንበት ነው በ 1983 ስንት ሺህ አማራ በ ሃረርጌ ወልጋ ....ትጨፈጨፈ ባልፉት 6 አምታት ደሞ በመላው ኢትዮጵያ ተገደ ተፍናቀለ ከ አፋርና ከ ጋንቤላ ክልል ወጪ አሁን እና ይህ ህዝብ ልህልውናው ነው የሚታገለው ላለምጥፋት.....
በድርድር ቢፈታ ኖሮ ለምን ወደ ጦርት ይገባ ነበር።
ከዚ በፊት የተነተናቹህት እድም አልሆነም ስለዚ ለምን ዝም አትሉም
ፋኖ አሸንፎ 4ኪሎ ከገባ ኦሮሞ ስልጣኑን አስረክቦ ቁጭ ብሎ ያያል ወይ ነው ዋናው ጥያቄ ?ያውም በአሁኑ ጊዜ ባንኩም ታንኩም ስልጣኑ በእጁ ያለ ህዝብ እስካፍንጫው ታጥቆ ?ስለዚ ኢትዬጵያን የሚወድና ሰላም የሚፈልግ ስለነገ የሚያስብ ጭንቅላት ያለው ሁሉ ምርጫው ድርድር ብቻ ነው ።
ጥንብ ጉዴላ በአማራ ጉዳይ ምን አባክ አገባህ ?አፍህን ዝጋ !
አንጃ ምንድነዉ አማርኛ አጠቃቅምህ ጋዜጠኛ አትመሥልም ብሮ
Weregna ashkabach chachu
Enate fesamoch ye anhara fano bileh tiraw nejemeria. Keman gar new emideraderew? Kebet afirashu gar new? Eskindir yekeser poletikegna new erisut
What are you now flagoth mndnew
አንተ ሰውዬ ደነዝ ነህ መጀመራ አፍህን ፍጣ አስመሳይ
Ay tenitagn
ቦርኮ ምንደን ነው የሚያወራው ማርች
ሰዉ ነህ ግን
የ አማራው ጥያቄ ጥንቅቅ ብሎ ሳይመለስ የሚቆም ጦርነት የለም!! ሰው ያልቃል ፣ ኢኮኖሚ ይደቃል፣ በ አማራው ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮዽያ ፣ መከራ ይነግሳል፣፣ ቁልፉ በ ኦህዴድ መኳንንት እጅ ነው!!
እኔ የአ አ ልጅ ነኝ ሹፌር ነኝ ሙሉ ኢትዬጵያን አውቃታለው የአማራ ብሔር የሌለበት ክልል የለም የአማራ ህዝብ በደል አውቃለው
ከለውጡ በውሀላ ግን የአማራ ህዝብ በተለየ ወሎዎች ተለይተው የሚገደልበት ቦታ የማቀው ኦሮምያ ወለጋ ውስጥ ነው
ወለጋ ግድያ የሚፈፀምበት ቦታ ላይ አማራ (ወሎና ) የትግራይ ተወላጆች በ77 ድርቅ ዳርግ ያሰፈራቸው እኩል ይሆናሉ ብዛታቸው ግን አማራ ብቻ ተመርጦ ለምን ይገደላል ለምን የትግራይ ተወላጆች አይገደሉም ?
ማን ነው (ወለዬዎች) ብቻ መርጠው የሚገደሉት ጎጃሜዎች ሳይነኩ
ይሄ ሴራን የሚሰራው ማን ነው ብለህ ካሰብክ ከተመራመርክ ትደርስበታለህ
አብይ ስልጣን ላይ ከወጣበት ህወሓት መቀሌ ከገባበት የትግራይ ጦርነት ከተከሰተ ጀምሮ 4ኪሎን ለጎጃሜ ወልቃይትን ለትግራይ ብለው የተጣመር ብድን አለ ማስረጃ አለ መርምሩ ትደርሱበታላቹ
ይህንን እኮ ከዛሬ ስንት አመት በፊት የተጠየቀ እና ችላ የተባለ ነው፡፡አልቅሱ ሶፍት እንሰጣችኀለን የተባለ ህዝብ እኮ ነው፡፡እና ዘላለም ከማልቀስ አንዴ ታግሎ በክብር መሰዋት ፀጋ ነው፡፡
ዘመነ ካሴን ጫካውን አልምተህ 4 ኪሎ ብለህ ሰይም በሉት
ይሄ ኣንዳፍታ የብልፅግና ተወካዬች ማንም ኣይስማህም
አስሬ ብታነሱ የአማራን ወንድነት! ስማ እንደ ወንደ አማራ አውራ አለበለዚያ ዘመነ አይሰማህም።
ይሄ ሰውዬ ሃሳቡ የተሰበሰበ አይደለም የሆነ ትርኢት እያየ ሃሳቡ የተከፈለ ሰው እንደሚናገር ነው የሚናገረው ንግግርህ አሰልቺ ቦሪንግ ነው ስሜትህን ኣሳብህን ሰብሰብ አድርገህ እእእእእ እያልክ አድማጭን አትገትት
ግም የብልፅግና ቦቲ ናችሁ። ፋኖን አንጃ ትላለህ።
ማንም የፈለገውን ስለአወራ አይደለም።
አብይ ፣ቢለቅም ቢሞትም በድርድር ቢለቅም የ ኢትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲ ህገመንግስት እና በህዝብ በዱሞክራሲ ምረጫ የተመረጠ መንግስት ነው እንዲኖረው የሚፈልገው።
ይህ ካልሆነ ትግሉ ይቀጥላል። ኢትዮጵያም በአገርነት ለመኖር ችግር ይፈጥራል።
Iskender fake Ethiofano naw
ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው አታጡም
ወደ ሃሳብ ግባ እኔ እኔ አትበል እኛ ያንተን እኔ እኔ መስማት ምን ይጠቅመናል ?
ትንታኔውን ስንት እ ንስጠው?
ሰላም 1 አፍታ ግሩም ትንተና ነው
አማረ
ስልጣን የሚገኘው በህዝብ ይሁንታ ነው። ዘመነ ብዛት ጦር ስላለው አናቴ ላይ እንዲወጣ አልፈቅም።
የዘመነ ፋኖ በሁሉም መስፈርት እስክንድር የገዛቸው ፋኖዎች በ100ጊዜ ቢባዙም አይወዳደሩም።
😮 እስክንድር ትልቅ ነው😅
በሕጻናት ደም ላይ እንጀራ ለመብላት መጋጋጥ . . .
አይ እስኬው ውርደትህንተከናነብክ የእንጭቅልጅ
የመንግስትን አቋም ከዚህ ሚዲያ ስለምናገኝ በርቱበት
😂😂😂😂ፋኖን አንጃ ግራንጃ ከምትሉ ስለራሳችሁ ብልፅግና እዚያው ተንደርደሩ
አማራ ፈሳም ነው ጧርነት አይችልም።😊😊😊
ፋኖና አማራን እንለይ
የብልፅግና ካድሬ ለፍልፍ
አማረ ለምን ትመፃደቃለህ? ማንም ካልተገደደ በቀር ጦርነት አይወድም። አንተ ግን የጦርነት ምርጫ ነው የያዝከው። ህወሓት ላይ ቆንጆ ፋኖ ላይ መጥፎ?
አይ ወያኔ እና ደጋፊው ወያኔ ሰሜን እዝን ወግቶ ወደ 3 ሺህ ጣር በትኖ ገሎ አቁስሎ የትጀመር ነው የ አማራ ጦርነት አብይ አማራን ምሳሪያ አስፈታልሁ ብሎም ቀበቶ አስፈታልሁ ብሎ ነው የትጀመረው አማራ 27 አምት አንገቱን እንዲደፋ የትደረገብትና በሃገሩ ላይ 2ኛ ዜጋ የሆንበት ነው በ 1983 ስንት ሺህ አማራ በ ሃረርጌ ወልጋ ....ትጨፈጨፈ ባልፉት 6 አምታት ደሞ በመላው ኢትዮጵያ ተገደ ተፍናቀለ ከ አፋርና ከ ጋንቤላ ክልል ወጪ አሁን እና ይህ ህዝብ ልህልውናው ነው የሚታገለው ላለምጥፋት.....
በድርድር ቢፈታ ኖሮ ለምን ወደ ጦርት ይገባ ነበር።
ከዚ በፊት የተነተናቹህት እድም አልሆነም ስለዚ ለምን ዝም አትሉም
ፋኖ አሸንፎ 4ኪሎ ከገባ ኦሮሞ ስልጣኑን አስረክቦ ቁጭ ብሎ ያያል ወይ ነው ዋናው ጥያቄ ?
ያውም በአሁኑ ጊዜ ባንኩም ታንኩም ስልጣኑ በእጁ ያለ ህዝብ እስካፍንጫው ታጥቆ ?
ስለዚ ኢትዬጵያን የሚወድና ሰላም የሚፈልግ ስለነገ የሚያስብ ጭንቅላት ያለው ሁሉ ምርጫው ድርድር ብቻ ነው ።