Gelagle Coffee Grinder unboxing with Shashe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2023
  • የቡና እና የቅመም መፍጫ
    👉ቡናና ቅመምን በብዛትና በጥራት መፍጨት የሚያስችል
    👉 ለቡናና ለቅመም የሚሆን ሁለት የተለያየ መያዣ ያለው
    👉 ሁለት የሙቀት ማቀዝቀዣ ፋን የተገጠመለት ስለሆነ በቀላሉ የማይበላሽ
    👉 በ3 ደረጃ የፍጥነት መቆጣጠሪያ ያለው
    👉 ሲፈጭ የማይንቀሳቀስና የማይንገጫገጭ
    👉 በጥራቱ ስለምንተማመን አስተማማኝ የሆነ የአንድ አመት ዋስትናን እንሰጣለን።

Комментарии •