Ethiopia - ምስራቅ አፍሪካ ላይ ሰው እያለቀ ነው | ይለቁ ተብለው የረሱት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии •

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 7 часов назад +2

    ጊዜው በጣም ክፉ ነው እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ለሀገራችን ሰላም ይሁን

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 7 часов назад +1

    First 1 Ethiopias ‼️

  • @debebemilke3991
    @debebemilke3991 32 минуты назад

    Peace 4 Sudan

  • @girmaybass68
    @girmaybass68 7 часов назад +1

    ምዕራቡ ክፍል እና አውሮፓ አፍሪካ የመሬት ተፈጥሮ ሀብቷን እንጂ ለህዝቡ ግድ እንደሌላቸው የአደባባይ ምስጢር ነው። ጥሩ የአፍሪካ መሪዎች ብቅ ሲሉ በአሜሪካ ሰላዬች ይገደላሉ። ቢሆንም በቅርቡ ግዜ በጥቂት የአፍሪካ መሪዎች ያየናቸው ለውጦች ተስፋ ያለው ይመስላል። ቀሪዎቹ የአፍሪካ ሃገሮች ተመሳሳይ እርምጃ ከወሰዱ አፍሪካ ህዝቧን ከፍ ታደርጋለች።

  • @btbt4487
    @btbt4487 7 часов назад

    😢😢❤❤❤❤

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 8 часов назад +1

    Proxy war በምስራቅ አፍሪካ 😭😭😭😭

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 часов назад

    ትክክል ! አውቀው እንዳላወቅ ሆነው እንጂ ....? እንኮን ይህን ቀርቶ ....? ለጥቅማችው ቢሆን ኖሮ ...? ሳትላይት ሳያስፈልጋቸው , አይናቸውም , ጆሮዋችውም ...? ተስማምቶ ይስራላቸው ነበር !

  • @ismailalie1159
    @ismailalie1159 5 часов назад

    What’s African union role and responsibilities to stop Sudan civil war

  • @Mohammed-t2b5w
    @Mohammed-t2b5w 19 минут назад

    አይ እማማ አፍሪካ ምን ይሻልሻል😢😢 ግን

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 5 часов назад

    ድምጽ የለም

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 7 часов назад

    የሱዳን መሪ አልቡርሐን ጠቅቀው ያውቁታል ሱዳን ቢላዲንን አስተግዳ የዚህ አይነት ግፍ አለወረደባትም ኤሜራትን ጥቅም ለማስፈጸም የሚጎዘው እርቀት ያልተረዳው ያለ አመስለንም መቸም ውሻ በበላበት ሆነና ነገሩ የስንቱን ሕዝቦች መጠጊያ የሆነችውን አገር እነማን የክደት በትሩ እጅ እዳለበት ጠንቅቀን እናቀዋለን መጨረሻውን ለማየት ያብቃን።

  • @SonySony-ug4ir
    @SonySony-ug4ir 8 часов назад +2

    ድል ለተገፍው የአማራ ህዝብና ፍኖኖኖኖኖኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 8 часов назад

    በናታችሁ እስኪ ከጦርነት ወሬ ውጡ !! ስትሰለቹቹቹቹ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 5 часов назад

    3ቱንም እብዶች በአንድ ላይ አመጣሓቸው?