New Amharic Wedding Neshida 2021 || DES YILAL ደስ ይላል || አዲስ የሰርግ ነሺዳ (Official music Video) Habesha
HTML-код
- Опубликовано: 1 дек 2024
- Aselamu Aleykum Wererhmetulahi Weberekatu. Thanks for watching my video about Islam.
In this neshida video we’ll walk you through:
Tewhid
Forgiveness
Ethiopian Muslim.
my channel is about Islam. We cover lots of cool stuff such as Neshida, Menzuma and Islamic Entertainment.
Please make sure to subscribe to this channel & share with your family and friends.
ለእህቶች ጥሩውን ባል፣
ለእኛም ጥሩ ሚስት አላህ ይወፍቀን!🌺
አሚን
Amneiiiii
አሚን
Mashala nesruye betam des yemil sera new hulem akberote yelake new le alha beye ewedehalew
ያረበና አዉጣን ከፈተና ያኢላሂ አዉጣን ከፈተና ጀዛ ከላህ ኸይር ማሸአላህ❤❤❤
አላሄ እኔንም ጎብኘኝ እንጂ, መች ይሁን ማገባው ☹️
Abshiri allah yadersenal inshaallah
አሪፍ ነው ሰርግ ነው ቀውጠው ዱንያ የኛም ነች
ደስ ይላል
ኢሻ አላህ በቅርብ ቀን
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህዬ የኔተራ መቼይሆን ያአላህ አዉቆእሚያሣዉቀዉን አንተዉ ወፍቀን
ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል
Mashalaa mashalaa tabarakaala dasiilalii
masha alah wollahi desyilel iwnetm bertaln wendme alah ywdedeh balehibet ye allah iznat ina ramta yiwredbih lengam du,aa adrgulin beterefe hullachumn iht&wendeme iwedachalew la Allah biye selamachu yibzalng balachubet ingamn beselem agarachan gebten ind dessss bemil nashidaa lemagbat yebkan bedigami hullachunm iwedachulew kalbee kane yebelete Allah yiwdedachuuuuuu😍😍🌹🌹
Masha allah tabarak arrahman 💞💞💞💞💞💞
Masha Alaha Alaha Yiwudadilihi
ማሻአለህ ደስ የሚል ናሺዳ
ደስይላል ደስላል ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ድምጥህ ኮ ያሰልም
አሠላሙ አለይኩም አንድ እምልህ ነገር ቢኖር ነሺዳህን በጭብጭባና በከበሮ አታድርገው በአላህ ይዤሀለሁ በአንድ ጎናችን ወደንህ በአንድ ጎናችን አንጥላህ ይን ብታስቀረው ሀቢቢ ለአላህ ብዬ እወደሀለሁ
አብሽር በርታ ሠው እስከሆንን ድረስ መሣሣት ያለ ነው
አሰላሙ አለይኩም ውዶች...
📌ይህን የሰርግ ነሺዳ የሰርግ ስለሆነ በባለሙያዎች እና በተመልካች አስተያየት መሠረት የተወሰነ ማጀብያ ድምፅ ተጠቅመናል፣ ለምትሰጡን አስተያየቶች እና ቅሬታዎች ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን:: መልካም ጋብቻ፣ መብሩክ
❤አዲስ ነሺዳዬ ነው፣ ትወዱታላችሁ ኢንሻአላህ ... 👇
"ባህር ማዶ (ስደት)"
ruclips.net/video/Sea-SmYopDw/видео.html
መሻአላህአላህይጨምርልህ
ማሻ አላህ ደስ ይላል
Masha allaha dassi belongnali
Eshiiiiiii
ማሻ አላህ ደስ ይላል
ዲምጡ ብቻ ቢሆን ይበልጥ ቆጆ ነዉ ይህን ዲቤ ጣሉት የመዉልዲ ጭብጨባ ተጨምራለች
ማጨብጨቡ ቢቀር ????
ነሽዳው እራፍነው ለማለት እኔ ይከብደኛል መወሰን አልችልም ጃሂል ስለሆንኩ ግን በጣም የደበረኝ ነገር እዴት እሰርግላይ ስልሽቶ ትገፋፋቸዋለክ ምክኒያቱም የኛ ሀገር ሰርግ እንኳን ስለሽቶተነግረው እረሱል ሽቶለሴትል ጅክልክልነው እያሉ የኛሴቶችደም እብዛሀኛው የሰርግቀን ሽቶ እየተከቡነው የሚወጡት እኔለምን እደሆን አይገባኝም ኡለምች እየመከሩነው እተም ነስሩ ስለሽቶ ማሳት የለብክምነበር ስለነሽዳው ምርጥነት ማንኛውም ኮሜትየሰጠሁላ እሊምችን ይጠይቅ
አላህ ይስጥህ
Mabruk mashallah ❤❤❤
*ما شاء الله تبارك الله جزاكم الله خير استاذ*
ws wr wb አብሽሩ ሥህተት የነበረነው የሚኖረምነው በረታ እኔም በቅረቡ ዱአ አድረጉልኝ ሀባይቢ
ማሻአሏህ ነሽዳው ደስ ይል ነበር ግን ማጀቢያ ስላለው አልደግፈውም
ለእንደኛ አይነቶቹ ደግሞ ካለ ማጀቢያ አውጣልን ፕሊስስስ የኛም ድምፅ ይሰማ
ድምፃችን ይሰማ !!
ካለ ምንም መሳሪያ የሰርግ ነሽዳ ይውጣልን !!
የሰለመች እህት ማግባት እፈልጋለሁ!
አላህ ይወፉቅህ እኔ ልዳርህ የትነህ ሰለምቴ ጎደኛ አለችኝ
እኔም በድጋሚ አይቀርም ማግባቴ ግን እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ባሌ ጫት ብቻሆነ ነገሩ
እንደምንብለሽ አስተይው
በፍቅር ቀይርው
አይ እህት አላህተይ ሲልሽ እጂ አንቺ ምንም ብታደርጊ ከባድነው ግን እንሸአላህ
እኔም በጫት ምክንያት ቤተሠብ ያመጣልኝን በቀይ ካርድ አሰናበትኩት ቤተሠቤ ተቆጥተው አኩርፈዋል
@@ዜድገጠሬዋ ደግአረግሽ ቡሀላ እዳው ያንችነው
ሚነው ነስሩ ክለስካውን ቀለቃልካስ ይህማስ ከሙዚቀም አይተነነስ
አህለን
ውንድሜማሻአላህ
ነስሩየ ወዲሜ አላህ ይጠብቅህ ነሽዳዎችህን በጣም ነው የምሰማቸው እናም በርታ ግን አዲ ነገር ቃል ግባልኝ ያለሁት በሰው አገር ነው እናም አገር ስገባ የሰርጌ ቀን ትመጣልኛለህ ? ለጥያቄየ መልስ እደምትትሰጠኝ ተስፍ አለኝ
ደስ ይላል
ማሻአላህ
ደስ ይል ነበር በጭብጫቦ ባታንቦጫርቁት
Masha allah masha allah
Mashaa Allha
masha.allha.masha.llaha❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ቡዙ ነሽደሀን ይውድልሀለሁ ውስጡ ለስተውለ
ምሪጥ መልእክት ያለው ስለሆነ
ከዚ በፈት ያሉት ነሽደሀን አደቅልሀለሁ በርተ
አዎ በእርግጥ ይህ ትንሽ
ማሻአላ
Masha ala🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍
ልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልል
Mashaalillah
በጣም ነው የምንከታተልህ አስተያየቶች ስለምትቀበል ከልብ እናመሰግንሀለን እናከብርሀን ። በርታ ሌላ ከዚህ የተሻለ እንደምታቀርብልን በርታ
ማሻአላህ ❤❤❤❤
Mashallah
Mashaallah
Maashaallah 🌺🌺🌺
በረግጥ ትንሸ ወጣ ብሎል ነገረግን ቢሥተካከል መልእክቱ ሀረፍነው
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ በርታ ቀጤልበት ውዶቼ ሼር ላክ ሰብስክራይብ አርጉት አጠናክሩት
😍🥰
💗💗💗💗💕💞👍👍👍
Abishr berta
Mashaalla
ልልልልልልል
እልልልልልልልልልል👍👍👍
❤❤❤❤
መቸ ነው ከጭብጫቦ ነጻ የምትሆነት
🤲🤲🤲🤲🤲☝️😭😭😭😭😭👍😍😍😍
ማሻአላህ
💕💕💕💕
Mashalh barat
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ያአላህ ስወድክ ነበር ድብው ጭብጨባ አልጠበኩም ነበር ለምን??
ኑሽዳውን አበላሽታቹሁታል እያ ቦጫረቃችሁ
መልእክቱ ጥሩ ነበር ታዳ ምን ይሆናል ጭብጫቦው ዱቤው ያው ሙዚቃ ሆነ
🤲🤲🤲💝
Wawrwswb
በጣም ያሳዝናል ሙነሺዶች ግን ምን ነካችሁ ሱብሀን አላህ ቀስ በቀስ ከመንገድ እየወጣችሁ ነው
ጠሞ አጥማሚ ናቸው ምን አለበት ቁርአን ቢቀሩና ስለ ተወሂድ ቢያስተምሩ ደሞ ነሺዳ ለራም ነው የተባሉ አይሰሙም እረ አላህን እንፍራ
ያረብብብብብብ😘😘😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐🌼💐🌼🌷🌱
አይ ጊዜ ጠሞ አጣማሚ አይሆንም ከተባለ አይሆንም ያልተፈቀደልንን ለምን ግን እኔ እንደው አላስችለኝ እያለ እንጅ መፃፍ እራሱ አልፈልግም ግን ደግሞ አብራችሁ የምትጠሙ ተቆጠቡ ቁርአንሽን አዳምጭ እያንዳንድሽ በስ። ቁራአን አጅር ታገኝበታለሽ ቀብር ስትገቢም ገጎንሽ ሆኖ የሚያበሽርሽ ከቅጣት የሚከላከልልሽ ነው ።አላህ ሆይ ይቅር በለን ያረበና አንተ ገፉሩ ረሂም
ewunatish naw gen nashedam Altakàlakalam
ye sargi geza music ka me kaftuti ye wandimamochachin nasheda makifati yeta maraxa naw
gin nashidawu ka muzic yetaraq mahon alebat yebalali
والله أعلم ☝
አኡዝብለህ አረ አታ ሰው ሰውን አታበለሽ ሙዝቀ ሀራምነው
ድምፅ መረዋ ነስሩ ከድር
√
Masha Allah Masha Allah
Mashallah
ማሻአላህ
MashaAllah
ማሻአላህመብሩክ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏🥀🥀🌺🌺🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤️🌾🌾❤️
ማሻአላህ
Mashallah
Mashallah