ተመስገን የመጠበቅ ወቅት አለቀ❗️ ስለቴን ሳስገባ ❗️ለቅሶዬ ወደ ደስታ ✨️ቃል የገባልሽ ነገር ይፈፀማል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 апр 2024
  • ХоббиХобби

Комментарии • 180

  • @zemenawit
    @zemenawit  Месяц назад +75

    ነፍሴ በመጠበቅ አደገች✨️❤️ፈጣሪዬን አከበርኩት
    ኢሳይያስ 45✨️✨️✨️✨️✨️✨️
    ትድኑ ዘንድ ወደ እኔ ተመለሱ።
    ጕልበት ሁሉ በእኔ ፊት ይንበረከካል፤
    ✨️✨️✨️✨️✨️📌

    • @mahiderbisrat9925
      @mahiderbisrat9925 Месяц назад +1

      kalye endet nesh enkuwan aderesesh....ye video title sayew betam geremeign.. bemifelgew seat nw yageihut...

    • @neye5714
      @neye5714 Месяц назад

      Amen

    • @almnesheyegremu7934
      @almnesheyegremu7934 Месяц назад +1

      You are amazing 👏

    • @leltialemu
      @leltialemu Месяц назад +1

      አሜን❤

    • @user-rr9pf1zr1j
      @user-rr9pf1zr1j Месяц назад +2

      እውነት ነው ቅዱስ ቃሉ ሁሉ ብርታት ነው ተባረኪ ካሊዬ ቃለ ሂወትን ያሰማሽ

  • @gezawbelaynehi5991
    @gezawbelaynehi5991 Месяц назад +38

    እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን ጌታ ካንቺ ጋር እንዳለ ይሰማኛል በርቺ እንወድሻለን ቃልዬ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Месяц назад +2

      🙏❤️❤️❤️❤️

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Месяц назад +5

      በሚገባ ጌታ ይባረክ

    • @elisabethatifra7115
      @elisabethatifra7115 Месяц назад +2

      Betikikl enem edeza new yetesemagn

    • @betlhemmekonnen
      @betlhemmekonnen Месяц назад +3

      Enem hulem endeza yesemaghal demom geta and ken yageghatal bible taneb yele. Sew bible kanebebe and ken christian yehonal kalu hulem bible anbebi yabate menfes yageghesh.

    • @leaderleader9067
      @leaderleader9067 Месяц назад +2

      ቃልዬ እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @menenbayou4930
    @menenbayou4930 Месяц назад +15

    የኔ ቆንጆ እህት በሃይማኖት አንድ አደለንም ነገር ግን አምላኬ ባንቺ ብዙ ያፅናናኛል ገና Video መስራትሽን ሳይ ደስ ይለኛል ተባረኪ የኔ አምላክሽን ወዳዷ እህቴ

  • @firansh1115
    @firansh1115 Месяц назад +10

    ወደ ንስሀ ገብተን እግዚአብሔር እንቅረብ ይህቼ አለም ጥቂት ጊዜ ናት እግዚአብሔር ይርዳን የድንግል ልጅ ለትንሳኤ ያድርሰን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የሰላም አባት ጌታ ሰላም ይስጠን ተስፉችን በአንተነዉ አሜን

  • @azebmesfin6130
    @azebmesfin6130 Месяц назад +8

    ቃልዬ ቪድዮዎችሽን በጉጉት ከሚጠብቁት አንዷ እኔ ነኝ አትጥፊ በእናትሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @RahelDessie
    @RahelDessie Месяц назад +3

    ቃል እመቤቴነው የምልሽ እንባዬ እየመጣ ነው ያየሁሽ አንቼ ልዩ ሴት ነሽ በተለይ ለእኔ አንቼን ሳይ እንዴት እንደምበረታ አታቄም ፈጣሪ እዴሜና ጤና ይስጥሽ ያልሽው አይነት ስሜት ውስጥ ነበርኩ ግን አበረታሽኝ በጣም ይገርማል መልካም በዓል ይሁንልሽ የኔ መልካም ሴት

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Месяц назад +11

    Welcome my sister 😘 ❤️ we miss you too ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Месяц назад

      Thank you my dear sis 😘

    • @tjj269
      @tjj269 Месяц назад

      mily konjo

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Месяц назад +2

    እንዴት ነሽ ??በጣም እያስብኩሽ ነበር አዲስ አበባ ይሄድሽ መስሎኝ እይጠኩኝ ድንገት አሁን ሳይሽ ደስ አለኝ ::
    ትልቅ መልእክት ነው እውነት ነው ::በመጥብቅ ውስጥ የእግዚአብሔር ክብር ማየት አለ :: አመስግናለሁ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Месяц назад +3

    አሜን አሜን ካሊ ቆንጆ በጌታ ላመነ ሁሉ ነገር ሁሉ የሚሆነው ለበጎ ነው እዚህ አገር በተለይ የደረሰ ልጅ ማሳደግ ትልቅ ፈተና ነው እግዜር ይርዳን ለኔ በይወቴ ትልቅ የተፈተንኩበት ጊዜ ነውና ካሊዬ በጣም ምክርሽ አበረታሽኝ ተባረኪ መልካም በአል ይሁንልሽ እስከነቤተሰብሽ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Месяц назад +4

    እውነቱ ለመናገር ሥለኔ የተወራ ነው የመሠለኝ ምክንያቱም ሁሉ ነገር ድክም ሥልችት ብሎኛል ንግግርሽ አጽናናኝ ❤❤❤

  • @tekleezgi7461
    @tekleezgi7461 Месяц назад +2

    እህቴ ሁሉ ነገርሽ ደስ የላል ከሁሉም በለይ አምለክሽን አንደምተወጂ በአነጋገርሽ፣ ትህትናሽ ያስታውቃል። እገዚአብሄር የልብሽን መሻት ጌታን ለመምሰል የለሽ ጥማት ያርካሽ። አንድ ነገርሽ የልወደድኩልሽ ግን የቡናው ሰረሞኒሽ ነው፣ በተለይ የአጣኒሽ ነገር መለት እንደዛ አምለክሽ አየወደድሽ የጣኦት አመለኪ የመስል የጨሰል። እንዳህ ባታደርጊ ጌታ በሂወትሽ የሚከብር ይመስለኛል።
    ተባረኪ

  • @rahelsoli
    @rahelsoli Месяц назад +17

    እኔስ ድክም ብሎኛል ጌታ ሆይ ናልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Месяц назад +1

      Ayzoshe yene konjo 😍🥰

    • @rahelsoli
      @rahelsoli Месяц назад +1

      @@zemenawit አመሠግናለሁ

    • @ethio4421
      @ethio4421 Месяц назад

      Ayzosh hulem tamagn new ayikerem yimetal Bekenu

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Месяц назад +3

    ቃልዬ እንደው ፍቅር ነሽ የእኔ ቆንጆ አቤት ምነው ባላለቀ ዝም ብለሽ ረጅም ሰአት በቆየች እያልኩ በጣም ተመኘሁ አቤት እግዚአብሔር ሞገሱን ያበዛልሽ ነሽ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ ተባረኪልኝ

  • @rahmageleta3509
    @rahmageleta3509 Месяц назад +3

    እኔራሱ ድክምብሎኛል ግን ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ

  • @azebmesfin6130
    @azebmesfin6130 Месяц назад +3

    ቃልዬ ቪድዮዎችሽን በጉጉት ከሚጠብቁት አንዷ እኔ ነኝ አትጥፊ በእናትሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤

  • @bisratzewdu7442
    @bisratzewdu7442 Месяц назад +1

    ቃልዬ ተወዳጅ እምነትሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ነው ለዛም ነው ተወዳጅ የሆንሽው አሁንም ፍቅሩን ይጨምርልሽ እርሱን የያዘ አያፍርም

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Месяц назад +1

    ቃልዬ የኔ ትሁት አስተዋይ ዉድ እህታችን ስለሆንሽ እና ፈጣሪን አንቺን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን። ሁላችሁም እህቶች ተባረኩ❤❤❤❤

  • @ameleworkbelay1745
    @ameleworkbelay1745 Месяц назад

    ቃልየ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረስሽ የኔ ሱሲ ነሽ አንች አንቺን ሳይ በጣም ነው የምበረታው ከእግዚአብሔር ጋር ቃል እባክሽ ቤቴ ሆኝ ልጆቼን እያሳደኩ ተምሬ የምስራወ ስራ ጠቁሚኝ የኔ ውድ አጭር ኮርስ አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @haben5084
    @haben5084 Месяц назад

    እውነት እንባዬ መጣብኝ ድክም ብሎኛል ግን በእግዚአብሔር በአምላኬ ተስፋ አልቆርጥም አሁንም እጠብቀዋለው። አመሰግናለሁ ቃልዬ አምላክ በአንድም በሌላም መንገድ ይናገረናል❤❤❤

  • @serkadismehiret5181
    @serkadismehiret5181 Месяц назад +2

    እንኳን ለሆሳእና በዓል በሰላም ከእነቤተሰብሽ አደረሰሽ በጣም አክባሪሽ ነኝ ብርታትሽ በህይወትሽ ያለሽን መርህ እና ከእግዚያብሔር ጋር ያለሽ ቁርኝት ለብዙ ሰው ያስተምራል ከይቅርታ ጋር አንድ አስተያየት መስጠት ውስቴ ይታገለኛል ካጠፋሁ ከወዲሁ ትልቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ ሁልጊዜ ስለ እግዚአብሔር ያለሽን እምነት እና ጽናት ስትናገሪ ውስቴ በጣም ይበረታል ደስ ይለኛል ግን ደግሞ ብዙ ጊዜ ጠበኩሽ የ አምላክ እናት እመቤቴ ማሪያም ብለሽ ጥሪያትና ነፍሴን በሃሴት ሙያት ሳትጥሪይት ቪዲዎሽ ሲያልቅ የኔም ልብ ተጨነቀ እንችም ጋር ትልቁን ና ዋናዋን ነገር የጎደለብሽ ያህል እየተሰማኝ ነው ካጠፋው ይቅርታ ባክሽ ስሟን ጥሪያት እና ልቤ ይረፍ በነገራችን ላይ ኮሜንት መስጠት በሚዲያ ላይ የመጀመሪያየ ነው ቤትሽ በበረከት ይትረፍረፍ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም የአምላክ እናት ብለሽ ጥሪያት ቅርብ ናት አክባሪሽ ነኝ አመሰግናለሁ ሃሳቤን በመልካም ተቀበይልኝ መልካም የትሳኤ በዓል ይሁንልን🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Месяц назад

      እመ ብርሀን እናቴን እማ እንዴት አልጠራም የኔ ቆንጆ 🥰 የፍቅር እናት ፣ የምወደው አምላኬ እናት 💕💕💕💕

    • @serkadismehiret5181
      @serkadismehiret5181 Месяц назад +2

      @@zemenawit በጣም አመሰግናለሁ እመቤቴ ከእነልጇ በቤትሽ በኑሮሽ በልጆችሽ በመንገድሽ ይቅደሙልሽ ይግቡልሽ በመልካም ስለተቀበልሽኝ አመሰግናለሁ 🙏

  • @elisabethatifra7115
    @elisabethatifra7115 Месяц назад +1

    Egziabher ahun abzito yibarksh!!!
    kalye tey gin bemaryim awarign

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እንኳንም ደረሰልሽ አንቺን የሰማች ኪዳነምህረት እኔንም ተሰማኝ የኔ አመለካከት ሸጋ የምኮራብሽ ምርጥ እህቴ በበለጠ ተባረኪ ይሙላልሽ በርችልኝ❤

  • @hannahnegeri1311
    @hannahnegeri1311 Месяц назад

    ሰላም ዘምናዊት እንዴት ነሽ እንክዋን እደረሰሽ :: ሀና እባላለው የምኖረው Indiana ነው ምንም ቢዚ ብሆንም ከልጆች ጋር አብዛኛውን ቩዲዮሽን አየዋለው ቅንነትሽ በጣም ደስ ይለኛል ዛሬ ግን ሼር ላደርግሽ የምፈልገው ነገር አለኝ የመዳን መንገድ አንድ ነው እርሱም በእየሱስ ክርስቶስ ማመን እንደዛ ስልሽ ሀይማኖትሽን ቀይሪ እያልኩሽ ግን አይደለም የመዳን መንገድ እርሱ ብቻ ነው::መላእቶች, መይም ደግሞ ገድል የሰሩ ሰዎችን የሰሩት ስራ መልካም ከሆነ መልካሙን ስራቸውን እንከተላለን እንጂ እናመልካቸውም :: በተረፈ ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ ስለምታነቢ ትረጂዋለሽ መልካም ጊዜ ተባረኪ::

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz Месяц назад

    እናመሰግናለን ፡ እህቴ
    ተባረኪ🙏🏽
    የምታቀርቢዉ ፡ ነገር ፡ ለወንዶችም ፡ ይጠቅማልና ፡ ወንድሞቼም ፡ በይ🥰

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Месяц назад

    ቃልዬ ጥሩ ማስተዋል ነው thanks

  • @Gojobet_Tube
    @Gojobet_Tube Месяц назад

    የኔ ወርቅ ተባረኪ ልቤን ደስ አሰኘሻት

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Месяц назад

    ቃልዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር አለ ሁሉም አላፊ ነው በርቼ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Месяц назад +1

    የኔ ንግስት እህት መጣችልን ❤ማነው እደኔ እሚወዳት ❤❤የኔ መልካም ሙሉ ሴት እንኳን ደህና መጣሽልኝ እንኳን ለህማማት አደረሳችው አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤ቃልየ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ❤ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 29 дней назад

    የሆነ የበራልሽ እውነት አለ እህታለም ጌታን ስላንቺ አመሰግናለው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Месяц назад +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤ ቃልዬ በእውነት ድክም ብሎኛል እኔእጃ በቃ ነገሩ ሁሉ አለፈ በቃ አሁንማ ስል ብሶ ነው የማገኘውና እርሱ ሁሉን ይችላል ዛሬ ቪዲዮሽ በእንባ ነው የሰማሁሽ አይኖ እኔ ብቻ እንደልሆኩ ግን አሁን አሁን ትግስት የሚባል ነገር እያጣሁ ነው። ተባረኪ ቃል መልካም በዓል ከነቤተሰብሽ❤❤🎉

  • @melat21
    @melat21 Месяц назад

    ቃልዬ እንኳን ደና መጣሽ ጠፍሽብን እኮ እህቴ ናፈቅሽን መጠበቅ በጣም አድካሚ ነው እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን እንድንበረታ እንዳንች አይነት እህት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @yirgalembirhane5391
    @yirgalembirhane5391 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ቃልየ

  • @letshy
    @letshy Месяц назад +1

    ቃልየ ዛምቤተይ እንኳን በሰላም መጣሽ ❤❤🥰
    ኣትጥፊ🙏😘

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner Месяц назад

    ትክክል ቃሊዬ thank you my dear❤

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 Месяц назад

    ውቢት ተባረኪ እናመሠግናለን❤

  • @aydahalie8084
    @aydahalie8084 19 дней назад

    ቆንጆ እግዚያብሄር ኑሮሽን ይባርከው

  • @leltialemu
    @leltialemu Месяц назад +2

    ቃልዬ ይሄ ትምህርት ለኔ ይሆን እግዚአብሔር የላከልኝ😢

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ!

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ናፍቀሽን ነበር❤❤❤❤❤

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 Месяц назад

    ቃልዬ መበርቻዬ እኮ ነሽ። አንቺን በሰማሁ ቁጥር ኢነርጂዬን ቡስት ታረጊዋለሽ❤❤❤

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Месяц назад +2

    ጠፈች ብዬ ሳስብ መጣሽ ተስፋና እምነትን ታጥቀሸ ለብዙዎች እረፍት ትሆኛለሽ እኔ ቤት ውስጥ ደብሮኝ ቁጭ ብዬ ያንቺን ቪድዮ ካየሁ ሁሌ ከተቀመጥኩበት ብድግ እላለሁ ቡናሽ ምክርሽ ሰውን ያድሳል ተባርከሻል ተባረኪ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Месяц назад

    ቃልዬ የኛ መካሪ እንኳን አደረሰሽ

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 Месяц назад

    እውነት ብለሻል እህቴ ተባረኪ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад

    ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል !
    መልካም ፋሲካ !

  • @eritrea576
    @eritrea576 Месяц назад +1

    Meene semayshe? GOD BLESS YOU AND YOUR all family,Happy holiday

  • @derejegebresillasie531
    @derejegebresillasie531 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @swiz_good
    @swiz_good Месяц назад

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጅ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Месяц назад

    ቃልዬ ዛሬ የሁላችንንም ህይወት ይነካል በቃ እሱ ያውቃል🙏ተባረኪ ቃል❤❤❤

  • @rebeccadesalegn3145
    @rebeccadesalegn3145 19 дней назад

    You are blessed sister,it's a right time as a right messege for me.May God bless you.

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Месяц назад

    well come back kaley thank you for sharing this with us

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 Месяц назад +1

    Welcome lovely lady 😘 we love you too

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz Месяц назад

    አሜን ይሄ መልክት ለኔ ነው

  • @amuye671
    @amuye671 Месяц назад

    Yene wid siwedish enkuan aderesesh❤❤❤❤❤

  • @wasyihunyihune8663
    @wasyihunyihune8663 Месяц назад

    ያቀረብሽው ነገር እውነትም ለኔ የምተ
    ታወሪ ነው የመሰለኝ ልክ ከስራ ገብቼ ነው ያየውት ግነን
    ዝምታው በዝቶ ያማል

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Месяц назад

    Kalye anchi eko birtate nesh endezih kal sitnageri hulen wisten erif yilal Tebareki yene ehit 🙏🙏🙏

  • @user-ze9of2fl3o
    @user-ze9of2fl3o Месяц назад

    Kaelyeee yena bertaet

  • @TheHolybible8
    @TheHolybible8 Месяц назад

    Tebareki❤🙏

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 Месяц назад

    እኳ ደናመጣሽ። ምንጠፋሽ። በስላም

  • @user-zu7vv1dr8g
    @user-zu7vv1dr8g Месяц назад

    ዛሬለኔመሰለኝ አመሠግና ለው ሂወት ያደክማል ግንመበርታት ነው

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Месяц назад

    ቃል የኔ ቆንጆ ጠፋሽ

  • @AwetashGslasie-ix8rn
    @AwetashGslasie-ix8rn Месяц назад

    Wuy kalye betam eko yetefashiw❤❤❤❤

  • @kaleabtekleargay9067
    @kaleabtekleargay9067 Месяц назад

    Tebarkilgn ❤❤❤❤

  • @azebretta8310
    @azebretta8310 Месяц назад

    Esey yene konjo endih eyetemekakeren enekeyer.hulum egziabher balew kene yehonal.

  • @rossashewit8134
    @rossashewit8134 Месяц назад

    Anchen yesma amlak enanim yesmaij negeroch betam kebdojal tselyij eheta

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Месяц назад

    እሰይ ደሞ መጣሽ ከምር እየጠበቅንሽ ነበር ሱሳችን ❤

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 21 день назад

    አሜን ሥላሴ ይመስገን

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Месяц назад

    Tebareku.melkam beal yihunlachihu

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 Месяц назад +1

    You look beautiful konjo

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 Месяц назад

    Happy Easter 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Месяц назад +1

    🙏🙏Enquan adersachihu kalye shikorina ❤❤🙏🙏thanks🙏🥰🥰

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Месяц назад

    Thank you 🙏

  • @tjj269
    @tjj269 Месяц назад +1

    Egzabher yemsgen 🙏🙏🙏

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal9939 Месяц назад

    Welcome dear sister

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 Месяц назад

    ቃልዬ የኔሴት❤⛪⛪❤❤❤

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 Месяц назад +2

    በሰላምነው ቃል ጠፋሽ እክዋንአደረሰሽ አትጥፊ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Месяц назад

      Eshi love ❤️ 😍

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 Месяц назад

    this is literally is preaching

  • @kali.16
    @kali.16 Месяц назад +2

    Welcome kaliyeeee yena konjo are endazi tefet atebayebne mariamn tenante betam eyasabkushe nabar

    • @zemenawit
      @zemenawit  Месяц назад

      Eshi yene fikir 🥰🥰🥰🥰

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Месяц назад

    እንኳን አደረሰሽ ከነ ቤተሰብሽ ምነው ቃል ጠፋች እያልኩ ነበር የሴቶች ብርታት ነሽ

  • @BezaBet-zy6if
    @BezaBet-zy6if Месяц назад

    Zemenawit betam adinakish negn.

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 Месяц назад +3

    ፍቅር እኮ ነሽ ቃልዬ ስወድሽ ❤❤❤

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy Месяц назад

    Yena werke eske yebteshe decore asayeyani please

  • @alexsolomon-fl6nf
    @alexsolomon-fl6nf Месяц назад

    የአብዛኛዉ ሰዉ ጥበቃ ቁሳዊ ሀብት ማካበት ላይ የሚገኝ ደስታ ላይ ያተኮር ነዉ ያደግሞ ግዚያዊ ደስታ በቀር ዘላቂ አደለም ፡፡

  • @Ah-he1uq
    @Ah-he1uq Месяц назад

    Much love 👏🥰

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 Месяц назад

    My konjo you story like me every time l pray start cry tell him

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 Месяц назад

    Selam my konjo l miss you ene happy

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 Месяц назад

    Your amazing

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 2 дня назад

    ዘመናዊት ቤተክርስቲያን ስትሄጂ ሊፒስቲክ አትቀቢ ተፈጥሮሽ ቆንጆ ነሽ

  • @fghebretinsai8913
    @fghebretinsai8913 Месяц назад

    Welcome ❤❤❤❤

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 Месяц назад +2

    Amen!

    • @zemenawit
      @zemenawit  Месяц назад

      ❤️❤️❤️❤️

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e Месяц назад

    Amen 🙏 ❤❤❤🎉🎉blessed

  • @shamanwithgod1692
    @shamanwithgod1692 Месяц назад

    yene konjo ❤❤❤❤

  • @hiwi0186
    @hiwi0186 Месяц назад

    ነፍሴ በመጠበቅ አደገች ፈጣሪየንም አከበርኩት፡፡

  • @asterkumsabelemo2036
    @asterkumsabelemo2036 Месяц назад

    🙏❤❤❤❤tamesegen አምልኬ 💯

  • @elza253
    @elza253 Месяц назад

    እሺ ርህታለም

  • @user-yf5ry3cz9v
    @user-yf5ry3cz9v Месяц назад

    የኔ ማር እንኳነ አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ምክርሽን ተቀብያለሁ እኔም ስጸልኝ እንባዬ አያቆምም አልቅሼ የማስፈታ ነው የሚመስለኝ😂😂

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 Месяц назад

    የዳብው ርስፔ ይነገረን ያምራል እንደሚጣፍጥም እርግጠኝ ነኝ

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny Месяц назад

    ሰላም

  • @meseretdebebe4759
    @meseretdebebe4759 Месяц назад

    Hi beselame new ekane behina metashe tefashe

  • @heyo9246
    @heyo9246 Месяц назад

    Amen amen yene enat 😢dekmonal betam

    • @zemenawit
      @zemenawit  Месяц назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 Месяц назад

    Amen Amen❤❤❤