ነይ ነይ ማርያም ነይ ነይ ቀሲስ ዘበነ ለማ መዝሙር MEMHIR ZEBENE LEMA MEZMUR

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 91

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 4 года назад +53

    ይሄን መዝሙር ስዘምር ነው ያደኩት፤የቀሲስ ዘበነ ለማ እንደሆነ ግን አላውቅም ነበር፤እሳቸውን በትምህርት ነበር ማውቃቸው ለካ ምወደውንም መዝሙር የዘመሩት እሳቸው ኖረዋል፤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

    • @titititi473
      @titititi473 4 года назад +5

      እኔ እራሱ መዝሙር እንዳላቸው አላውም

    • @ortodoksiiamantaaisheedhug9734
      @ortodoksiiamantaaisheedhug9734 4 года назад +7

      አኔም አማርኛ ቋንቋ እንኳን ሳላዉቅ የሸመደድኩት መዝሙር ነበር
      የመምህር ዘበነ መሆኑን ገና መስማት

    • @kedstettube6712
      @kedstettube6712 4 года назад +1

      አረ"እኔ"እራሱ"አላውቅም💐💐👏👏👏👏👏👏

    • @1453-y9h
      @1453-y9h 4 года назад +3

      አንዳንድ የድሮ መዝሙሮች ግጥማቸው ግርም ይለኝና ማን ይሆን የጻፋቸው ስል መልስ የለም፤ውዳሴ ከንቱ ይሆናል ተብሎ ይሆን ይሆናል።

    • @Ellsa-qu6dx
      @Ellsa-qu6dx 8 месяцев назад

      አሜን🙏

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +9

    ያንች ያደረገኝ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን።

    • @henokmarie5759
      @henokmarie5759 5 месяцев назад

      ይሄን መዝሙር ስዘምር ነው ያደኩት፤የቀሲስ ዘበነ ለማ እንደሆነ ግን አላውቅም ነበር፤እሳቸውን በትምህርት ነበር ማውቃቸው ለካ ምወደውንም መዝሙር የዘመሩት እሳቸው ኖረዋል፤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።🙏🥰

  • @selehulumnegeregzeabheryem6179
    @selehulumnegeregzeabheryem6179 4 года назад +5

    ነይ ነይ ማርያም ነይ ነይ
    ድንግል ሆይ ነይ ነይ
    ያን የእሳት ባህር ከቶ እዳላይ😭😭😭🙏

  • @zelalemberhanehiwot
    @zelalemberhanehiwot 6 месяцев назад +2

    ይህን መዝሙር ስሰማ ሁሉ እንባ ይቀድመኛል😭😭😭😭😭😭😭

  • @TeshomeHidoto-e9e
    @TeshomeHidoto-e9e 2 месяца назад

    ነይ ነይ ማርያም ነይነይ በትምህርታቸው ጣፋጭ በመዝሙራቸው ጣፋጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +1

    የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱስ እግዚአብሔር ቸርነት የመስቀሉ ሠላም የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት አይለየን አደራ አሜን💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 3 года назад +2

    አጥንትን የሚያለመሌም ዝማሬ መላእክትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 месяца назад

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለአባታችን ለዶ/ር ዘበነ ለማ

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +4

    የድንግል ማርያም ስም የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን የአማኑኤል እናት ምልጃ በአለማችን ሁሉ አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አባታችን አሜን አሜን አሜን።

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +1

    የድንግል ማርያም ምልጃ የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን የድንግል ማርያም ልጅ የአማኑኤል ሠላም ከአለማችን ጋር ይሁን አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💚💛❤።

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን አደራ አሜን💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾እልልልልልልልልልልልልልልል
    🌻🌷🌸🌼🍀🌾🌻🌷🌸🌼🍀🌾🌾
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏።

    • @fg6555
      @fg6555 4 года назад +1

      የድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን እናቱ እናታችን ኪዳነምህረት የተመሰገነች ትሁን አይለየን አደራ አሜን🌾።

    • @fg6555
      @fg6555 4 года назад +1

      አሜን የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን አሜን አሜን አሜን።

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +1

    የድንግል ማርያም ሠላም የአማኑኤል ፊቅር የመስቀሉ ሠላም የአባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ አይለየን አደራ አሜን 💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን።

  • @Abcde4038
    @Abcde4038 4 месяца назад +2

    ነይ ነይ
    ነይ ነይ ማርያም ነይ ነይ
    ድንግል ሆይ ነይ ነይ
    ያን የእሳት ባህር(፪) ከቶ እንዳላይ
    በሀመረ ኖህ የተመሰልሽው
    በኣሮን በትር የተመሰልሽው
    የምስራቋ በር(፪) ቶሎ ድረሺ
    በተራራማው በኤፍሬም ሀገር
    እንግዳ የሆንሽ ለኤልሳቤጥ በክብር
    ነይልኝ ወደኔ(፪) ካንቺ ጋር ልኑር
    ዓለም ከብዳብኝ ተጨንቄአለው
    ሀዘን በዝቶብኝ ብቸኛ ሆኛለው
    ኸረ ነይ ድንግል ሆይ(፪) እጠራሻለው
    ጥበቡ አንቺ ነሽ ለሲኖስጢስ
    ነይ ብሎ ሚጠራሽ ሱላማጢስ
    አትጥፊ ድንግል ሆይ(፪) በእጅሽ ልዳሰስ
    ምስጢር የገለጥሽ ለህርያቆስ
    ፈጥነሽ የማለድሽ ለቤተ ዶኪማስ
    ነይልኝ እናቴ(፪) ልቤ ይፈወስ
    ድንግል ቀርባለች ጩኸቴን ሰምታ
    የኃጥያቴ ገመድ እስሩ ተፈታ
    አከብራታለው(፪) ልጇ በእልልታ

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +1

    አሜን የእመቤታችን ስሟ የከበረና የተመሰገነ ይሁን ፊቅሯ አይለየን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @wasli8257
    @wasli8257 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ነይ ነይ ማርያም ሆይ ነይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ ነይ ማርያም ሆይ ነይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ ነይ ማርያም ሆይ ነይ ነይ እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል

  • @mdsd9458
    @mdsd9458 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለከት ያሰማልን መምራችን ፀጋውን ያብዘለውት

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +1

    የድንግል ማርያም ፊቅር ይብዛልን የአማኑኤል ምህረት አይለየን የመስቀሉ ሥላም አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን አሜን ።

  • @Tesfayeeshatu-go4pd
    @Tesfayeeshatu-go4pd 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 года назад +2

    ነይ ነይማረያም ነይ ድንግል ሆይ ነይ አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @መቫ
    @መቫ 4 месяца назад

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад +2

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +2

    የእግዚአብሔር ሠላም የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን።

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +2

    የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን።

  • @tewodrosadugna8525
    @tewodrosadugna8525 Год назад +1

    ድረሽልን ድንግል ሆይ አድኝን እናታችን። ነይል እመቤታችን

  • @firehiwotsultan9195
    @firehiwotsultan9195 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Год назад

    ነይ ነይ ማሪያም ነይ ንይ ያንን የእሳት ባህር ከቶእንዳላይ 🥲🥲🥲ነይ ንይ ማሪያም ነይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ ያንን የእሳት ባህር ከንቶ እንዳላይ አምን አሜን እሜን

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾 ተመስገን ተመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🌻🍀🌸🌼🌷🌾🌻🍀🌸🌼🌷🌾🌻
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    🍀🌸🌼🌷🌾🌻🍀🌸🌼🌷🌾🌻🍀
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🌸🌼🌷🌾🌻🍀🌸🌼🌷🌾🌻🍀🌸🌼🌷🌾🌻🍀🌸🌼🌷🌾🌻🍀🌸🌼።

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @MrVip-dk8ep
    @MrVip-dk8ep 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሪያም እናቴ እምየ🎉🎉❤❤

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamselam5317
    @selamselam5317 4 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👏👏👏zemary melak yasemaln

  • @tekleweynitesfazg
    @tekleweynitesfazg 5 лет назад +1

    ዝማረ መላኣክት የስማዓልና

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 5 лет назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏

  • @StopGo-v4g
    @StopGo-v4g 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን እናቴ ሆይ ነይ ነይነይ❤❤❤❤

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @Qofo_Fqri
    @Qofo_Fqri 5 лет назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ዋውይአቤቱንፁህልብፍጥርል

    እልልልልልእልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልእልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenabera8269
    @amenabera8269 2 года назад

    I love the mezmur

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Год назад

    ኣሜን

  • @blackemerald1683
    @blackemerald1683 4 года назад

    1986 dessie gebreal senbet temertebet hesane hogie new emakew mezmure zemare melaeket yasemalene!!!

  • @walatagabereal8461
    @walatagabereal8461 4 года назад

    አሜን የዝማሬ መለአክትን ያሰማልኝ

  • @gdgerhehtru9894
    @gdgerhehtru9894 4 года назад

    አሜን ዝምሬ መላክት ይሰማልን

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 2 года назад +1

    እልልልልልል እልልልልልል ♥️❤♥️

  • @zainabchi8793
    @zainabchi8793 5 лет назад +3

    Amen amen amen zemre melak yesmalen ellllllllllllllll

  • @LakechShemles-tk2gz
    @LakechShemles-tk2gz Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +1

    AMEN💒AMEN🌹AMEN💚💛❤🌾
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀይሚ8770
    @ሀይሚ8770 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @የእማምላክባሪያ
    @የእማምላክባሪያ 3 года назад

    Aemin aemin aemin

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Habesha-r6v
    @Habesha-r6v 4 года назад +1

    Amen ❤️

  • @mubarakmansoori1427
    @mubarakmansoori1427 4 года назад

    አሜን3

  • @menberedesta329
    @menberedesta329 4 года назад

    Amen amen

  • @maryameninath839
    @maryameninath839 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @senitesfsh9769
    @senitesfsh9769 2 года назад

    በ እመቤቴ ስም ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @የእማምላክባሪያ
    @የእማምላክባሪያ 3 года назад +1

    Enzamed

  • @esfaneshyedengelmaryamljea1909
    @esfaneshyedengelmaryamljea1909 5 лет назад +1

    Ellllllleeeelllll elllllle ney neye dengel marame

  • @hailetamrat896
    @hailetamrat896 4 года назад +1

    Peaceful hope.for.better.dayes.to.c0me.amen.in.jesus.name.kidane.meheret.in.alexandria.va.2020.sunday.august.30.

  • @fkrteslasiyoutubeehtiopian1523
    @fkrteslasiyoutubeehtiopian1523 4 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hewanaddis4463
    @hewanaddis4463 5 лет назад +1

    💚💛❤

  • @senayithailemariam187
    @senayithailemariam187 4 года назад

    V

  • @sirgutasrat7571
    @sirgutasrat7571 Год назад

    PM

  • @Rema-ie3gn
    @Rema-ie3gn 5 лет назад

    Elllllllllelllllllllllllllllelllllllllll

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +3

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን ምልጃአ አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን አሜን።

  • @ወለተማሪያምህይወትወለተማ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
    @ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 лет назад +3

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ferhiwotassafa8371
    @ferhiwotassafa8371 4 года назад +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @selehulumnegeregzeabheryem6179
    @selehulumnegeregzeabheryem6179 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @dubaidubai350
    @dubaidubai350 4 года назад

    ዝማሬ መልዕክት ያስማልንን

  • @tiruyetru
    @tiruyetru Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @JbreTalahon
    @JbreTalahon 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tewodrostesfaye1900
    @tewodrostesfaye1900 3 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን