Ethiopia - ወ/ሮ ኬሪያ ጉድ አወጡ | በጠቅላዩ የተባረሩት ከፍተኛ ባለስልጣን | ጠቅላዩን ኬኒያ የወሰዳቸው ጉዳይ | በገዳሙ እሳት ተነስቷል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 137

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር/አላህ፡የሕቡን፡ስቃይ፡በቃ፡ይበል።ለመረጃው፡ተባረኩ። ጥንካሬ፣ ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ።

  • @hirut4901
    @hirut4901 8 месяцев назад +2

    ድል🎉🎉🎉ለፋኖ🎉🎉🎉

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 4 месяца назад +1

    Thaks❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafiwollowayitub3332
    @fafiwollowayitub3332 8 месяцев назад +3

    ድል ለተገፉው ለተጨቆነው ህዝባችን ድል ለፉኖ💪💪

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 8 месяцев назад +16

    ድል ለኣማራ ፋኖ❤❤❤😢😢😢

  • @ObsiTafese
    @ObsiTafese 8 месяцев назад +3

    Ilive you my brother be continue

  • @tgyemreyamelji
    @tgyemreyamelji 8 месяцев назад +8

    ድል ለተገፊው ለአማራ ፋኖ💚💛❤ የድንግል ማርያም ልጅ እናንተ ጋ ይሁን🙏🙏🙏

  • @Hig-uh2pq
    @Hig-uh2pq 8 месяцев назад +6

    ፈታዎች ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 8 месяцев назад +2

    እኛ ጠላታቸዉ አማራዎችንም ለያትግርየም ጠላትም ቢሄርንም በየምድርንም አማራም እራያም አማራም የትግርየም ጠላትም ህዝብንም ነዉ እና ምን ፈልገዉ ስላማራም ጠላታቸዉ እራያም ቢሄርንም ትግርየም በየምድርም ፀለምት ዋልቃይትም ጠላታቸዉ አማራም ለትግርየም ነዉ በየንድርንም ፀለምትም ዋልዋይትም አማራም ሀሀሀ ቢክቶርያም ምናምንቲንም ድታማንም የጠላትም አጀንዳም ላማራም ጠላታቸዉ ህዝብንም ቢሰበሰብዉም ፋኖም ጠላታቸዉ አማራም እያለም ትግርየም ጠላትም ህዝብንም አማራም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ሀሀሀ ነለዉ ኝኝኝ ወልዋይት ኝኝኝ እራያም ኝኝኝኝ ፀለምት ኝኝኝ ላዝዎንም ቀለብንም ትርፍንም ትግርየም ካለም ለተከዝየም አዞም ቀለንም ይስጽዉንም ግማያም ሳይሆንም ትንሽ ወፈርም ያለም ነዉ ላዞም ምግብ ንም ሚሆንዉ ክ0ዋልቃይትም ሰርዉ የበልዉንም የሰብዉትም የተሻለም ነዉ ላዞንም አማራም ተከዝየም ቀለብንም ሚሆንም ትግርየም።

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 8 месяцев назад

      @melkamu mekonnen, be min AYNET kuankua new yetsafkew? Guragegna, agewegna, siltegna new? Mindnew?

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 8 месяцев назад +5

    ዲል ለፋኖ ዲልለጀግናዉአማራ 💚💛❤️

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 8 месяцев назад +2

    በኢትዬጰያችን ከደርግ፣ ከህወአት፣ ከብልጽግና አመራር ተንከባለው የመጡ ብዙ ብዙ ግሮች አሁን ላይ ይታያሉ። አነዚህ ችግሮች በመንግሰትና ህዝብ ትብብር ሊወገዱ ይችላሉ።
    ሀገር ወዳድ ዜጎች ለማፍራት የትምህርት ሰርአት መለወጥ አለበት። የግብረ ገብና የዜጋ ትምህርት ብቃትና ጥሩ ሰነ ምግባር ባላቸው መምህራን መሰጠት አለበት።

  • @danielniguse5321
    @danielniguse5321 8 месяцев назад +4

    ብጣዕሚ ጽቡቅ ዘረባ ኢዩ፡ ኣምላክ ድማ ይሐግዝ ስላሙ ይውርደልና። ❤ 🎉

  • @የወሎአልማዝ
    @የወሎአልማዝ 8 месяцев назад +3

    ወላሂ ቡዳ አይደለም እኔ ያጎቴቼ ልጆች 3አግብተዋል ቡዳዎቹስ እኛ እነሱ በሰሩት እየበላን ውለታቸውን እንኳን የማንከፍል

  • @محمدشافيشافي
    @محمدشافيشافي 8 месяцев назад +2

    ሰላም ለኢትዮጲያ አገራቺን

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 8 месяцев назад

    Medhanialeme Abate Hoye Etiyopiya Selamune Setate Ante Asebate Bekashe Blate Yezre Melyayete Yebka Bele 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 8 месяцев назад +8

    የኢትዮድያ ጠቅለይ አትበል የአንድ ብሄር ነዉ

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 8 месяцев назад +7

    ግጭት አትበል ከግድ ያጋጭህና በድሮን የታገዘ ጦርነት እየታካሄድ ግጭት ትላለህደ በአማራህዝብ ላይ ያሾፋችሁ ሁሉ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ።

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 8 месяцев назад

      አፄ ሚኒሊክ መጠቱው ነፃ የወጣችሁ ፋኖው ለመሰቀል የምዋጋ ወሸታም የሚኒልካ ስራዓት ለመመለሲ የምዋጉው ብቻነኝው ፀረ ሰላም የአይሁድች ተባባራ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 8 месяцев назад

      ድንጋይ አንተ ነህ ባለጌ ይሄ ሚዲያ ነው ስድብን ምን አመጣው አለማዳመጥ መብትህ ነው

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 8 месяцев назад

      ታዲያ የሀገር ሰራዊት ለይ አየቶኮስክ አበባ እንዲሰጥህ ነው የምትፈልገው ይልቅ ከህዋት እነዲጠብቃቹ ወታደሩን መግደል ብታቆሙ ይሻላል

    • @mohammdabdu1777
      @mohammdabdu1777 8 месяцев назад

      @@gravitymobile7558 ደቆሮ እሥከመቸ ይዋሻል ግጭት እየተባለ በአድወር ሡሪውን መሣሪያ አይደለም ቀበቶ አሥፈታለሁ ብሎ ገብቶ በድሮን መጨፍጨፍ ከያዘኮ ሥምት ወር ሆነው እናማ አማራክልል የገባ ቀይ ቦኔትም በይው ነጭ ቦኔት እዛው ይቀበራል ካዱ ቢያልፍ ባድቦታ ሥለማያልፍ ሁሉም እዛው ያልቃል ገባሽ መኖር ካለብን አብረን እንኖራለን መጥፋትም ካለብን አብረን እጠፋለን ።

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 8 месяцев назад

      @@mohammdabdu1777 አንተው ታመጣው አነተው ታሮጠው በዚህ አለቅን ትላለህ በዚ የገባ አይወጣም ትላለህ አና ሰው ሀገር ያልተደረገበትን አሱ ቆሞ እንድትገሉት ነው የምትፈልገው ደሞ ጉራው 8 ወር ሆነ 8 አመት እንመጣለን በላቹ በመጠበቅ አሰለቻችሁን ፈቅ የለ አነዴ አለቅን አንዴ ጨረስን ይልቅስ የUSA ፓስፖርት ይዘው ሌላ ሀገር አበጅተው በነተ መሞት የሚሸቅጡትን እየሰማህ ገደል አትገባ እነደ ከብት የሚነዱህ ሞትክ የሚሉህ ነፃ ውጣ የሚሉህ ገዳይህም ባሪያ ያረጉህም አነሱ ናቸው ቀላል ነው ማነው አትራፊው በዚ ሀሉ ደም መፍሰስ መቼም ትንሽም ቢሆን የቀረ ይኖራልና አእምሮህን ተጠቀም ዞር ዘር በል የተሰጠህን ሁሉ አትቀበል የሰው ኪስ ለመሙላት ሌላው ስልጣን ሊያገኝ ሙት አትሁን

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 8 месяцев назад +1

    ያሣፍራል ይሕ ድድብና ዕሥካሑን መቆየቱ። አክሡምን የወረሩ ዛሬም ያንኑ ተጎልቶ ማየት የሠራን ማዋረድ ተያይዘውታል። ትግሬዎች ከአክሡም ጋር ግንኙነት የላቸውም ሐገር ወርረው ጥበበኞችን አሣደው አባርረው ከመቀመጥ በሥተቀር።

  • @fatumamohammed5731
    @fatumamohammed5731 8 месяцев назад +2

    መረጃ ቱደይ የትነክ ኧረ ብቅ በል

  • @AzaAbdosh-wo6yz
    @AzaAbdosh-wo6yz 8 месяцев назад +1

    ራስህን ቻል ያለቀለቁ ሁሉ እያፈሩ ነው የምት ነጋዴው

  • @osmankamal4663
    @osmankamal4663 8 месяцев назад

    ድልልልልል ለፍኖኖኖኖኖኖኖ

  • @Mashquke
    @Mashquke 8 месяцев назад +1

    ማናት ኬሪያ ምንየሰራችው አለ ለዚህ ምስኪን ሕዝብ????

  • @futsumgful
    @futsumgful 8 месяцев назад +2

    English language still problem to abiy ,no press conference

  • @BelaAbiye
    @BelaAbiye 8 месяцев назад +2

    Dl lefanoo ❤❤❤

  • @masesisay5008
    @masesisay5008 8 месяцев назад +1

    ሆን ተብሎ የተደረገ ነው አምላክ በቸርነቱ ያጠፋዋል

  • @AkaluGebere-t3l
    @AkaluGebere-t3l 8 месяцев назад +2

    Hi 👌👌👌👌👌👍

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 8 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 8 месяцев назад +1

    ሚስጢር ከሌለ ጉድ አወጡ ማለትህ ምንድነው?

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 8 месяцев назад +3

    መሠናበት ያለበት ያላአንዳች ጥርጥር ይሠናበታል አታጋነው

  • @bayoushaeamro6781
    @bayoushaeamro6781 8 месяцев назад +2

    በአሁኑ ሰዓት በአማራ ክልል የሚደረገው ግጭት ነው እንዴ የሚባለው ጦርነት ነው እንጂ በዚህ ይስተካከል

  • @الال-ت5د4ر
    @الال-ت5د4ر 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 8 месяцев назад

    ወንድሜ የሚገርምህ ጠቅላዩ ወደውጭ ሀገር ለሰራ ለጉብኝት ለመሰል ነገር ሲሔድ በመሃል ሀገር አለ ነገር ይህን በዚህ አምሰት አመት ከልምድ የተዬ ነው አሁን አሰከ የካቲት 23ከኬንያ ወደታንዛንያ ነው ታዲያ ምን ታሰበ ምን የመጣ ይሆን አብረን እናይና ከቀጭን ትእዛዝ ይጠብቀን እላለሁ።

  • @SimonGebrekidan
    @SimonGebrekidan 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያ የነካ የለውም በረካ።እንኳን ተባረርሽ ከኢትዮ እየሮጥሽ ሄድሽና ተባረርሽ

  • @NiguseTeklu-m3i
    @NiguseTeklu-m3i 8 месяцев назад +2

    የቀረ የለም galatomaa

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 8 месяцев назад +5

    ድል ለአማራ ህዝብ😢😢😢

  • @hirut4901
    @hirut4901 8 месяцев назад +1

    አቢይ አንድ ሀገር ሲሄድ እንዴት ነው የሚያለቀልቀው

  • @yosephdemissie6232
    @yosephdemissie6232 8 месяцев назад +2

    12:36 ላይ የA92854 ታርጋ የለጠፈው ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ቀይ መብራት ሲጥስ እንደኔ ያየ ?

  • @mesineguse7820
    @mesineguse7820 8 месяцев назад +5

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል

  • @woldaykindeya
    @woldaykindeya 8 месяцев назад

    ኣትፍረድ ይፍረድብሃል ስለዚ የእጁን ነው ያገኘው

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf6586 8 месяцев назад +2

    ፈታ ዴሊ ለዜና ሩቅ ሦለሆነች እንጂ በኢትዮ ፎረም ከ3ቀን በፊት ሠምተናል😊😊😊

  • @zelalemtam
    @zelalemtam 8 месяцев назад

    ሌላው ቢቅር ማድያቱን እስለቆእል

  • @fuhdhfudhd7020
    @fuhdhfudhd7020 8 месяцев назад +1

    Aymels Madagascar yekr ayatochu hager newna mehyed alebet Madacascar

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 8 месяцев назад +1

    አማራክልል ውጊያየለም ዝምብሎ ሰፈር ለሰፈር አንዳንድ ቦታ ብቻነው ተኩስ ጫካውስጥ ዝምብላ ጢሽ ስትልትሰማለህ ውጊያየለም 😮😮😢ውጊያቢኖር ትላልቅ የመግስትና የግል ቴሌቪዥኖች ይዘግቡነበር ያኔ በህውሀት ውጊያሲኖር ይዘገብ አልነበርም ይሀዝምብሎ የሰፈር እርብሻ ውጊያ አይባለ😮😮😮😅😢

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 месяцев назад +4

    The satan is scared of any Amhara even his own mates. His own evil deeds makes him restless and panic.

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 8 месяцев назад +1

    ወ/ሮ ኬርያ ታምረኛለች እናንተስ?

  • @Hussen-hx3vx
    @Hussen-hx3vx 8 месяцев назад +3

    ሰንት ገዳም አላቺሁ ኢትዮጵያን አጠቃላይ ገዳም አርጋቺሆታል ማታ ነው ገዳም መጥፋት አለበት

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 8 месяцев назад +1

      አይንህ ይጥፍ እና ቤት እምነት አይጠፍም በማንኛው እምነት ክብር ነው

    • @masesisay5008
      @masesisay5008 8 месяцев назад +1

      አንተ ክፋ እርጉም እንደአንተ አይነቱሀይማኖት የለሽ ፓጋን ነህ ቅናተኛ ናችሁ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 8 месяцев назад +2

    🇪🇹✌️HIZBAWI GINBAR AMHARA - FANO ✌️🇪🇹
    🇪🇹 🇮🇱 🇧🇫

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 4 месяца назад

    Betame yemisazen gudaye Keriya

  • @אמרהאדל
    @אמרהאדל 8 месяцев назад

    What your name my brother bravo

  • @Mashquke
    @Mashquke 8 месяцев назад +1

    ንጉሱ መች ነው ሚያስሩት መጀመሪያ ከስልጣን ይባረራሉ ፣ከዛ ከርቸሌ ወይም ወደማጎሪያ ።😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 8 месяцев назад +6

    ዋዉ እንኳን ደህና መጣህ ፋታ ኒዉስ❤

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 8 месяцев назад +1

    አማራ ክልል የገባ የብልፅግና ወራሪ ተመልሶ መውጣት የለበትም

  • @ሰይድመሀመድ-ጘ4ሠ
    @ሰይድመሀመድ-ጘ4ሠ 8 месяцев назад +2

    👍👍👍👍

  • @hussienocs3359
    @hussienocs3359 8 месяцев назад +1

    ምን ሞራል ኖሯት ነው ጉድ የምታወጣው

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi 8 месяцев назад +1

    ሚስጥር ሚባለው ምንድነው? የኢትዮጵያን ህዝብ
    አፍሪካን ከነጥሬ ሀብቱዋ በአድዋ ድል አስመለጠችን በማለት በትኑልን ብለው የዘር ፖለቲካ ፅፈው የሰጡዋቹን
    የ1960ዎቹ ምዕራባውያን መሪዎች ዶክመንት ነው?

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 8 месяцев назад +3

    እስኪ ሰበር ዜና ብለህ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጲያ ጦርነት ላይመለስ ተሰናበተ ብለህ መቼ ነዉ 😂😢😢

  • @mesfingetachew6966
    @mesfingetachew6966 8 месяцев назад +2

    ግጭት አትበል፣ መኪና ይግጭህና። ጦርነት ነው የጦፈ ጦርነት!

  • @pepe8234
    @pepe8234 8 месяцев назад

    Please please read slowly so we will enjoy it. The other guy reads slow and enjoyable. 😮😮

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 8 месяцев назад +1

    ነገ ሊፈርሥ ቤት አፈር በላህ

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 8 месяцев назад +1

    It is amazing!!! Tigrians accused Orthodox, that means they must check their Orthodox pops. Please, Tigraway is honest Orthodox, but now a days by the help of Sereke brhan(i don't want to say pop), Orthodox is under attacks. I believe Axumain never heard this Sereke man who is sent from Rome Catholic church. He comes to Tigray church to dismantle Orthodox.

  • @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
    @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 8 месяцев назад

    😮😮

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 8 месяцев назад +1

    ውርደት ውድቀት ሞት ለሰው በላው አብይ ድል ለፍኖ 💪

  • @ExcitedJukebox-ku6sq
    @ExcitedJukebox-ku6sq 8 месяцев назад +1

    በትግራይ ህዝብ ጥላቻ የታወረ ጣቢያ

  • @tesfakirosmirach3948
    @tesfakirosmirach3948 8 месяцев назад +1

    ምን ጉድ ኣለንና ነው እኛ ወያኔዎች ! ጉደኞች እናንተ እንጂ ።

  • @tamirathailu9557
    @tamirathailu9557 8 месяцев назад +1

    Why you mention as legal Tigray betekehenet you have some thing on the background.

  • @AdisTkelyi
    @AdisTkelyi 8 месяцев назад +1

    የመንግስት ባንድ

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 8 месяцев назад +1

    What about those religious scriptures and gold crosses which are robbed from Tigray during the genocidal war of Tigray

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 8 месяцев назад +2

    Please do understand. There are a wrong ideological regime in ETHIOPIA 🇪🇹. He is the same as the rest of broken bones of tigray leaders and ETHIOPIA 🇪🇹. Stand together with your people. Stand together against those who have a wrong ideological politics in ETHIOPIA 🇪🇹 history 🇪🇹

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 8 месяцев назад +2

    Fano👑❤💛💚Fano👑❤💛💚🔥✊

  • @AbelGirma-s5o
    @AbelGirma-s5o 8 месяцев назад +3

    ኢትዮጵያ ለዛላላም ትኑሪ❤

    • @bizuayehujeffrey7434
      @bizuayehujeffrey7434 8 месяцев назад +2

      አብይ እየሠራ ያለው የአማራን ተወላጆች ከስልጣን መንቀል በአማራ ህዝብ እና የትግራይን ህዝብ እርስ በእርስ ማጨፋጨፍ ነው

    • @DawitEthiopia4391
      @DawitEthiopia4391 8 месяцев назад

      አንድ ሰው ከስልጣን ሲነሳ ብቻ ነው አማራነቱ የሚታያችው ሲሾም ደግሞ ስም ማውጣት ነው የምትችሉት አሁን ወር ሆኖታል ሁለት ትልልቅ ስልጣን ከተሰጠ ወይስ ከናንተ የተለየ ሀሳብ ካለው አማራ አይባልም መወለድ እኮ ነው ሌላ ታአምር የለውም አሁን ለንጉሱ ተቆርቁራችው አይመስልም ልትሸቅሉበት እንጂ@@bizuayehujeffrey7434

  • @jonnati89
    @jonnati89 8 месяцев назад +1

    አሶቦት ገዳም ያለው ምእራብ ሃረርጌ ነው አንተ ግን ምስራቅ ሃረርጌ እንደሆነ ነው የገለጽከው እና እስተካክል

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso 8 месяцев назад

    ጀግና አማራ ፋኖ አሽባርው አብይ ኢራሱ ድክመት ተጨናንቆዋል።

  • @Badawcho
    @Badawcho 8 месяцев назад +2

    ግን ለምንድነው subscribe ማተርጉት አረ አደርጉ

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 8 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያን ናብዚ ቀጺለ ዝጠቕሶ ዘለኹ ከይወደቐት ከላ፡ ንህዝባን ነቶም ጥዕያት ናይ ፖለቲካ ሰባትን ተጠንቀቑን ተቐላጠፉን ዝብል መልእኽቲ እየ ዝልእኸልኩም ዘለኹን።
    ደር/ኣብዪ ክሳብ ኣብ መሪሕነት ኢትዮጵያ ህዝባ ከሎን፡ ንኢትዮጵያን ህዝባን ምምራሕ ካብ ዓቕሙ ንላዕሊ ስለኾኖን፡ እዛ ሃገርን ህዝባን ነንሓድሕዱ ከጨፋጭፎ እዩ ክቕጽልን። ኣብ መወዳእታ ካኣ ኢልትዮጵያ ከም ዩጎዝላቭያ፡ እንተዋሓደስ ኣብ 3 ክትመቓቐል እያ ትመስል ዘላን። ስለዚ ህዝቢ ኢትዮጵያን እቶም ብቑዓት ናይ ኢትዮጵያ ፖለቲካውያንን ንደር/ኣብይን ሳዓብቱን ካብ ስልጣኑ ከተልግስዎ፡ ብፍላይ ምስ ሓይልታት ፋኖ ክትተሓባበሩን ክትተሓጋገዝዎምን፡ ክትቀላጠፉ ኣለኩም። እንተዘይኮነ ሳላ'ዚ ሓሳውን ከዳዕን መራሒ ደር/ኣብዪ፡ ኢትዮጵያ ናብ ሕማቕ ኩነታት እያ ተንርሕ ዘላን። ቀልጥፍብ ስመርን ህዝቢ ኢትዮጵያን።

  • @aere9610
    @aere9610 8 месяцев назад +1

    ድልፋኖሞትለብልፃግና😢😢😢😢😢

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 4 месяца назад

    ትላንት የካቲት 19 🙄🙄🙄🙄

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 8 месяцев назад +2

    be Ethiopia ena be Eritrea bchia 😁🫲👍⁉️🫢

  • @rttr3992
    @rttr3992 8 месяцев назад +2

    ♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ህልምነውተሰፋሽ
    @ህልምነውተሰፋሽ 8 месяцев назад +2

    ሀሀሀሀሀሀ😅😅😅😅😅😅 እረ የኛ መንግስት ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላቹ? እዚህ ያለውን ቅርስ እያወደመ አይርሱኝ ለማለት እንግሊዝ ሰላለው ቅርሰ ያወራል 😂😂😂😂😂አይ እናንተ የሞኝ ልጅ ሞኝ ነው አሉ

  • @gidayfantaye7803
    @gidayfantaye7803 8 месяцев назад +2

    አይ፣አብይ፣መሽረፈት ፣አንድ፣በአንድ፣ እደካደም፣ ተጠቅሞ፣ ይወረውራቸዋል 😂😂😂😂

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 8 месяцев назад +1

    "በረሃ" አይደለም "በረኸ" ነው:: አርም። ህወሃት ቡዳ በልቶት ሊሆን ይችላል ። Think before you talk.

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 8 месяцев назад +6

    You have no idea Ngusu Tilahun made two buildings at Ayat for him and his mother. It is G4 and 500 acres each. That means he made a lot of "Musina" while Amhara killed like a chickens.

  • @NgasBkl
    @NgasBkl 8 месяцев назад

    4:40

  • @fafiwolloyewa
    @fafiwolloyewa 8 месяцев назад +2

    አይ ትግሬወች ማረሻ ማጭድ ...ወዘተ ማን ሊሰራላቸው ነው ባለሙያወቹን አባረው
    ነው ወይስ አያርሱም😂

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 8 месяцев назад +1

    ወይ ወሬ ማጣት ኬሪያ ኬሪያ who cares

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 8 месяцев назад +1

    ኬሪያን አንቱ እያልሀት ነው? ሥልጣን ይዛ እንዳታስርህ ፈርተህ ነው?

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 8 месяцев назад +2

    MASNBAT.KALBAT.YESNBAT

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 8 месяцев назад +1

    አብይ የኬንያን ወደብ ለመጠቀም ነው ወይስ የባለቤትነት ነው ሚፈልገው ዶር ውሃ የሚፈልገው በሀይል ወደብ ኢትዮጵያ ምትቆጣጠረው በሰው ሀገር ውስ ነው 😢😢😢

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 8 месяцев назад +1

    አጨብጫቢ ሆንክ ልበል ምኑ ነው ጉዱ ደሞ አንቱ የምትላት አንቱ የሚያስብል ምን ሰለደረገች ነው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 8 месяцев назад +1

    እሻላ.እሳትና.ጅድ.ያርጋቹ.ህዋሃቶች

  • @mohamedqadi9244
    @mohamedqadi9244 8 месяцев назад

    🤔

  • @Yasaliha
    @Yasaliha 8 месяцев назад

    እነዚህ ደደቦች ! በዘመነ መሳፍንት ግዜ አስገባሪዎቹ ዘራፊዎች local colonials ሌላውን ሰርቶ የሚያኖራቸውን ሁሉ በንቀት ይሰድቡ ነበር፣ ያሁኖቹ መሀይም ድኩማን ያንን ይዘው ሰው ይንቃሉ።

  • @ህልምነውተሰፋሽ
    @ህልምነውተሰፋሽ 8 месяцев назад +2

    ንጉሱ ባሪያው

  • @beleteasfaw5386
    @beleteasfaw5386 8 месяцев назад +1

    PP mouthpiece

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 8 месяцев назад +1

    ሁልም የስውልጅ ቡዳነው ስው የበላልው የምለው ግን ወሸትነው

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889 8 месяцев назад +1

    ewunetm feta

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 8 месяцев назад +1

    LASTANKULEU..NAW.ENDA..BABEB.ABIY😅😢😢

  • @طيبهمحمد-ص9ك
    @طيبهمحمد-ص9ك 8 месяцев назад +9

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @petom-wein
    @petom-wein 8 месяцев назад +1

    Andande Le View Becha Beleh Zena Atsera Yaw gin Its Business

  • @melakuzegeye783
    @melakuzegeye783 8 месяцев назад +1

    አንድ ውጊያ አንዴ ግጭት ትላለህ ለይተህ አቅርብ ጋዜጠኛ ከሆንህ