"ስትሮክ የታዳጊ ሀገሮች ችግር እየሆነ መጥቷል... " ዶ/ር ወንድወሰን ገብረአማኑኤል //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 13

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 3 месяца назад +1

    ዶክተር ወንድ ወስን ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥህ እጅግ ኣድርጌ ኣመስግንሃለሁ ከፈጣሪ በታች እህቴን ሰላተረፍካት እጆችህ ይባረኩ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ ለሃገራችን እንዳንተ ኣይነቱን ያብዛል ን ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ 🙏🙏

  • @bkas4864
    @bkas4864 Год назад +5

    በጣም መልካም ጥሩ ዶክተር ነው ሀኪም ቤቱም ጥሩ አገልግሎት ነው የሚሰጡት በጣም እናመሰግናለን

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 Год назад +6

    እኛ ሰዎች ስንባል እንደው እግዚአብሔርን ለማመስገን ሌላ ነገር አያስፈልገንም ጤነኛ መሆናችን እስትንፋሳችን በየ ቀኑ መቀጠሏ እርሱ ብቻ በቂ ነው ። አመሰግንሃለሁኝ አምላኬ❤❤❤❤❤

  • @בטיטירונה
    @בטיטירונה Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር ❤🙏 ለስንት ሰው ተስፋ እንደሰጠክ ከፈጣሪ በታች❤

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 Год назад +1

    ዶር የምር ምርጥ ጎበዝ ዶር እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @bezaadmasu3955
    @bezaadmasu3955 18 дней назад

    Fetari yibarkeh,

  • @Zemuye_Z
    @Zemuye_Z Месяц назад

    እባካቹ ኢቢኤሶች ለፈጣሪ ብላቹ ከዚህ ዶክተር ጋ አገናኙኝ ስንት ሆና ያሳደገችኝ እናቴ የእስትሮክ ታማሚ ነች አድኑልኝ እባካቹ

  • @yismaargaw9945
    @yismaargaw9945 Год назад +2

    አድራሻው

  • @aschalewtesfaye8341
    @aschalewtesfaye8341 Год назад +2

    መንስኤው ምን እንደሆ እና መከላከያ መንገድ ምን እንደሆኑ አጠይቁም ነበር EBS በጣም ታናድዳላቹ ይሄ የመሰለ ዶክተር ጋብዛቹ

  • @GudetaBogale
    @GudetaBogale Год назад +1

    EBS tv ebakachihu yeayin isitirok tamime yegira ayine tamimiyalehu ebakachihu yedokiter wenidosenin

  • @rado7282
    @rado7282 Год назад +1

    እኔ ስኳር ካንሰር ስትሮክ ምናምን የበዛዉ ማዳበሪያ የሚባል ነገር ከመጣ በኃላ ነዉ ባይ ነኝ

  • @zelalemtesfaye6875
    @zelalemtesfaye6875 Год назад +1

    እረ እባካችሁ አማርኛ በደንብ ፃፉ "ወንዶሰን" የሚባል ስም የለም፣ወንድወሰን ነው፡፡ የትምህርት ውድቀት ማሳያ ኤዲተሮች ያሉበት ጣቢያ EBS