Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግና የልዩወንድም በርታ እራሥክን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና እውነተኛ ሰው ማለት እድህ ነው በርታ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ልዑል
Ameseginalehu
የኔጌታ አጠያየቅህ ለአባት ያለህ ክብር ተባረክ ጥሩ ልጅ ነህ ጥሩ ቦታ ያድርስህ።
ልዑሌ እዉነተኛ ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
ልኡሌ ጀግና ነህ በርታ ዲኤኔ አስመርምሩ ልኡሌ እሳቸው ፈርተው ነው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አይዞህ
መራር እውነት ቢሆንም የራሰም ቢሆን እውነት እውነት ነው። እናመሰግናለን ልዑል❤❤❤
ልዑልዬ እግዚአብሔር ዛማንህን ይባረክ 🥰
ወይኔ ልዑል እኔንም አስለቀስከኝ አንተ በጣም የዋህ ልጅ ነህ ለሃቅ የቆምክ ልጅ ነህ የእስራኤል አምላኬ ይጠበቀህ አታልቅስ
ጀግና ነህ ልዑሌ እግዚአብሄር እውነትን አርነት ያውጣው
ልዑል መልካም አሰተዳደግ ያደግህ ሰነ ሰርዓት ያለህ ልጅ ስለሆንህ በሄድህበት ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለየህ በረታ 🙏
❤❤❤በጣም ደስ የሚል ልጅ እውነተኛ ሰው ነው ልኡልዬ የኔ ውድ❤❤
ልዑል ከነቤተሰብህ የተባረከ ነህ አይዞህ የኔ ወንድም ለናታችሁ ስትሉ ሁሉንም ነገር መተዉ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
ልዑል እግዚአብሔር ይበርክ የምር ጀግና ነህ ለ እውነት የቆምክ ካዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ተመርኩኝ
አክብሮትህ እጂግ የሚገርም ትትና በእውነት የአባትህ ልጂ ይመስለኛል
ልዑሌ ፈጣሪ ይባርክህ
አይዞህ ልዑሌ ለውነት የቆምክ በመሆንህ ሳላደንቅህ ዝም ብል ንፉግነት ነው በርታ ጀግናችን
ልኡል ተሣሣትክ ለአባትህ ብቻ ነግርህ ድኤንኢ ካሥመርመርክ በሗላ ለልጆቹ መናገር ነበርብህ😢😢😢
ነበር ለእውነት የቆመ ልጅ
ድርጊታቸው ያናድዳል እንጂ ሰራተኛም ሰው ናት እናታችን፣ ሉዕል አይዞህ 😢😢 በርግጥ ያበሳጫል ሉዕል እራስህን ጠብቅ ወድማችን።❤ እንዴ ማዘር ግን ለልጅዎት እንዴት ምግብ አይሰጡትም ከሁሉም በፊት ገብተው የእናት እጅ እኮ ይጣፍጣል
እረ ልኡል እናትህ ጀግና ናቸው የተወለዱው ልጅ ነው ሌላ ነገር አይደለም እግዚአብሔር ፈቅዶ ነው የተወለዱችው እባክህን አትዘን 😢😢😢😢
የእውነት በጣም አዛዘነኝ ጀግና ልጅ በጣም አለቀስኩ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እደናተ አይነት ብዙ ሰው ያብዛልን እመብራሃን ትጠብቅህ እራስክን ጠብቅ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ነካን? እንደ ሀገር ንስሀ አንገባም እና ዲያቢሎስን በእለት ተዕለት ህይወታችን አናመልክም። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልን። ይህ በእውነት አሳዛኝ ነው።
ለእውነት የቆምክ ጀግና ወጣት ጌታ ይበርክህ መልከምነት ለረስ ነው አትነደድ ተረጋጋ አይዞህ ለቤተሠብህ የለህን ክብር አይቼ ደስ ብሎኛል አበትህ የፍረሃትና የምደብቁ ነገር አለ ይተወቀኛል
ልዑሌ አታልቅስ የኔ ጀግና ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም D N A ይደረግ እዉነታዉ ይታወቅ ተረጋጉ ዝም በሏቸው
ልኡልዬ እጅህን ተሻለህ የኔ ጀግና❤❤❤❤እውነተኛ ሰው ነህ እባካችሁ ላይክ ሰብ አድርጉት 100k እናስገባው እናትህን ፀበል ውሰዳቸው ልኡል ፀበል ይግቡ 😢😢😢😢
Bless him 🙏 ❤️
@@rosaquagliozzi7137❤❤❤❤
ልዑሌ አይዞህ አታልቅስ ልጅቱ የዋሸች አይመስለኝም አባትህ አድርገውት ይሆናል ለማንኛውም ምርመራ ያወጣዋል።
ጅግና ነህ ግን አባትህን ችለህ መጠየቅህ በእውነት 🎉🎉🎉አይዞህ አታልቅስ ልኡሌ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችሁ ወለደ ነው እንጁ ገደለ እኮ አይደለም የተባልክ ተርጋጋ እሽ
ሌላም ልጆች ሊኖሩ ይችላሉ ጠርጥር
ልኡል አትጨናነቅ እናትህ ምርጥ እናት አለችህ ትግስትሽን ጨርሽ ለልጆችሽ እውነትን መጠበቅ ነው
ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ተሻለሕ❤❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይበርክህ❤❤
ጀግናእውነተኛሰውማለትእድህነው❤❤❤🎉🎉
ልኡሌ ጀግና ለህቅና ለፍትህ የምትቆም ልጅ በጣም ነው እማደንቅህ ከልጆቼና ከባለቤቴ ነው ያንተን ቪድዮ እምናየው ለኣባትህ ብለህም ስህተት ያልሰራህ ንጹህ ጀግና ነህ በኤርትራውያን ስም እንወድሃለን በርታ እንልሃለን ሁሌም ከጎንህ ነን
ልዑሌ በጣም ጀግና ነህ 🎉 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔርን ልዑሌ አስለቀስከኝ የኔ ሚስኪን 😢ፈጣሪ የልቦናህን ያሳካልህ 😢
ደስ ይላሉ አባት የዱሮ ሰው ያደርጋሉ አይቀርም ልጁታህ በጣም ትንሽ ናት የልጅ ልጅቻቸው ትሆናሌች
እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚአብሔር ከትገንው ወንተና መገለፀ እናት አባት አያልሞ በርትል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናት,ጀግናናክ,ቤተቦችን,እግዚሐብሔር,ያጠብቅል
ልዑሌ ለኔ ጀግና ነህ ትከክል ነህ ምንም አልተሳሳትም አባትህ ግን ለምን ይክዳሉ 29:10 ማፈሪያ ናቸው ነገሩን አድርገውታል
ትክክል አድርገውታል ግን ይዋሻሉ
ልዑልዬ ወንድሜ በራስ ቤተሰብ ላይ ሲሆን በጣም ይከብዳል። ዲኤንኤ ይደረግና ይለያል። ልዑሌ አይዞህ ወንድሜ በእርግጥ በጣም ያሳዝናል እውነት ባልሆነ። ልዑልዬ ፍቅር ነህ ።
ልኡሌ እጅህን ተሻለህ የኔ አባት
ቤተሰቦች እዳይጣሉ የሆነው ሆኖዋል አስታረቃቸዉ ጌታ ይረዳል ❤❤🎉🎉🎉
ከሆነ በሀላ መካድ እግዚኣብሄር ኣይወደውም እና በስህተት ነው ካሉ ይቅር በሉላቸው ምናልባት በመጠጥ ሀይል ተሳስተው ከሆን ይቅር በሉላቸው ልጅ ፀጋ ነው ልልኡልየ እግዚኣብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ ኣባትህን እና እናትህንም ኣስማማቸው
ውሸት ባደረገው ይህን ምርጥ ቤተሰብ ደስ ሲሉ ማሻአላህ እርጋታቸው ደስ ይላል አላህ ሰላም ያስፍንባቹ አብሽሩ አባታቹም ሃቁን እንድትወጡ ከናታቹም ጭምር ምክንያቱም አባት አባት ነው ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይቅርታ እኔ አባቴ ስለ ምወድ ነው ።
😢😢😢በጣም የኔ ውድ ❤❤❤❤አባትየውም አርጅተዋል❤❤❤😢😢
ጀግናው ልኡል ዘርህ ይባረክይች ሀቅህ ለሊሎች ታሥተምራለች ጎበዝ ምንም ሳይበግርህ ዋው የተጎዳን እምትረዳ እረጁም እድሚ ይሥጥህ መጨረሻህ ያሳምረው እውነተኛን ሀይማኖት ኢሥላምን ይወፍቅህ ያረብ
ልዑል እውነተኛ ሰው እግዘአብሔር ይባርክህ❤❤
አይዞህ ወድሜ ያጋጥማል አባትህ ም ሁላቺሁም ለመፍረድ ሳይሆን ለመረዳትም ሞክሩ❤❤
አላህ ያገዝህ ሰዉ ሁነዉ የማይሳሰት ለ የለም ግን ስሰቱ ማመን አለበት..
አቤት የልጁ ክብርና ስነስረአት❤❤❤❤ ተባረክ ዎላሂ በጣም ነው ደስ የሚል❤
ወይ ልዑል አባትህን እየመረመርክ ነው ጀግና ነህ።
ዋው ልዑልየ ከቤተሰቦችህ ጋር ያለህ ፍቅር ደስ ስትሉው በጌታ ስም❤❤❤
ትክክለኛ አመለካከት እውነት እየመረረም ቢሆን ከነብስ ነው የሚጀምረው አስመርምራቸው ።
አይዞህ ልኡሌ አትጨነቅ ፈጣሪ እንደ ፈቀደው ይሆናል ።
ተመስገንየተባረከይሁንጀግናወድማችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
ሰው ሆና መሳሳት አይቀርም ይህ ነገር አዲስ አይለም ለማንም ሰው ቤት አይፈታም።
ውይ አንተ ልጅ አይንህን ከአይናቸው ማየት እንኳን አልቻልህም ምን አይነት ትግስተኛ ጭምት ከዘመኑ የለለህ ይባርክህ ትልቅ ሁን ንግግር አዋቂ
ልዑል እይዞህ አታልቅሥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉
ወይ ልኡል ትህትና አላህ ይጠብቅህ
ልዑሌ አሲዱ ጎዳህ ቀላሉን ያድርግልህ
Laulye enetena tena ysth yene lji tebarek ❤
Des yemilu beteseboch kekifu yitebikachu ayleyayachu ke sew ayin yitebikachew❤🎉
Laulye enetena lji neh tebarek dene yadrgu abath fetew new ❤❤❤
ልኡል ውንድማቺን እጂህ ትሻለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ለምቲጠይቃቸው እንን ፈራህ በሲማአም
ልኡልየ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዴሜ 🙏❤️ለእውነት የሚትቆሙ ሁላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ጎበዝ ሐቅ ሐቅ ነዉ ሕግ ለአባቴ ለናቴ አይልም በጣም ጎበዝ አደንቅሐለሁ አምበሳ እናመሰግናለን
ጎበዝ ልዑል ወንድማችን ለፍትህ ለእውነት ለሀቅ መቁም ጥሩ ነው ለህሌናም እረፍት ነው በርታልን የኛ ሀቀኛ❤❤❤
ልዑሌ አንተ ጅግና ነህ 🎉🎉🎉
ምን ያስለቅሳል ቢወልዱስ ለናንተም እህት አገኛችሁ በቁጥርም ትንሽ ስለሆናችሁ ደስ ሊላችሁ ይገባል ለሀብት ብላችሁ ከሆነ ሁሉም ሃላፊ ጠፊ ነው እናትም ለጤናዎ ማሰብ ነው ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም አይደል የሚባለው
ነው ግን በትዳር ላይ መሄድ ያማል ውዴ
@@ዳግማዊትኢትዮጵያእውነት ነው
ወድሜ አታልቅስ አፈር ልብላልህ ለበጉነዉ አንተ ማለት ጀግናነህ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
ሉኡሌ ተባረክ❤
You are very honest guy, brother I proud of you
Wendmosh betam des ylallu❤❤❤
እውነትም ልዑል አንተ ብሩክ ነህ ።እንደዚህ ነው እውነተኛነት
ልኡላችን ማህደራችን ጀግናችን ፈጣሪ ይሁንክ😢
ልኡል ወንድሜ መጠጥ ከተጠጣ ሊፈጠር ይችላል እና ከሆነም አደራ በዚህ እድሜው አባትህና እናትህ እንዳይለያዩ ከነችግሩ እናትህን አሸንፈህ ሰላም ፈጥረህ በሰላም እንዲኖሩ አድርግ::
ቤታስቦችህን ምድያ ለይ ስመቸውን አትጥረ ቡዙ ጠለት አለህ አምስዮችህን አለህ ይጠብቃቹ
ወንድማችንአይዙህ አላማማናቸው እጅ ሠው ሆኖ የማይሳሳት የለም አይደለም አንደ ልጅ ገጠመኝ በመምህር ተሥፈየ የሠማሆት 6 ልጅችን ተደብቆ እየወለደ እሷ ግን እሱ ሣያቅ ልጅቹን ትርዳቸው ነበር እንዲህየተመርጠች እሴትም አለች በሥጋ ማገዟ አልበቃብሎ እሴቶቹን ለንሰሀ አብቅታ ተመልሠው እንደዚህ አይነት አሰፀያፈ ተግባር እንዳይሩ ያደርገች እናንተም እሂን የመሠለ ፈቅር ቤተሠብ ምንም ልዮነት እንዳይኖር ኡኡሌ እንወደሀለን አበሣየ❤❤❤
ልኡሌ የ እውነት ሰው ነህ ጀግና አብሺር 🎉🎉🎉ፈጣሪ ይጠብቅህ አብሺር አላህ ያለው ነው የሚሆነው 😢😢😢
ደስ የሚል ቤተስብ ሉኡልየ ትህትናህ ለእውነት የቆመክ ወጣት
ፈጣሪ ይባርካቹ እውነት ሁሌም እውነት ናት ምርመራው አሳማኝ ነው
ጀግና ነህ የምር ለእዉነት ኑር
በርታ ወንድማችን ኧረ ልኡሌ ቦርጭ ቀንስ 🤣🤣🤣🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
እሽ እቀንሳለሁ
በጣም ጎበዝ አሥተዋይ ልጅ ነህ ልኡሌ በርታልን ድኤንኤ ይለያቸዉ በጣም ቀላል ነገር ነዉ ሠዉ ፍፁም አይደለም ይሣሣታል
እናትህ መንገርህ ተሳስተሃል ዝም ብልህ ብትይዘው ብትይዘው ጥሩ ነው የነበረው
ወላሂወንድሜብረታቱንይስጥህ፣የበተሰቤመበጥበጥከባድነው።❤❤❤❤
ልዑሌ አናትህ እንዳንተ የተረጋጉ ናቸዉ
ሉሌ አይዞክ ነገሩ አንገት ባስደፋም አታልቅስ ተመርምሮ እውነቱ ይውጣ አትዘን ለኛ ጅግና ነክ ከእናታቹው ጎን ሁኑ
አየዞከወነደመተረጋበረታአዮዞን❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ነገር ላኪ የራስ ስሆን ይከብዳል አይዛህ ልዑልየፍጣሪይጠብቀህ አታልቅሰ
Naka aywkelem steti yftral lule ayzo ante gobezi nehi lule ebkhi lenath ayzo belat 🌹🌹❤❤🇪🇷🇪🇷
ወንድሜ አይዞኝ አታልቅስ ወይኔ አባትህ ትልቅ ሰው ነው እንዴት ይዋሻል ድንዬ ይመርመር ካላመነ አሳፋሪ ነው አገታችሁን አስደፋ እኔ እኮ ምገርመኝ ስህተት ሰርተው ምዋሹት ነገር አቤት ካሜራ ደሞ ይሻሉ ምንም ፍት አትነሱት በቃ ያልፋል አይዛችሁ ወዳችሃለው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉😢🎉😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጀግና እናት ናቸው ጀግና ጨዋ ሴት ናቸው እና ልኡል እባክህ እባክህ እኝህን ሰው ተዋቸው ቤተሰባቸውን አክብረው ነው
Yene jeginaa wonidema atelikesi yene melikam ❤❤
No Mather taragagu lelegochachu bilalachu.ende endatadargu.😢😢😢😢💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏
ጄግናዉ❤❤❤❤❤
ልዑላችን በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
ወይኔ እናት ትህትናዋ❤❤❤
አይዞህወንደሜበረታ፣መጨረሻውሰላምንእመኝልህአለሁ፣ያረቢአላህይረዳህ
የኔማር ስታምር የምር❤❤❤❤
10Q
ጀግናው ❤❤❤❤❤❤
ሉሌ ምንም አያሳፍርም ቀና በል። ወላጆቻችንም ሰዎች ናቸው።
አግዚአብሔርያክብርህበርታ❤❤❤
ጀግና የልዩወንድም በርታ እራሥክን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና እውነተኛ ሰው ማለት እድህ ነው በርታ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ልዑል
Ameseginalehu
የኔጌታ አጠያየቅህ ለአባት ያለህ ክብር ተባረክ ጥሩ ልጅ ነህ ጥሩ ቦታ ያድርስህ።
ልዑሌ እዉነተኛ ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
ልኡሌ ጀግና ነህ በርታ ዲኤኔ አስመርምሩ ልኡሌ እሳቸው ፈርተው ነው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አይዞህ
መራር እውነት ቢሆንም የራሰም ቢሆን እውነት እውነት ነው። እናመሰግናለን ልዑል❤❤❤
ልዑልዬ እግዚአብሔር ዛማንህን ይባረክ 🥰
ወይኔ ልዑል እኔንም አስለቀስከኝ አንተ በጣም የዋህ ልጅ ነህ ለሃቅ የቆምክ ልጅ ነህ የእስራኤል አምላኬ ይጠበቀህ አታልቅስ
ጀግና ነህ ልዑሌ እግዚአብሄር እውነትን አርነት ያውጣው
ልዑል መልካም አሰተዳደግ ያደግህ ሰነ ሰርዓት ያለህ ልጅ ስለሆንህ በሄድህበት ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለየህ በረታ 🙏
❤❤❤በጣም ደስ የሚል ልጅ እውነተኛ ሰው ነው ልኡልዬ የኔ ውድ❤❤
ልዑል ከነቤተሰብህ የተባረከ ነህ አይዞህ የኔ ወንድም ለናታችሁ ስትሉ ሁሉንም ነገር መተዉ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
ልዑል እግዚአብሔር ይበርክ የምር ጀግና ነህ ለ እውነት የቆምክ
ካዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ተመርኩኝ
አክብሮትህ እጂግ የሚገርም ትትና በእውነት የአባትህ ልጂ ይመስለኛል
ልዑሌ ፈጣሪ ይባርክህ
አይዞህ ልዑሌ ለውነት የቆምክ በመሆንህ ሳላደንቅህ ዝም ብል ንፉግነት ነው በርታ ጀግናችን
ልኡል ተሣሣትክ ለአባትህ ብቻ ነግርህ ድኤንኢ ካሥመርመርክ በሗላ ለልጆቹ መናገር ነበርብህ😢😢😢
ነበር ለእውነት የቆመ ልጅ
ድርጊታቸው ያናድዳል እንጂ ሰራተኛም ሰው ናት እናታችን፣ ሉዕል አይዞህ 😢😢 በርግጥ ያበሳጫል ሉዕል እራስህን ጠብቅ ወድማችን።❤ እንዴ ማዘር ግን ለልጅዎት እንዴት ምግብ አይሰጡትም ከሁሉም በፊት ገብተው የእናት እጅ እኮ ይጣፍጣል
እረ ልኡል እናትህ ጀግና ናቸው የተወለዱው ልጅ ነው ሌላ ነገር አይደለም እግዚአብሔር ፈቅዶ ነው የተወለዱችው እባክህን አትዘን 😢😢😢😢
የእውነት በጣም አዛዘነኝ ጀግና ልጅ በጣም አለቀስኩ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እደናተ አይነት ብዙ ሰው ያብዛልን እመብራሃን ትጠብቅህ እራስክን ጠብቅ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ነካን? እንደ ሀገር ንስሀ አንገባም እና ዲያቢሎስን በእለት ተዕለት ህይወታችን አናመልክም። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልን። ይህ በእውነት አሳዛኝ ነው።
ለእውነት የቆምክ ጀግና ወጣት ጌታ ይበርክህ
መልከምነት ለረስ ነው አትነደድ ተረጋጋ አይዞህ ለቤተሠብህ የለህን ክብር አይቼ ደስ ብሎኛል አበትህ የፍረሃትና የምደብቁ ነገር አለ ይተወቀኛል
ልዑሌ አታልቅስ የኔ ጀግና ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም D N A ይደረግ እዉነታዉ ይታወቅ ተረጋጉ ዝም በሏቸው
ልኡልዬ እጅህን ተሻለህ የኔ ጀግና❤❤❤❤እውነተኛ ሰው ነህ እባካችሁ ላይክ ሰብ አድርጉት 100k እናስገባው እናትህን ፀበል ውሰዳቸው ልኡል ፀበል ይግቡ 😢😢😢😢
Bless him 🙏 ❤️
@@rosaquagliozzi7137❤❤❤❤
ልዑሌ አይዞህ አታልቅስ ልጅቱ የዋሸች አይመስለኝም አባትህ አድርገውት ይሆናል ለማንኛውም ምርመራ ያወጣዋል።
ጅግና ነህ ግን አባትህን ችለህ መጠየቅህ በእውነት 🎉🎉🎉አይዞህ አታልቅስ ልኡሌ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችሁ ወለደ ነው እንጁ ገደለ እኮ አይደለም የተባልክ ተርጋጋ እሽ
ሌላም ልጆች ሊኖሩ ይችላሉ ጠርጥር
ልኡል አትጨናነቅ እናትህ ምርጥ እናት አለችህ ትግስትሽን ጨርሽ ለልጆችሽ እውነትን መጠበቅ ነው
ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ተሻለሕ❤❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይበርክህ❤❤
ጀግናእውነተኛሰውማለትእድህነው❤❤❤🎉🎉
ልኡሌ ጀግና ለህቅና ለፍትህ የምትቆም ልጅ በጣም ነው እማደንቅህ ከልጆቼና ከባለቤቴ ነው ያንተን ቪድዮ እምናየው ለኣባትህ ብለህም ስህተት ያልሰራህ ንጹህ ጀግና ነህ በኤርትራውያን ስም እንወድሃለን በርታ እንልሃለን ሁሌም ከጎንህ ነን
ልዑሌ በጣም ጀግና ነህ 🎉 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔርን ልዑሌ አስለቀስከኝ የኔ ሚስኪን 😢ፈጣሪ የልቦናህን ያሳካልህ 😢
ደስ ይላሉ አባት የዱሮ ሰው ያደርጋሉ አይቀርም ልጁታህ በጣም ትንሽ ናት የልጅ ልጅቻቸው ትሆናሌች
እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚአብሔር ከትገንው ወንተና መገለፀ እናት አባት አያልሞ በርትል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናት,ጀግናናክ,ቤተቦችን,እግዚሐብሔር,ያጠብቅል
ልዑሌ ለኔ ጀግና ነህ ትከክል ነህ ምንም አልተሳሳትም አባትህ ግን ለምን ይክዳሉ 29:10 ማፈሪያ ናቸው ነገሩን አድርገውታል
ትክክል አድርገውታል ግን ይዋሻሉ
ልዑልዬ ወንድሜ በራስ ቤተሰብ ላይ ሲሆን በጣም ይከብዳል። ዲኤንኤ ይደረግና ይለያል። ልዑሌ አይዞህ ወንድሜ በእርግጥ በጣም ያሳዝናል እውነት ባልሆነ። ልዑልዬ ፍቅር ነህ ።
ልኡሌ እጅህን ተሻለህ የኔ አባት
ቤተሰቦች እዳይጣሉ የሆነው ሆኖዋል አስታረቃቸዉ ጌታ ይረዳል ❤❤🎉🎉🎉
ከሆነ በሀላ መካድ እግዚኣብሄር ኣይወደውም እና በስህተት ነው ካሉ ይቅር በሉላቸው ምናልባት በመጠጥ ሀይል ተሳስተው ከሆን ይቅር በሉላቸው ልጅ ፀጋ ነው ልልኡልየ እግዚኣብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ ኣባትህን እና እናትህንም ኣስማማቸው
ውሸት ባደረገው ይህን ምርጥ ቤተሰብ ደስ ሲሉ ማሻአላህ እርጋታቸው ደስ ይላል አላህ ሰላም ያስፍንባቹ አብሽሩ አባታቹም ሃቁን እንድትወጡ ከናታቹም ጭምር ምክንያቱም አባት አባት ነው ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይቅርታ እኔ አባቴ ስለ ምወድ ነው ።
😢😢😢በጣም የኔ ውድ ❤❤❤❤አባትየውም አርጅተዋል❤❤❤😢😢
ጀግናው ልኡል
ዘርህ ይባረክ
ይች ሀቅህ ለሊሎች ታሥተምራለች
ጎበዝ ምንም ሳይበግርህ
ዋው የተጎዳን እምትረዳ እረጁም እድሚ ይሥጥህ መጨረሻህ ያሳምረው እውነተኛን ሀይማኖት ኢሥላምን ይወፍቅህ ያረብ
ልዑል እውነተኛ ሰው እግዘአብሔር ይባርክህ❤❤
አይዞህ ወድሜ ያጋጥማል አባትህ ም ሁላቺሁም ለመፍረድ ሳይሆን ለመረዳትም ሞክሩ❤❤
አላህ ያገዝህ ሰዉ ሁነዉ የማይሳሰት ለ የለም ግን ስሰቱ ማመን አለበት..
አቤት የልጁ ክብርና ስነስረአት❤❤❤❤ ተባረክ ዎላሂ በጣም ነው ደስ የሚል❤
ወይ ልዑል አባትህን እየመረመርክ ነው ጀግና ነህ።
ዋው ልዑልየ ከቤተሰቦችህ ጋር ያለህ ፍቅር ደስ ስትሉው በጌታ ስም❤❤❤
ትክክለኛ አመለካከት እውነት እየመረረም ቢሆን ከነብስ ነው የሚጀምረው አስመርምራቸው ።
አይዞህ ልኡሌ አትጨነቅ ፈጣሪ እንደ ፈቀደው ይሆናል ።
ተመስገንየተባረከይሁን
ጀግናወድማችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
ሰው ሆና መሳሳት አይቀርም ይህ ነገር አዲስ አይለም ለማንም ሰው ቤት አይፈታም።
ውይ አንተ ልጅ አይንህን ከአይናቸው ማየት እንኳን አልቻልህም ምን አይነት ትግስተኛ ጭምት ከዘመኑ የለለህ ይባርክህ ትልቅ ሁን ንግግር አዋቂ
ልዑል እይዞህ አታልቅሥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉
ወይ ልኡል ትህትና አላህ ይጠብቅህ
ልዑሌ አሲዱ ጎዳህ ቀላሉን ያድርግልህ
Laulye enetena tena ysth yene lji tebarek ❤
Des yemilu beteseboch kekifu yitebikachu ayleyayachu ke sew ayin yitebikachew❤🎉
Laulye enetena lji neh tebarek dene yadrgu abath fetew new ❤❤❤
ልኡል ውንድማቺን እጂህ ትሻለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ለምቲጠይቃቸው እንን ፈራህ በሲማአም
ልኡልየ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዴሜ 🙏❤️
ለእውነት የሚትቆሙ ሁላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ጎበዝ ሐቅ ሐቅ ነዉ ሕግ ለአባቴ ለናቴ አይልም በጣም ጎበዝ አደንቅሐለሁ አምበሳ እናመሰግናለን
ጎበዝ ልዑል ወንድማችን ለፍትህ ለእውነት ለሀቅ መቁም ጥሩ ነው ለህሌናም እረፍት ነው በርታልን የኛ ሀቀኛ❤❤❤
ልዑሌ አንተ ጅግና ነህ 🎉🎉🎉
ምን ያስለቅሳል ቢወልዱስ ለናንተም እህት አገኛችሁ በቁጥርም ትንሽ ስለሆናችሁ ደስ ሊላችሁ ይገባል ለሀብት ብላችሁ ከሆነ ሁሉም ሃላፊ ጠፊ ነው እናትም ለጤናዎ ማሰብ ነው ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም አይደል የሚባለው
ነው ግን በትዳር ላይ መሄድ ያማል ውዴ
@@ዳግማዊትኢትዮጵያእውነት ነው
ወድሜ አታልቅስ አፈር ልብላልህ ለበጉነዉ አንተ ማለት ጀግናነህ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
ሉኡሌ ተባረክ❤
You are very honest guy, brother I proud of you
Wendmosh betam des ylallu❤❤❤
እውነትም ልዑል አንተ ብሩክ ነህ ።
እንደዚህ ነው እውነተኛነት