በራያ ቆቦ ሮቢት ማደሬ በር አቦ ታቦቱ ከገባ በኋላ የዎጣቶች ጨዋታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 21

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 2 года назад +3

    አዳ እረኛው ሁላ የለም አየ ስደት ይብላኝልህ አየ ትዝታ

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 Год назад +1

    አማራ ጅግና ፍቅር መልካም አዛኚ ተጫዋች ሰው ወዳድ ደጉ ህዝብ አማራይ ውበቴ ኑርልኚ

  • @almzmuna8832
    @almzmuna8832 2 года назад +2

    አይ ትዝታ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 года назад +2

    ሮቢቶች ደሞቼ
    እስኪ ሳምንት እሁድ እህቴ ትዳራለች አሳየን እስኪ

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 года назад +4

    አደኛ ነኝ ዛሬ እነሸጋ 💚💛❤️

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ

    ሸጋ እራያ ወች የምወዳችሁ ሞችነው❤️❤️❤️

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 2 года назад +1

    አየ መጋቢት አቦ እያልን የዛሬ ሶስት አመት አስታውሳለሁ የውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 2 года назад +2

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድሜ የሀገሬ ልጅ በርታልኝ እኔም የሮቢት ልጅነኝ አብረን እናድጋለን አብሽር

  • @aman_love
    @aman_love 2 года назад +2

    ቲሸርቲቱኮ ፍዳዋን በላች ነጭ ለባሹ ግን አጥንት አለው ካያን ያውጣችሁያገሬ ልጆች😍😘😘😘

  • @zebenmulawgizaw2720
    @zebenmulawgizaw2720 2 года назад +2

    መገን ራያ ወገብ አንገት አሟልቶ የሰጠው ሁላችሁም ታምራላችሁ እኛ ግን ቅናቱ ልነግርህ አልችልም

  • @ዘበናይራያ
    @ዘበናይራያ 2 года назад +1

    አይ ትዝታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እነ ሽጋ

  • @as4829
    @as4829 2 года назад +1

    አይ ትዝታ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ዉድ የሀገሬልጆች🥰🥰🥰

  • @tigabutadessefentaw9788
    @tigabutadessefentaw9788 2 года назад +1

    ካይን ያዉጣችሁ አይዞርባ

  • @ቀለጤዋነኝየናቴናፋቂ

    አየ ትዝታ እውይይ

  • @عاابوتبت
    @عاابوتبت 2 года назад +1

    ዋው

  • @የእግዚአብሔርባሪያ
    @የእግዚአብሔርባሪያ 2 года назад +1

    እረ ሀማገሩ ያላችሁት እዳወድቁ አየ ትዝታ

  • @AbebaMadera
    @AbebaMadera 10 месяцев назад

    አየትዝታ😢😢😢😢😢

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +1

    የናፈቀኝ አዳሬ😢

  • @mmkk940
    @mmkk940 2 года назад

    ሸጋሞላ የእኔ ዉድ

  • @Yasmin-hk6lj
    @Yasmin-hk6lj 7 месяцев назад

    ፈጣሪሖይተመስገእራያመፈጠሬእንድሑምየገጠርልጅበመሖኔ