እስካሁን የሰማችሁት ውሸት ይበቃል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 423

  • @aaaaa-vr6tw
    @aaaaa-vr6tw 4 месяца назад +51

    አቤት ሰአዳ እሱን አወኩ ብለሸ አብሬው በልቻለሁ ብለሽ ለመፍረድ አቸኩኝ አሏህ ነው ሁሉንም አዋቂው

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 4 месяца назад

      ኢ ወላ

    • @lubabaendries
      @lubabaendries 4 месяца назад +1

      ኡነት ነዉ ሰአድ እሱን እየወከልሽ ነዉ እየተናገርሽ ያለሽዉ ደግሞ ቶፊቅ ሰዉ ነዉደ

  • @ድነተልኢስላም
    @ድነተልኢስላም 4 месяца назад +66

    ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 4 месяца назад +1

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 4 месяца назад +1

      Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam bayi marre ❤❤

    • @ጭርሲልአሎድ
      @ጭርሲልአሎድ 4 месяца назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Zsoso2022
      @Zsoso2022 4 месяца назад +1

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 месяца назад +1

      አውነት,ነወ,ዝም,አይነቅዝም

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 4 месяца назад +15

    የተቢ ጀግናዬ አደነኩሽ በሁለቱም ምከረ ሰለሰጠሽ ያገሬ ልጅ የወዜ ልጅ ለምለም ሙላቱ❤

  • @mohammedalsharif-u7u
    @mohammedalsharif-u7u 4 месяца назад +22

    ስአዳ ግን ምነው የአሰተሳሰብ ድሀ ሆንሸ ዮቱ ዮብ ከፍቶ ሰጣት ትያለሸ እሷ እራሷን ሰጣው በጣም ምታናጀ ሪምላ ደስ ትያለሸ

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 4 месяца назад +1

    ሳአዳ ነገርኛ መሆንዋ አይኖ እራሱ ያስታውቃል ተጨርጨርሺኮ😂😂😂😂

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 4 месяца назад +26

    ራምላ አስተሳሰብሽ ማሻ አላህ ሰአዳ ግን በሶፊ አትፍረዥ ሴት ነሽ እሽ ወንድ ከሆን በሚስጥር መለያየህ ይችል ነበር

  • @AmirHusen-uh9ed
    @AmirHusen-uh9ed 4 месяца назад +29

    እህቴ ሠአድ አንድ ጊዜ እስኪ በሶፊ ቦታ ብሆን ብለሽ አስቢ እና ዩቲብ ቢከፍትላት ወቶ ኒካህ የለንም ማለት አለበት እንደ ተይጅ

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 4 месяца назад +8

    ሠአዲ አንች አሊ እንደዚህ ቢልሽ ወይም ቢያደርግሽ ምንድን ነዉ የምታረጊዉ በሠዉ ሲሆን ቀላል ነዉ አይደል መጀመሪያ ወሬ ልመጂ እረምላየ አንች አስተዋይ ነሺ🎉🎉

  • @aaa-43
    @aaa-43 4 месяца назад +28

    በተውፌቅ ነው ሶፍን ያውቅናት አትበል እሱንስ የትናቀዋለን በሚድያነው ያውቅነው እሷንም በዳያነው ያውቅናት ይህ ቄል ጆሮ ሶፍ ግን ጀግና ናት ሽቅጥ የሆነችልጅ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 месяца назад

      ትክክል,,ደምሪኝ🎉

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 4 месяца назад +1

      ​@@maryamdawood5052ነይ እንደማመር

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh 4 месяца назад +1

      አይ ሴቱ እደዝብ እሁሉ ቦታ ጥልቅ አሁን ሰለዩቲበሮች ምን ይመለከታችኋል ክክክክእኔ ሰማቸዉን ነዉ እማቀዉ ሥራቸዉን አላይም ሰሞኑን ሲነፍሰ አየኋቸዉ

    • @aaa-43
      @aaa-43 4 месяца назад

      @@MadinaEhh ክክክክ ውላሂ ሶፍን በጣም ነው የሚውዳት አለንካነው የኖርነው ስል በጣም ነው ያቃጠለኝ

  • @sumnaihiyar3637
    @sumnaihiyar3637 4 месяца назад +25

    ሳዳ ተብዬዋ ምናው የሶፊያ ሰብስክራይብ መጨመሩ አስከፋሺሳ

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
      @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 4 месяца назад +1

      በይቱብአይደለምእነሱእምስተዳደረው ጀግና ሴትናት ስራታእምታድር እሚስቀና ለይታችሁእወቁ የ ይቱብጡረተኞች

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 4 месяца назад +18

    ሁለት ሃሜቶኛች ሲቲ ዝም በሉ ስታጠሉ ሌላ ወሬ አጣችሁ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 4 месяца назад +7

    ሱብሀነላህ እናተም ጀመራቺሁ ስአዲ ስለወጀል እምታወሪዉ አቺምኮ ያዉ ነሺ

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 4 месяца назад +18

    ችግሩ ቡና የለም ቡና ቢኖር ምርጥ ሀሜት ሰአዳ ግን ንግግርሽ ጭቃ ጭቃ ይላል

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 4 месяца назад +30

    ኧረ ሣድ አነጋገሪሽ አሥተካኪሊ ሆ እሱ ነው ይቱብ የከፈተላት አላለችም🙄🙄🙄 እና ቢከፍትላት እሱ መሠለሽ እሚከፍላት

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 4 месяца назад +5

      ስታናድድ ጂል😂😂😮

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 4 месяца назад +4

      @@fhxh2270 የምር ነጠቅ ነጠቅ አዴርገች ርምሊ እምታወራውን አስተውላ ነው እሷ ግን ለተውፊቅ ማገዟ ነው ነገሩ የቡታጂራን ይቱብ በሮች አያዬቸውም ምስጥራቸው ሚስጥራችን ብለው ትፍሽ አይሉም እነኛጋ ያሉት በቃ መበላት አኡዙቢላ

    • @ZINTMOHMMEDYoTube
      @ZINTMOHMMEDYoTube 4 месяца назад

      እና እሱባያመጣት ታቂያትነበር አች ሰበቡ ቶፊቅነዉ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 4 месяца назад

      @@ZINTMOHMMEDYoTube አወ አውቃታለሁ በቴክቶክ እናውቃታለን ምድር ጠባብ በዚህ ዘመን መታወቅ ቀላል ነው ነገር ግን ያለ አዋቄ ታዋቄ መሆን ቂልነት ነው አች እና መሠሎቻችሁ አትቃጠሉ በቃ ታድጋለች 🙄🙄

  • @AminatNuru
    @AminatNuru 4 месяца назад +1

    አቤት። ቅናት። አቤት ሀሜት። አኡዙቢላህ። መጀመሪያ። እራሣቺሁን ፈትሹ። ሀሜት ማለት። ቀላልነገር አይደለም። አላህ ዘድ ያዋርዳቺኋል። እሲ። እናተ። ሜዳላይ መታቺሁ አፋቺሁን እድከፍቱ ማንፈቀደላቺሁ። የሠዉ ሂወት የምታዳክሩት አላህን። ፍሩ።

  • @Ahdu-y1z
    @Ahdu-y1z 4 месяца назад +2

    ሰአዳ እና ረምላ የረሳችሁት አለ ጀበና እና ሲኒ እጃችሁላይ ሲኒ ብኖረው የበለጥ ያምራል ወሬው😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤

  • @ያያያያረረረረረረብብብብብ
    @ያያያያረረረረረረብብብብብ 4 месяца назад +20

    እና ዩቱብ ስለከፈተላት ምን ይሁን እሷምኮ ነብሷን ነው የሰጠችዉ ምነው ሰአዳ ትልቅሰው ሁኚጂ ሁሌ ሲያስለቅሳት አይከብድም እንዴ

    • @አላህወኪል-ቸ3ቈ
      @አላህወኪል-ቸ3ቈ 4 месяца назад

      @@ያያያያረረረረረረብብብብብ ተይ ሠአዳ አትፍርጂ እሽ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 4 месяца назад +35

    ሰአዲ እርጉዝ ናት እንዴ ወይስ አይኔ ነው

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 4 месяца назад +1

      መሰለኝ

    • @seadiwollotube3913
      @seadiwollotube3913 4 месяца назад +3

      ምን አገባሽ ?

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm 4 месяца назад +7

      ​@@seadiwollotube3913የአላህ ከአፍሽ ኸይር ይውጣ

    • @TiT-p9u
      @TiT-p9u 4 месяца назад +1

      @@SaraNew-fo6je እኔም እያልኩነበር አቤት የኛ አይንክክክክ

    • @Kids-e9m5h
      @Kids-e9m5h 4 месяца назад

      ይባላልዴ ያረቢ የት እየሄድክ ነው ሲባል ፀብ ፍለጋ እዳለው ሰውየ ሆንሽሳ እርጉዝ ናትዴ ነው ያለችው ከቻልሽ ኡነቱን ካወቅሽው ንገሪያት ካላወቅሽ ደሞ ዝም በይ ለምን በገዛ ስልክሽ በገዛ እጅሽ በገዛ አሚሮሽ ለምን ወንጀል ትገቢያለሽ የኔ እህት አላህን ብንፈራስ ኢላሂየ​@@seadiwollotube3913

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 4 месяца назад +7

    ቡና እየጠጣችሁ በባዶዉ ሆነባችሁ 😂😂😂😂😂😂ሠአድ ና ረሚ☕☕☕ፉት እያላችሁ😍😍😍

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂እኮኮ

    • @Jemila-p2n
      @Jemila-p2n 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 4 месяца назад

      እኮ የቡና ወሬ ደስእሚለው እደኔ😂😂😂😂

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 4 месяца назад +2

    ሰዓዳ ትክክል ብለሻል

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 4 месяца назад +6

    የመዳም ቅመሞችየ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @Titibintbaba1987
    @Titibintbaba1987 4 месяца назад

    እና ምን ያስለፈልፈዋል አልሰከረ አልተገረፈ ሴትን ልጅ ሚድያ ላይ ማዋረድ ምን ይሉታል ሚስቴ ሲል ከርሞ ሲለያዩ ስሟን ማበላሸት

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 4 месяца назад +3

    ዝምታየ ምን ሊጎዳኝ አሏሁ ያእለም ኩሉ ሽይኢን ሁሉንም የሚያውቀው አሏህ ነው ከንደዚህ አይነት ሀራምና ውርደት አሏህ ይጠብቀን መጨረሻችነን አሏህ ያሳምርልን ያረብ

  • @sonysony-lk5ft
    @sonysony-lk5ft 4 месяца назад +4

    ሰአዳ ያሥቀየ መያቺሁ በላክ ግለፁ ልኝ

  • @sikosilo9484
    @sikosilo9484 4 месяца назад +5

    እፊትእፊት አልሺ ተያት ሶፌን የራሶን ነዉ እምንረዉስአድ በሰሶፌ ሰብእስክራይብ ተናዳለቺ መልካም መናደድ ሶፌ ወደፊት ምቀኛ ወድኾላ

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 4 месяца назад

    😂😂😂😂 የሙሰሌም ሀሜተኙች አጀብ የሙሰሌምሀሜተኙችአጀብ

  • @hbebafhdlu
    @hbebafhdlu 4 месяца назад +1

    Allahen fru. Allahe fru yhe hamet new nege tteyekalachu

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 4 месяца назад

    ሰአድ አስተዋይ ነሽ. አታስመስይም ጎበዝ❤

  • @kabetube
    @kabetube 4 месяца назад +3

    ትክክል እረምሊ ለምን ባደባይ ወጀላቸውን ይናገራሉ

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 4 месяца назад

    በነገራችን ላይ ተመልኩችን እደጅል እደምታስቢን ተረዳሁሽ አንችናኔ ብንጣላ ያምኑናል አላለችም እደግ እደግ ብለን ያሳደግነው ቀጋ ዘበል ዘበል አለእኛኑ ሊወጋ አሉ እኛላይ ሙድመያዝ ጀመርሽ

  • @tube8843
    @tube8843 4 месяца назад

    በጣም ተጃጃሉብን የመጨረሻ ልሰናበታቸዉ ነው

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 4 месяца назад

    ዛሬ ደግሞ ምን ሊሉ መጡ እነዚህ ልጆች 🤭🤣🤣🤣

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 4 месяца назад

    ቡና ያዙ ረምሊ መሰማት አቆመች እዴ ሰአዲ መጮህ ጀመረች አየ ሶፊ በቃ ሾረት ንሞሪ አለች ሰአዲ መዝናኛ ሁነች😂😂😂😂😂😂

  • @indujed3236
    @indujed3236 4 месяца назад

    Seadi mendew wari abzshi wehali you birka nweu edn yasaw nagr zemi bilashe atwr wehali yedarbl achim set nshi 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rgg6295
    @rgg6295 4 месяца назад +4

    እኛ እባክሽ የምናቃት በቶፊቅ አደለም የምናቃት በቲክቴክ ነው ደግሞ ኢትውብ ይከፍላታል የምትይው አይከፈለኝም ብላለይ ቂጪ ብላችሁ ሀማማት ደውላችሁ ለማስታረቅ መሞክር ነው የናተ። እድሜ ሰው የምታሙበት እድሜ ላይ አይደላችሁም እውነት ይደብርል??

  • @lubabaali9791
    @lubabaali9791 4 месяца назад

    አቤት ሀሜት 😂😂😂የሰው ወንጀንጀል የሚታጥብት ሀሜተኛ

  • @SeadaSiraj-o3d
    @SeadaSiraj-o3d 4 месяца назад

    ሰአዳ ግን ለምድነው በዋትሳፕ የማትመልሽው ለምን ሰውን ክፉ እድናገር ታደርጊያሽ በአላህ በዋትሳፕ መልሽልኝ

  • @RaeefWatch
    @RaeefWatch 4 месяца назад +3

    እሕቶቼ ሶፍን አይዞሽ በሉሀት❤❤😢😢😢

  • @sumnaihiyar3637
    @sumnaihiyar3637 4 месяца назад +4

    አረ ሳዳ ተብዬዋ መፊረድ አበዛሺ ነጌ በተራሺ ስታለቅሺ እናይሻለን ቡዙ ዋጋ ከፈለላት ስትይ እሷስ ሴትነቷ እድሜዋን መሰዋት አላረገችም🤔

  • @sophiaseid6508
    @sophiaseid6508 4 месяца назад +1

    You tube kakiber aybaltim seadi awkalahu awkalahu atbey.hulatum balagayoche nachew kalanikah.enanta demo kuche belachehu tawaralachehu

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 4 месяца назад

    አይ ጉድነው እኔ እራሱ ተናድጀአለሁ በተውፊቅ አይ ዝምብንል ይሻላን ዝም ያለ ነጃትወጣ አሉ የብያች ሱሎላህ አለይ ለሰበም

  • @ኡሙሱመያ-ለ1የ
    @ኡሙሱመያ-ለ1የ 4 месяца назад +3

    እስለን የኛ ልጆች ሰውን አታበረታቱ ምቀኛ ናቹሁ የቡታጂራ ይቶበር አብረን እንስራ አብረን እንደግ ነው የሚሉት እና ምቀኛ ናቹሁ

    • @ZeibaHussan
      @ZeibaHussan 4 месяца назад

      ውራጌ ናቸውኮ መርካቶ ለራሱ ሱቃቸው ላይ ካገራቸው አምጥተው ነው የሚያሰሩት አማራወቺኮ መተባበር አናቅም

  • @ZaharaHassen-u5r
    @ZaharaHassen-u5r 4 месяца назад +6

    ይቺ ሳአዳ ደሞ ምን እያለቺነው አናደርሺኝ ከሴት ጎን ሁኚ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 4 месяца назад

      ከሀቅ፣ጎንነውየሚቆመው

  • @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
    @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 4 месяца назад +1

    ራምላየየኔ አሰተዋይ ሰወዳት❤❤❤❤❤

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 4 месяца назад +9

    የቡናወሬ ምክር ነው ቡጭቃሆሆሆሆሆ😅😅

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 4 месяца назад

      እዛውኮ ነው እሚወሩት😂😂😂

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 4 месяца назад +1

    ምነው በደረቁ ቡና የለምደ ሠአድ ቡና እና ቆሎ ቅጭ ቅጭ እያረጋችሁ እንጅ 😂😂😂😂😂 ኧረ ወየሁ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 4 месяца назад +21

    ሰአዳ ንግግር አትችይም ዝም በይ ለብቻሽ ንግግር ተለማመጂ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 4 месяца назад +3

      @@Abranjenat 🤣🤣🤣 ኧረ የህፃን ወሪ መሠለባት

    • @ከሚላተስፋኛዋ
      @ከሚላተስፋኛዋ 4 месяца назад +3

      😂😂😂😂😂😂ለብቼሽወሬተለመማመጂ

    • @Abranjenat
      @Abranjenat 4 месяца назад +3

      @@ከሚላተስፋኛዋ
      በጀዋልሽ ድምፅሽን እየቀዳሽ ድምፅሽን ደጋግመሽ በመስሜት ሀሳብን አደራጅተሽ ለመናገር መለማመድ ይቻላል ካላመንሽ ሞክሪው

    • @Jemila-p2n
      @Jemila-p2n 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @ከሚላተስፋኛዋ
      @ከሚላተስፋኛዋ 4 месяца назад +1

      @@Abranjenat ክክክክክክእዴት እዳሳቅሽኝ

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 4 месяца назад

    አባትየው 2ሠውፊት ሰጥቻሀለው ብለው በስልክም ሆነ በአካል ሰጥቸሀለው ካለ የሡአባት ኖረ አልኖረ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 месяца назад +4

    ሴት እራሷን ማስከበር አለባት ወንድ ከፈለጋት በስረአት ኒካ ማሳሰር አለባት ዝም ብሎ ለጎደኛ የሚመኚ ሰው ማጃጃል ነው

  • @Amenaamenaabdu
    @Amenaamenaabdu 4 месяца назад +4

    አረ ባክሽ ሠአዲ እደዚ አትበይ ይደብራል ሶፊ ን ሁሉም ያውቃታል ዙሮ ትገርሚያለሽ ረምሊ ምርጥ ሠው

  • @Mahbuba-b3o
    @Mahbuba-b3o 4 месяца назад +1

    ሰአድ ቦርጭነው ልጅ ሆድሽ ተቦጥሯል 😂ወሬ ማጣራት ስለምወድነው 😅😅😅

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 4 месяца назад

    ኒካ ቢኖርም ኒካዉ ወርዷል ወዶቾ እኮ አናታችን ላይ ወጡ ቆይ ምን እናድርጋቸዉ አላህ ያስታርቃቸዉ ጠብን በሪቅ

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 4 месяца назад +1

    Seada anchim tekflosh new ende chik alesh eko tofik tofik Ere yedbiral Ramlaye betam new medeqash yene asteway seadi betam nebar mewadsh asteway temeslign nebar gnnnnnn le tofik yihn yehil mekerakar yelebeshm set lij nesh

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 4 месяца назад +5

    ቡና ይቀራል እቡጨቃው ላይ😂😂😂

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 4 месяца назад

      ካሜራ አለ ቡና ምን ያደረጋል ዘመኑ ተቀይሮል

  • @Asa121-e8s
    @Asa121-e8s 4 месяца назад +1

    Kaltmachachu aleleshem anchim sat hunesh ali yizosh eyenor new man tamselelsch koshesh sat hunesh edazi balesh satweri tinsh atafrem guto

  • @UmmuAbdurahaman
    @UmmuAbdurahaman 4 месяца назад +3

    የ ኬሚሴ ቅቤ ትራ አረጋቸሁት እሳ 😂😮😮

  • @أميناتعلي-ض9ر
    @أميناتعلي-ض9ر 4 месяца назад +6

    ሠአድ ግን ሱበሀን አላህ ልቦና ይስጥሽ ቆሻሻነሽ ስታስጠሊ እወድሽነበር ዛሬ በጣም አስጠላሽኚ የሴት ቆሻሻ ሪምሊየ አላህ ይጨምርልሽ መልካምነትሽን የኔዉድ

  • @HshsShsh-bn3zv
    @HshsShsh-bn3zv 4 месяца назад

    ትክክልናት ስአዲ

  • @ليلىلولو-ق9ر
    @ليلىلولو-ق9ر 4 месяца назад

    እህሜታቺሁ ልቀላቀል መሠል ለማንኛውም ቺግሩ የሷነው ምክናየቱም እኛ ሴቶቺ እራሳቺንን ማስከበር የኛ ሀላፊነት አለብን ጥፍቱየጠፋው እሪፖርት ሄዶ አጠልጠሎ ቴወስዳት ነው ያላድ ወድም ወኪል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Medismart7
    @Medismart7 4 месяца назад

    ረምላዬ ልክ ብላለይ ስዓዲ ግን ሴት ነሽ አትፍርጅ ምንም ይሁን ምን የሰውልጅ ሊያጠፋ ይችላል ግን እሱ እደጅብድ ባደባባይ ምናግሩ አግባብ አይደለም የሰው ልጅ ይገናኛል ይለያያል ግን ባድባባይ ይከብዳል እንኳን ባድባባይ ይቅርና የቅርብ ሰው ብቻ ይበቃል እንኳን በቢድያ ላይ ሲጅመር ተውፊቅ ለፎቶ እጅ ልትዳር ከባድ ነው አስሩ ሴት ጋር እየተለጠፈ የትኛው መሥዋት ነው የከፈለላት እደው ታይግን ስአዲ ታይ አብሮ ከመብላቱ በላይ ሀቅ ይበልጣል በተለይ እደሴት

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 4 месяца назад

    የኔ ውዶች❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @ምንጃሬዋ
    @ምንጃሬዋ 4 месяца назад

    Seada emrabale aew gen asetesasebshe endezih newu

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 4 месяца назад +2

    የዛሬውካ አልተዋጠልኚም ሰአዲ ቶፊቅን ከሷ በፊትም ብታቂው ወቶ መናገሩ ጥፋት ነው ወጄልኮነው ሲሰራ የነበረው ተውጂ አቦ ለምለም ትግዴለኚ በዝሙት ይሄን አክል ቆይተው ታልፈለገስ ትያለሺዴ ተወደዳቺሁት ምከሩት የሶፍያ ሰብብስክራይብ ምነው ቆጬሺ ሰአዲ አከብርሺ ነበረ ዛሬ ትንሺ ወጣ አልሺ

  • @ትላትዛሬአደለም
    @ትላትዛሬአደለም 4 месяца назад +5

    አትቀባጥሩ ልክ እደማሪናጋ እደነበረው ነው ቆይታቸው በሱ ምክንያት የሚድያ ሰው አዳውቃትና በራሷ እድሰራ አረጋትጅ ሌላ ግንኙነት የላቸውም እና ሁሉንም የመናገር ግደታ የለባቸውም እሱስ ለማሪናም ለሶፍያም ከፈተ አስተዋወቃቸው አች አኛ ሠብስክራይብ ለምናደርጋት አደለደ ዘርቱ አትሰደድ ይቲውብ ክፈችላት ብንልሽ ፀጥ ያልሽውና የተሠደደችው

  • @meryemomertube5883
    @meryemomertube5883 4 месяца назад

    በስልክ አባት ሰጥቸሀለሁ ካለው ኒካ ነው የቀራቸው ትውውቅ ነው የሷ አባት ለቶፊቅ ሰጥቸሀለሁ ካለ ያው ኒካ ነው ባላያችሁት ነገር አታቡኩ

  • @edenhaile5452
    @edenhaile5452 4 месяца назад +1

    Seada minew temotamotish tofik zemedish new meselegn kezkez bey yezarew hunetashin aliwededikutim

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 4 месяца назад +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሡል ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም ሤቱዬቶበሮች አላህን ፍሩ ከፈለጋችሁ በዉሥጥ ደዉላችሁ አትመክሯቼዉም አኡዙቢላህ

  • @tube3923
    @tube3923 4 месяца назад

    ሳአድ ለተውፊቅ ነብስያ ሲስባት ያየ ማነውእደኔ

  • @محمدمحمد-خ1ر7ب
    @محمدمحمد-خ1ر7ب 4 месяца назад

    ያችን መጨረሻ አይቸ ስአዳ እበት ነሽ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 4 месяца назад +5

    ሁለት ቆንጆ ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
    @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ 4 месяца назад

    አይ ሤት ሥንባል አንደማመጥም እኮ የገበያ ወሬ ሆነኮ ተደማመጡ ቆጆወች kkkkkk

  • @indujed3236
    @indujed3236 4 месяца назад

    Asbnlahe ☝yegrmal seadi

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 4 месяца назад

    ሁለቱም ዚናአ ትውልድ 😁😁😁😁

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 4 месяца назад

    አረ ሰአዲ እኔ እወድሻለሁ ክክክክክክክክክክ ባይሆን እረምላን ነው ትንሽ

  • @Faficho111
    @Faficho111 4 месяца назад +2

    ሰአዳ ተብዬ ቶፊቅ ለአንቺም ከፈለሽ እንዴ ስንት ከፍሎሽ ነዉ ምንም ቢሆን ሴት ነሽ እሺ ደደብ

  • @ራሚአቡኪዩቱብ
    @ራሚአቡኪዩቱብ 4 месяца назад

    አቺ ሰአዳ ተብየ ተይ ሴት ልጅ እያለሽ የሴትን
    ልጅ ስሜት የሚነካ ቃል አትናገሪ አሏህን ፍሪ

  • @بنتعبدالله-ه3ذ
    @بنتعبدالله-ه3ذ 4 месяца назад +1

    እደው ሳአዳ ትብየዋ ግን እደታለይ ሞጤ አፍናት ምንትመስላለይ ባአላህ ዘጋችኝ
    ቱ አፏን ታሞጠምጣለይ ቱ

  • @ኢለሀምእብራሂም
    @ኢለሀምእብራሂም 4 месяца назад

    ክክክክክ የናተሥ ከፍ 😂

  • @AppCenter-q4f
    @AppCenter-q4f 4 месяца назад +8

    ሥአድ አሥመሣይነሽ

    • @KakuliGa
      @KakuliGa 4 месяца назад

      በትክክል ቀለል አስመሰይ

  • @ወለየዋ-ፐ2ፀ
    @ወለየዋ-ፐ2ፀ 4 месяца назад +1

    ስአድ በአላህ አነጋግርሽ ደንበር አይለፍ ሴት ልጅ አለሽ መጀመሪያ ስለኒካህ ቶፊቅ ያወራው ሴት ልጅ በዚህ ሁኔታ ማወርድ የለበትም

  • @Rukeya769
    @Rukeya769 4 месяца назад

    ሀሜትባደባባይ 😂😂😂

  • @NETSANETAzeze
    @NETSANETAzeze 4 месяца назад

    ከሴት ጎን ቁሙ😢 ጊዜዋን አቃጥላ ይሆናለቺ በማለት😮

  • @Asa121-e8s
    @Asa121-e8s 4 месяца назад +1

    Anchi sad tabyew man ayeent sew nesh sat honesh endat endzi tayelsh manem aleleshem basew yadrse barsesh ley yadrsebesh new emlesh

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 4 месяца назад +1

    ቡና ጨምሩበት😂 ወዮ ለሷም አላህ አላት የሁሉ ሰዉ ወጀል ባይታይጂ ከሷ የበለጠ አለ

  • @TccTcc-z3x
    @TccTcc-z3x 4 месяца назад

    ማሽአላህ ሰአድ እርጉዝናት

  • @zinab8199
    @zinab8199 4 месяца назад +2

    ፈትፈታ😂 ሰአዲ ግን ለቶፊቅ እደምትወግኝ ያስታውቅብሻል የምር😊 በሉ እህቶቼ ለእናተም ለኔም ትዳራችንን አላህ ይጠብቅልን ለራሳችን እንሰ።እነሱደው እየሸቀሉብን ነው😅 ሰአዲ በቶፊቅ ነው ያወቅናት ትያለሽ እሷ ድሮም በቲኪቶክ ታዋቂ ናት እና በይቱብ መምጣት አይከብዳትም እሱ ከፈተላት ያልሽው አልተዋጠልኝም😊

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 4 месяца назад

      አብራበልታለችአድሁለቀን

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv 4 месяца назад

      አይ ሲጀመር ሶፍያ ዩቱቡን ስራዬ ብላ አልያዘችውም ሳሰራ ብዙ ትተወዋለች ዩቱበር አትባልሞ ቪዲዬ አትለቅም

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 4 месяца назад

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ውድ ነብይ አላህ ነዉ አዋቂው ምንም መፍረድ አልችልም

  • @MadnaHassn
    @MadnaHassn 4 месяца назад

    አስተግፊረላህ ሂለአዚም

  • @meram123
    @meram123 4 месяца назад +1

    አሰላሙአሊኩም ዘርህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም ሁላችሁም እ😂😂😂

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 4 месяца назад

    ማሻአላህ ሳአዲ ነብሰጡርነሽ

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 месяца назад +1

    ሰአዳ ዛሬ ጠጥተሽነውእንዴ የመጣሽው ንግግርሽ ከአንቺ አይጠበቅም ሴትአይደለሽ ዮቲብ ቢከፈትላት እሱነው ሲጠቀምበት የኖርው እሷ ምን አገኝች ሰአዳ ሴትነሽ ሴትልጂአለሽ ግፈአትነገሪ

  • @brtukanebrahim5395
    @brtukanebrahim5395 4 месяца назад

    ፍርደ ገምድል ነሽ ሠአዲ ምንድነው የሚጠቅማት ተጠቅሞባት ተዋት እጅ ሠው ሁኖ የማይሣሣት የለም

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 4 месяца назад +1

    ሠአዳ ከሣኡዲ እስከ ኢትዮጵያ ድረስ እከታተልሻለሁ አከብርሻለሁም እወድሻለሁም ሥለሠውም ሥታወሪ ሠምቸሽ አላውቅም ዛሬ ግን ወረድሽብኝ ሤትነሽ ሤት ወልደሻል እደት በዚህ ልክ እኔ ተውፊቅን ነው የማምነው ያልሽው ሤቶች ውሸታም ናቸው ማለት ነው እስኪ ልጠይቅሽ በዚህ ዘመን የትኛው ወድ ነው እውነተኛው መልሡን ላችው ሠብአዊ ለመሆን ሞክሪ ሁለቱንም በሚድያ ነው የማውቃቸው እኔ የኬሚሤ ልጅ ነኝ ማዳላት አሎድም።😮😮😮😮😮

  • @fatumafatuma5590
    @fatumafatuma5590 4 месяца назад

    እናንተምን አገባችሁ ቆይ አዝናችሁ ከሆነ በውስጥ አታወሯቸውምደ አር የአላህ ዝም ማለት እኮ ነጃ ያወጣል

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 4 месяца назад +1

    Ere seada atsetay ande ande astesesbesh betam yedeberal beyans set nesh

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 4 месяца назад

    ሰአዳግን ዛሬ ምነው እሱን አውቀዋለሁ ብለሽ ለሱ ከለላሆሽ እናይቱብ ቢቀፍትላት ምነው ውለታ አረግሽው ዛሬ ግና ትጅጅልሽ ረምላዬ ማር

  • @shakiratubesiltawa
    @shakiratubesiltawa 4 месяца назад

    ሳዲ እና አሊ እና ራምላን በጣም ነው የሚወዳቹ ገና ስዳት እያላቹ ነበር የሚካታታለቹ

  • @GcgcgcgcfCggcgcgc
    @GcgcgcgcfCggcgcgc 4 месяца назад

    ወሬ የለመደ ተኝቶ አያድርም አለ ያገሬ ሰዉ መልካም ሀሜት

  • @agurashabate
    @agurashabate 4 месяца назад +2

    ስአድና ርምላን የምትወዱ 🎉❤❤

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 4 месяца назад

    ቡጨቃ😅😅😅😅