bro betam des yemil tmhrt new tsegaw ybzalik ketlo yedmitsachinn type endet mawek endemnchil btseraln malet alto new base new sooprano new yemilutin malet new
Sync stop be mehal eyasgbaw sichawot like be right hand ehedikugn menkat personally betam techgriyalew so registration lay save adrige mechawot echil yihun? Or lela technic yinor yihun.? You're blessed
ታድለክ መዝሙር እና ሙዚቃ
በአንድ ላይ እድሜ ልክ
ደስ ይላል በርታ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🤎🙏🏼
ተባረክ ወንድሜ በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልን
አሜን 🙏🏾❤️❤️❤️
በጣሞ አሪፍ ትምህርት ነው ወንድሜ ይህ ትምህርት ሰፋ አርገ ቅጠል ተባረክ
አሜን 🙏🏾 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እቀጥላለሁ 🥰🙏🏾
ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ ያለህን ችሎታ ሰለ አካፈልከን እ/ር አመሠግናለሁ ተባረክ ቀጥል ደሰ ብሎኛል
አሜን 🙏🏾 ወንድሜ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏🏾
bro betam des yemil tmhrt new tsegaw ybzalik ketlo yedmitsachinn type endet mawek endemnchil btseraln malet alto new base new sooprano new yemilutin malet new
Amen 🙏🏾ejig betam ameseginalehu eshi brother eseralehu ❤️❤️❤️
አትለፈኝ ተባረክ❤
🤎🙏🏼
ላንዳንዳችን ምን እንደምትል ያለህ ያልገባን ሰዎች ኣለን እና የሚሆን ከሆነ ከሙዚቃ ጋር ብታስተምር መልካም ነበር። ታባረክ። ቀጥልበት
እሺ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤️ 🙏🏼
Tebark wondimee 2000wate keyboard be filash mexekem yichalaa woyem lela ameracee alee
Amen 🙌🏽 psr 2000 keyboard lay metekem anchilim minalbat gin belela menged amesasilew liserut yichilalu meselegn flash wedemikebel yemikeyerut yimeslegnal ergitegna gin aydelehum...
ተባረክ
አሜን 🥰🙏🏼
wow betam Des yilal
Ejig betam ameseginalehu ❤️🙏🏼
Tebark megerm new
Ameseginalehu ❤️🙏🏼
Betam arefe temeheret naw andanda kebade Yalu berage bensera
Okay brother 🙏🏼
Tame betam mrt new tolo likekilim eski!!!😊
Oh eshi Liduti 🙏🏼 Thanks a lot ❤️🙏🏼
ወንድሜ ታምራት በጣም ላመሠግንህ ወዳለው ከመዝሙር ጋር አርገህ ብትሰራለን በጣም እፈልጋለው ተባረክ
አሜን 🙏🏾እሰራለሁ እሺ ❤️❤️❤️🙏🏾
Tebareklgn
Amen 🙌🏽❤️🙏🏼
አሪፍ ነው በጣም በርታ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏🏾
Amazing bro
Thanks!! brother ❤️🙏🏼
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ከማን ልረዳ እያልኩኝ ብዙ ጊዜ እቼጋረው ያለ ድምፅ እየገባሁኝ A cored +7 ነበር ኤምዘምረው ግን ፍር አይደለሁኝም ተሸውጀ ነበር
አሜን 🙌🏽 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏼
Go Ahead endatakom berta❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Oh Natiye thanks a lot!!... Eberetalehu brother ❤️❤️❤️🙏🏾
ተባረክ
አሜን 🥰🙏🏾
Wow ❤❤❤
🤎🙏🏼
GETA yebarik
Amen 🙌🏽 Thanks a lot ❤️🙏🏼
Its so useful .
Thanks a lot ❤️🙏🏼
Keep up the good work sir
Thanks a lot ❤️🙏🏾
Good
❤️🙏🏼
Wow geta yibarek betam tiru timirtnawu
Amen 🙌🏽Ejig betam Ameseginalehu 🙏🏼
Estayle endet new krat mendergew
Lela timehirt azegajalehu 🙏🏼
Tebarek ketili
Amen 🙌🏽 Ejig betam ameseginalehu ❤️🙏🏼
Gobz nsh bro .alklign...
Betam Ameseginalehu ❤️🙏🏼 brother alehulih 🙏🏼
እናመሠግናለን ታሜ ❤❤❤
🥰🙏🏼
Ababi amesegnalew betam berta
Eijig betam Ameseginalehu Yakibirilign ❤️🙏🏼
ወሳኝ ወንድም ❤❤❤❤
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
Tebarek arf new
Amen 🙏🏾Ameseginalehu ❤️❤️❤️
Tameachn betam tekami tmhrt new mtastemrewu yketl blenal😊
Ameseginalehu Robiye 🥰🙏🏼
Ante eko tileyaleh❤
Ejig betam Ameseginalehu ❤️🙏🏼
Tolo tolo sira plase
Eshi eseralehu ❤️🙏🏼
ጌታ ይባርክ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምርት ነው
እኔ በዙ ነገር ነው ያገኘሁት
አሁን ግን
አንድ ጥያቀ አለኝ
አደራህን አትለፈኝ
ለምሳሌ እኔ
trans -1 ላይ የምዘምር ከሆነ
ሁሉንም መዝሙሮች በዝሁኑ trans በ
-1 ዋሊዝ ወሎ ረገ ችክችካ ድስኮ መዘመር እችላለው ? ወይ transun መጨመር መቀነስ አለብኝ ?
እባክህን ይችን ሳትመልስልኝ አትለፍ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤
እሺ በመጀመሪያ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏼 እንደየ መዝሙሮቹ ባህሪይ የምንዘምርበትን transpoth መምረጥ ይኖርብናል ... በጀመርንበት transpoth የሚመቸን ከሆነ በዛው transpoth ዋልዙንም ወሎውንም ሌላም style ላይ ያሉትን መዘመር እንችላለን ወዳጄ
እንዴት ነው እስታል ምክስ ምናረገው 🙏🙏🙏🙏🙏
በ ሌላ ፕሮግራም አሰራለሁ ወንድሜ ❤️❤️❤️🙏🏾
Choir sihon huluni yemiyamakil endetinew
Lela video eseralehu 🙏🏼
Sync stop be mehal eyasgbaw sichawot like be right hand ehedikugn menkat personally betam techgriyalew so registration lay save adrige mechawot echil yihun? Or lela technic yinor yihun.? You're blessed
Brother gira ejihin bedemb malemamed lesu chigir meftehe yihonal be Gira bekul yalutin negeroch hulu be Gira ejih lemesrat mokir... Wedefit yanin lemareg yemiredu technicochen elekalehu brother 🙏🏾❤️❤️❤️
Thanks ❤bro
5th or 2nd or 1st hono walt or chekchka sehon transpos mekyr ayasflgm ?bezi lay bednb hasab btstbt thank u bro
Eshi Minim chigir yelewim Ye rhythm Mekeyayeru transposachin lay lewit ayametam...Gin besefiw lela timehert azegajalehu ❤️ 🙏🏼
Eshi tebark
@@AbigiaTesfaye Amen 🙌🏽🙏🏼
Walth 5th sint lay bisera arif nw tame pls
Le wendoch -5,-4 bisera arif new le setoch demo +3,+4... ❤️❤️❤️🙏🏾
ግን እኮ የጋራ ስራ በምሆንበት ጊዜ በየትኛዉ ትራንስፖዝ ብሆን ይመረጣል?
በጋራ በሚሆንበት ጊዜ የተወሰነ ወንዶችም ሴቶችም ሊሰሩበት ወደሚችሉበት ማጠጋጋት ያስፈልጋል ወዳጄ ❤️🙏🏼
Mazmura adaeta amatlana
Min alkegn wedaje
Wow
❤️❤️🙏🏾
Wow bro ene zare new yanten video yayhut but yante more professional
Ejig betam ameseginalehu🙏🏾 ❤️❤️❤️
Tame 1degna tebarki tame
RUclips zare naw yagegnahut yemawki gin kezare 10 ameti beft naw yemawki ..... furi ber mulu wengel church ....des bilognal
Amen 🙌🏽 eijig betam ameseginalehu Yakibirilign wedaje ❤️🙏🏼
Keyboard mayneka new ended bro
Ha ha eko zm atlegnim 😁
Tami chordsunis endet
Sele chord sefa yale Timehirt azegajalehu wedaje ❤️🙏🏼
❤
❤️🙏🏼
Transpose kaza wehe behnes
Min alkegn brother
Ye choir tolo bitasaweken turu nebere
Eshi 🙏🏼
10q
Ye chord chaweta astamiren bro
Okay I will brother ❤️ 🙏🏼
ቀጥል ብሮ
እሺ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏🏾
ወንድና ሴቶች ባንድ ላይ ሲመሩስ
በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው ያነሳኅው 🙏🏼...እንደዚህ አይነት ነገር ሲኖር ሁለቱንም ሊያስማማ ወደሚችል transpoth መምጣት ያስፈልጋል...
አንተ ከተናገርካቸው ውጭስ አራቱንም ትራነስፖዝ መስራት አይቻልም?
ይቅርታ ጥያቄውን ትንሽ ብታብራሪልኝ ❤️🙏🏼
@Tamkeyz 4 ቱ ቅኝት ላይ አመቺ ትራንስፖዝ ጠቅሰህልናል ለሁሉም ሰው የጠቀስካቸው ትራንስፖዝ ምቹ ናቸው ወይ ለማለት ነው?
አዎ እነዚህ ምቹ ናቸው...እንደየሁኔታው ግን በይበልጥ ወደሚመቸን እያየን ማስተካከል ይኖርብናል...
ጌታ ይባርክ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምርት ነው
እኔ በዙ ነገር ነው ያገኘሁት
አሁን ግን
አንድ ጥያቀ አለኝ
አደራህን አትለፈኝ
ለምሳሌ እኔ
trans -1 ላይ የምዘምር ከሆነ
ሁሉንም መዝሙሮች በዝሁኑ trans በ
-1 ዋሊዝ ወሎ ረገ ችክችካ ድስኮ መዘመር እችላለው ? ወይ transun መጨመር መቀነስ አለብኝ ?
እባክህን ይችን ሳትመልስልኝ አትለፍ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤
እሺ በመጀመሪያ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏼 እንደየ መዝሙሮቹ ባህሪይ የምንዘምርበትን transpoth መምረጥ ይኖርብናል ... በጀመርንበት transpoth የሚመቸን ከሆነ በዛው transpoth ዋልዙንም ወሎውንም ሌላም style ላይ ያሉትን መዘመር እንችላለን ወዳጄ
@@Tamkeyz እሽ ጌታ ይባርክህ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክልኝ