Selam mekdi ebakshe ebakshe ebakshe ljochea megta bet honew ena ena abatachw ke salon senmta tsgurachew telchetwt tebekug ,gwna 3amtachew new set ena wond nachew enam demo ke abatachew GA teleyayetnal ebaksh ebakshe fechelig chonkogal
Selam mekdiye kezi befit sefelesh alfetasheleghem please ehen fuchilegh … ke kedmo fireghaye ga ketekaln 5 werr honen ene bizu gizaa be hime ayewalehu … gn anaweram tezegagten new hule mayew
selam mekdiye andat nesh slemtfechling amesegnalew ana talak ahte keljiwa ga tmeslengalech ana yhe new betsh tlengalech nech boya huno meretu gn ashewa bcha new gena yaltestekakele mnm aka yelelew ahte yetekemetechbet bloket becha new yeneberew ana yhe new yanchi bet tlengalech
ሰላም የኔ እህት በህልሜ ትልቅ ዛፍ ላይ ሁኜ ወደታች ስመለከት በጣም የሚያምር ነዉ
ሰላም በህልም ቀይ እረዥም ተረከዝ የሚሸፍን ቀሚስ ለብሺ ረዥም ሆኜ እየተራመድኩኝ አየው በብለው ነገሩኝ ፍችው ምን ይሁን እህቴ እባክሽ
ሠላም ነሽ መቅድዬ
አምሰግናለሁ መቅድየ, ስለፈታሽልኝ,
🙏
ሰላም መቅዲ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በህልሜ ጅብ ፊት ለፊት ሆኖ ይጮሀል በጣም ደንግጨ ነበር የተነሳሁት ስለምትፈችልኝ በጣም አመሰግናለው 🙏🏽
የኔን ህልም እዳታልፌኛ በናትሽ መቅድ በህልሜ ልክ እደወር አበባ የጎጉለ ደም ሲወጣኛ አየሁ በማህፀኔ ከዛ ምድነዉ ብየ ሞደስ ለበስኩበት በጣም የተቆራረጠ በም ወፍራም ነዉ ከሞደሱላይ በብዛት ካረፈ ቡሀላ አዉልቄ ሙደሱን አኑርኩት ወድሚ መጥቶ ጠቅለየ አኑሬዉ ነበር አስቶ ለድመት ሰጥቶት ስበላዉ አየሁ በናትሽ መልሽልኛ😢
ጤና ይስጥልኝ መቅዲዬ ከአጠገቤ በግራዬ በኩል እረጅም ወንድ ልጅ ጋር አብረን እያወራን በቀኝም በግራ ዓይኔ ላይ ያለዉን ቁሻሻ እጠርጋለዉ በሶፍት ለምን ዝም አለኝ እያልኩ በዉስጤ እገረማለዉ ይሄንን ፍችልኝ አመሰግናለዉ😘
Selam mekdi ebakshe ebakshe ebakshe ljochea megta bet honew ena ena abatachw ke salon senmta tsgurachew telchetwt tebekug ,gwna 3amtachew new set ena wond nachew enam demo ke abatachew GA teleyayetnal ebaksh ebakshe fechelig chonkogal
💘💘💘💘
Mekidiye betami bezu neberi yenegerikushi ema alifetashiligimi mezenetina betami zenicha amirobigi mekina sineda weda enata ageri yayechiwi tanashi ehita nati chekogali fichiligi bemariyami
ሰላም መቅድዬ በህልም ሁለት ትላልቅ አባቶች አጠገቤ ይቀመጡና በቅርብ የተጋቡ ሙሽሮችአሉ ይሄን ቁልፍ ልሷ ስጫት አንችን ትሰማሻለች ብለው ቁልፉን ይሰጡኛል ምንድነው
ሰላም መቅድየ እየሀድኩ ነበርኩ ከዛ ጎንባስ ስል ከራሴ ጥቁር ድመት ወደቀ ከዛ ደንግጨ በእሳት አቃጠልኩት ከእሳቱ የተቃጠለት ስየት ወጥቻ እባክሽ አውጥኝ ይቅር በልነኝ እያለች እጅዋ አውጥታ ለመነችኝ ከዛ እሺ ብይ እጀ ሰደድኩላት ክዛ ተነስታ ቆሞች እና ለምከርክ አለችን እሺ አልኮት እስዋ ደሞ ስሚ ለሰው አትነገር ለሰው አትመን ዝምበሊ አንቺ ጋራ የነበረው ኩፉ ነገር ወጥቶልሻል እና አይዞሽ ተራጋጊ ልጅም ልትወልዲ ነው ብላ ህጂ አለችን እሺ ብየ ሀድኩ እና መቅድየ ፍትልኝ ድመቱ ለምድነው ወደስየት የተቀይረ አስፈራኝ አባክሽ ፍትልኝ
ዘሎ ውሀ ውሰጥ መግባት ምንድ ነው
እንዴተ ነሽ መቅደስ ህልሜ እረጅም ነው በተለያየግዜ የማየው ስልክ ቢኖርሽ ይቀላል ፅፌ እረጅም ነው አጠፋውት ስለክ ካለሽ ፃፊልን ፀጋ ነው ህልም ሐፍታት ተባረኪ
Selam mekdiye kezi befit sefelesh alfetasheleghem please ehen fuchilegh … ke kedmo fireghaye ga ketekaln 5 werr honen ene bizu gizaa be hime ayewalehu … gn anaweram tezegagten new hule mayew
እንዴት ነሽ ሰላም በእግዚአብሔር የዉልሽ እኔም ጓደኛዬም አየን የእኛን እንጀራ ሲበሉብን አሰሬዎቻችን ይህንን ህልም እኔ ሁለቴ አሷ አንዴ አየች ምንድነዉ ጠረቤዛዉ ላይ አቅርበን እያየናቸዉ ነዉ የሚበሉት
ሰላም መቅዲ ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ ማላውቃት ቀይ ህፃን ልጅ አቅፌ ከደረጃ እወርድና ሰፊ ቤት መሃል አሰቀምጫት ወደ ደረጃው ለመውጣት እጀምራለው አስርዬ ከሚስቱ ጋር ተቀምጦ እየተመለከተኝ ይሰቃል ምን ይሆን መቅድዬ ፍችልኝ አመሰግናለው 🙏🏽
ሰላም መቅዲ ህልሙን ያየችዉ እናቴ ነች እና የሆነ ሰዉ ጋን ተሸክሞ ወደ ቤታችን ሲገባ አየሁ አለችኝ ምን ይሆን
ሠላም ነሽ መቅዲ
እግዚአብሔር ይመስገን
እስኪ የህልም ፍቺ መፅሀፎችን ጠቁሚን
ሰላም መቅዲ ዛሬ ያየሁት ህልም በፊት ከቤተሰብ ጋር የምንኖርበት ቤት በአል ይምስለኛል ሁለት ወንድማማቾች ጎረቤታችን ቤታችን መጡ አንደኛው ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ የስንዴ ዳቦ ይበላል አንደኛው ደግሞ ምንጣፍ ላይ ቁጭ ብሏል እኔ ምን ላምጣላችሁ ስላቸው ይኸው ሁልም አለ ጠላውም ብርዙም ምንጣፍ ላይ ቁጭ ያለው እኔ አሁን ሁለቱን መጠጣት የምፈልገው ምግብ ከበላሁ በኃላ ነው በጣም እርቦኛል እስከዚያ ውሀ ስጭኝ ሰጠሁት ስልክ ተደዉሎላቸው እህታቸው እንደወለደች ተነገራቸው ከቤት ሲወጡ ምግብ በልታችሁ ነው የምትሄዱት እህቴም በመሶብ ክትፎና አይብ ይዛ መጣች እነሱም ተመልሰው ለመብላት ወደቤት ገቡ,አመሰግናለሁ
ሰላም መቅዲ በህልም በጉማሬ መበላት ምድነው በናትሽ ፍችልኝ
ሰላም መቅዲ ,በህልሜ ፀጉሬ ተጠቅልሎ የሆነ ነገር ውሰጥ ይገባል ከዛ ለማውጣት በጣም እሞክራለሁ የሆነ ሰዐት human hair ይመስለኛል ግን ማውጣት አልቻልኩም ጥዬው እሄዳለሁ ከዛ መንገድ ላይ ቀይ ልጅ ይከተለኛል ለምን ከኃላዬ አንደሚከተለኝ ብጠይቀውም መልስ አይሰጠኝም ከዣ መኪና ይመጣና እሱ ውሰጥ ስገባ የአክስቴ ልጅ ፀጉሯን ተሰርታ ያምራል እላታለው እኔም እሰራለው እያልኳት ።
Selam mkdye በህልሜ አነበሳ ታሞ አንድ ቦታ ላይ አየዋለሁ ድመት ትመስለኛለች የሞተ መስሏት ልትጫወትባት ትሞክራለችብድግ ይልና ያባርራታል እየደገመችምታስቸግረዋለች ታሟል ያሳዝናል ምንድነው መቅድየ
ሰላም መቅዲ በህልሜ እህቴ ከኔ ቤት ደጃፍ ላይ አይብ ገዝቼ ነው ብላ አይቡን በወንፊት ትነፋዋለች አይቡ ግን ልክ እንደ ፉርኖ ዱቄት ነው ከዛም ጎረቤቴ ቆማ የኔ ነው አይነት ስትል በቃ ለሷ ስጫት ስላት 1 ኪሎ ነው ገና አለ ትላለች ነገር ግን ወንፊት ላይ ያለው ትንሽ ነው ከዛም አይቡም ደብሮኝ ስለነበር አንስቼ ለእርጉዟ ጎረቤቴ የሰጠኋት ይመስለኛል። እባክሽን ፍቺልኝ
bheleme wenze eYwagnew sehed anede Ymaweqwe sew daru laYe qomo xeYtbeqegn neberena xejune zregeto xenyme xejune bhulte xejocy Yezywe kwnezu kwtawe behala aberene tegnane .mene lihone Yechlale?
selam mekdiye andat nesh slemtfechling amesegnalew ana talak ahte keljiwa ga tmeslengalech ana yhe new betsh tlengalech nech boya huno meretu gn ashewa bcha new gena yaltestekakele mnm aka yelelew ahte yetekemetechbet bloket becha new yeneberew ana yhe new yanchi bet tlengalech
afer malete new ashewa yalkut
በህልሜ ዋና ስዋኝ አይቼ ነው
hey mikdeye በህልም እርጉዝ ሴት ማያት ምንድን ነው emako
ሃሳብ ነው
በህልም በጣም ቆንጆ ሴት ጋር መዋኘት ምንድነው ውሃው ለብ ያለ ነው
Mekdi helemen fechelegn teleke rejem ebabe gebeyachen weset enye kome eyayehu wendemi angetun yezo bebela koreto setelew ebabu angetu tekoreto nebesu alewetam ena komo wedeni semeta lewendemi alemotem wedene eyemeta new selew angetu seletekorete ayenu ayayem menem ayaregeshem yelegnal Mekdi seletecheneku new Bemariam fechelegne
Mikdeye amesegenalhuo
😍🙏
ሰላምእህቴለቤትሽአዲስነኝእባክሽፈችልኝ፡ሁለትሴቶችናቸዉከፈታዉትባሌግቢዉስጥአባካዳአለቆርጠሽስጭኝ፡ይሉኛእሱ፡ከኋላቁጭብሎእስዋንአስፈቅዱየላቸዋልእኔቀናብዬስመለከትአባካዳ፡ሳይሆወተርሜሎንየሚባለዉፈሩትነዉእኔግን፡ለመቁረጥናለመስጠትፍቃደኛአደለሁም
selam mekdi endt nesh beheleme ye set gudenaye yeber kelebet tekur fert yalwe tesetegnalch gene le kelebet tate lehone belogn mehal tate late adergew alga antefalew secherse kemehal tate laye awelke yekelebet tate laye sadergew leke yehonegnal endet honegn begn germon nekawe fertu telek new ena demo tekur new fechilegn
ሰላም መቅድዬ እንዴትነሽ እኔ የሰው ቤት ነው ሚሰራው እና የሆነች ትልቅ ሴትዮ አለች የቤት ቁልፍ ትደብቀዋለች እኔ እንዳላየው ግን ያስቀመጠቹ ቦታ አየዋለው እና እኔ እኮ ሌባ አደለሁም ለምን ቀልፉን ትደብቄዋለሽ አልኳት ደግማ ደሞ ጀበና ስር አስቀመጠቹ አየሃት እና ምን ይሁን እባቅሽ ውዴ ፍችሊኝ
ስላም ሰላም መቅዲ እዴነሽ ሰላምነው ህልሜን ፍችኝ በህልሜ ወደኢቶጰያ ሄጄ ይመሰለኝ እና ምንም ሳላመጣ እያልኩ እጨነቃለው ከዛ የሆነሻጣ ባዳ አያለው ገዛ እዴተወሰዶነው እላለው ገዛበጣም እጨነቃለው ከዛ አልጋላይ ልብሰ አያለው እረእሄ ልብሰ የኔ አደለም ብዬ ተቀያይሮነው ብዬ ልብሱወደ ባዶሻንጣእከተዋለው ገዛ የሆነጣፋጭነገርም ነበር ከዛ እቴ አድ አንሰታ ልትበላ ሰትል እረ እዳበይ የሰውነው ብዬ ሻጣውሰጥ ከተትኩት እሄህልም ምንይሆን መቅዲ አበዛሁብሽ ይቅርታ
keartist sew yetegera birr mewusedi fchlgn