''ወደ ሃይማኖትና መንፈሳዊ ህይወት መቅረብ እፈልጋለው...'' ዘና ያለ አሪፍ ቆይታ ከዳንሰኛና ዩትዩበሩ ጃኒ ጋር /በ20-30/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 79

  • @TERY411
    @TERY411 Год назад +14

    በጣም ለስራ ተነሳሽነት ያለው እና ለብዙ ሰዎች አሪያ የሚሆን ልጅ ነው ጃኒዬ እንወድካለን

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +100

    ይሄ ዝግጅት ሳየው ለመጀመሪያ ጌዜ ጃኒ ነው የጠራኝ😅

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад +14

    ጃን ሁሌም ቢሆን እራስን ሆኖ መቅረብን የመሰለ ነገር የለም ለዚ ነው በጣም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ ያልኩት:: በጣም ነው ማደንቅህ ቀጥልበት.::

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +16

    ደስስስስ የሚል ቆይታ ከሁሉም ከተደረከው ኢንተርቪው አንኛው ይሄ ነው

  • @bezawitzerhiun8099
    @bezawitzerhiun8099 Год назад +2

    ጃኒሻ በጣም ደስ የምትል ጀግና ነህ በርታ እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ😍

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Год назад +9

    ያዛውውውውው ጃኒ ሰይፉ ጋራ እንጠብቃለን
    Hola Jhanny comesta

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 Год назад +4

    ጃኒ ላንተ ስል ነው የገባሁ ትክክለኛ ስምህን ደሞ ኣሁን ነው ያወኩት ❤❤❤

  • @Abduy194
    @Abduy194 Год назад +15

    ጃኒ የ vlog ሚኒስትር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weynua-tube
    @weynua-tube Год назад +4

    ጃኒ የዘመኑ ምርጣችን እስኪ ኮሜንታተሮ እኛ ጀማሪዎችንም አበራታቱን

  • @EmmaTadese
    @EmmaTadese Год назад +1

    ጃኒ ደስ ስትል ❤❤❤❤

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 Год назад +1

    personality 1ኛ ነገር ግን ነገሮችን ሁሉ የሚያቀልልህና የሚረዳህ ቅዱስ አማኑኤል ነውና ቅድሚያ ሀይማኖት እና ቤተክርስቲያን እንወድሃለን ከልብ።

  • @mrnobody3714
    @mrnobody3714 Год назад +3

    First viewer from Somalia 🇸🇴 Mogadishu

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i Год назад +8

    አቤት ስነ ስርዓት
    ንግግሩ እራሱ ሲጣፍት አሉ 40አመታቸው ጥሬ የሆኑ እማምላክ እስከ መጨረሻ ይሄ አቃምህን አትቀይረው

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад +4

    Ebs ኢሄ ሾው እንዳለው አላቅም በጆኒ ነው የመጣሁት

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Год назад +1

    He’s very smart guy. You know some kids he’s 22 years old. You know how he is smart is it when he ask him your wife’s name or you can forget your password number, but he choices the writing thank you very much YoungBoy God bless you.

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад +8

    ጃኒያችን እዚም ከች አልሻ አህለን🍫

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Год назад +1

    ይህም ን ልጀ በፀጉሩ ድሩየ ይመስለኝ ነበር ይቅርታ bro ❤❤ግን ሀይማኖተኛ መሆንክ ትልቅ ስው እደሆንክ አየን በርታ ሀይማኖትህን ጠብቅ እሱም ይጠብውሀን በርታ

  • @Kawuser-h8t
    @Kawuser-h8t Год назад

    Janiye mirt lij eko nek ❤❤❤ ezim metak hulum bota demqet nek

  • @LideMan-fu8hu
    @LideMan-fu8hu Год назад +1

    Abet des sil commentu hulu sile jahnny new keep it up ja👏❤

  • @rame-ul5qj
    @rame-ul5qj Год назад +1

    respect Johnny

  • @ኦርቶዶክስመልስአላት

    Harmless boy Janny 🎉

  • @wendmudagnwe2916
    @wendmudagnwe2916 Год назад +2

    ጃ በርታልን

  • @tesfahunhailureda6615
    @tesfahunhailureda6615 Год назад +2

    የሞዛይክ ሠዓሊውን ስልክ እባካችሁን ስጡኝ

  • @AtoMedia
    @AtoMedia Год назад +3

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️

    • @pastertomas
      @pastertomas Год назад +3

      Fana adelem yehe ebs new eko

  • @Godblessusa7
    @Godblessusa7 Год назад

    Jahnny fenomenal achievement

  • @Gemechi_.18
    @Gemechi_.18 Год назад +2

    Jahnny❤❤

  • @7drecords715
    @7drecords715 Год назад +1

    Ar jahnny surik af binorat au telalech

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 Год назад

    Jahn I Love You , You are hero

  • @AfetaHalsisi
    @AfetaHalsisi Год назад +4

    ያዘዉ

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 Год назад +2

    Jannnnyyyyy let’s go yazewww

  • @esantostube299
    @esantostube299 Год назад +3

    ያዘው

  • @Prime_rental24
    @Prime_rental24 Год назад

    commenter ተመልከቱት እንዳለ ጥሩ መልስ ተማሩ ሌሎችም youtuber ከዚ ልጅ

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Год назад

    Yazewuuuuuu Jahn yilel❤❤🎉🎉🎉🙅🙅

  • @baharn4470
    @baharn4470 Год назад +1

    አይቸው አላቅም ነበር ዛሬ ለጃኒ በዬ ነው ያየው እንጂ ብዙ

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Год назад +2

    Yazewwwww jahnny

  • @SinkeFikadu
    @SinkeFikadu Год назад +1

    Kemadankaw andu eneneny joni❤❤❤❤❤

  • @SebleEshetu-g9h
    @SebleEshetu-g9h Год назад +2

    Jahnny yazewwwww 🎉🎉🎉 on ebs yilhal

  • @Virgocouples12
    @Virgocouples12 Год назад +2

    ጃኒ የኔንም ቪዲዮ

  • @MitaHailye
    @MitaHailye Год назад +1

    Wow wow❤❤

  • @halimaseid6330
    @halimaseid6330 Год назад +2

    ይህንን ፕሮግራም ለመጀመራ ጌዜ ሳዬዉ

  • @zedkiyas33
    @zedkiyas33 Год назад

    I don't understand why ale tube is not in every interview or podcast not hater just asking open Question

  • @ayshawolloyoutube2962
    @ayshawolloyoutube2962 Год назад

    ጃኒን አይቸ ነው እዚህ የመጣሁት እናተስ 😂😂

  • @HelenPolite
    @HelenPolite Год назад

    janny❤❤❤❤❤

  • @hiwilove8481
    @hiwilove8481 Год назад +1

    Janyy 🎉🎉🎉🎉Yazew

  • @bircruz555
    @bircruz555 Год назад

    እፈልጋለው?? እፈልጋለሁ.

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 Год назад +1

    Chris brown good luck

    • @Birukmola-nw5wq
      @Birukmola-nw5wq 9 месяцев назад

      በየቦታው የምትሰጠው ኮመንት የቡሽቲ ኮመንት ነው

  • @yohan7782
    @yohan7782 Год назад +1

    ብሮ ትምህርት ላይ አተኩር. እዚህ ሀገር መንፈሳዊ መሆን አፍልጋለሁ ስትል አጨብጫቢው ብዙ ነው. ለመወደድ ብለህ ሃይማኖተኛ አትሁን.

  • @Afethhenok0835
    @Afethhenok0835 Год назад

    ❤️❤️

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 Год назад +1

    ዛስ ዶፕ!

  • @KedirSeid-qw6se
    @KedirSeid-qw6se Год назад

    Jannny

  • @AbiLala2002
    @AbiLala2002 Год назад

    Endet nwu bezi Derja ye hagerachn media yezektwu cherash menm aynt influence yelelwun swu ende wedet eyameran nwu bruh am more million times influential come and get me

  • @SUSU-n2u3p
    @SUSU-n2u3p Год назад

    ጀኒ ያዘው 😊

  • @DaniMola-su7cj
    @DaniMola-su7cj Год назад +1

    The first comment 😅

  • @eliasman6124
    @eliasman6124 Год назад +2

    2nd comment

  • @mikiberhane2130
    @mikiberhane2130 Год назад

    By the way he is too long right

    • @yon1623
      @yon1623 Год назад

      birhanu nega is looking for you, yet new yetmarkew. englizga alastemarhum?

  • @TsegishAbiyu
    @TsegishAbiyu Год назад

    Geni gin betemeles des yilal

  • @monicaberry2330
    @monicaberry2330 Год назад +2

    አንተደሞ ቤተክርስቲያን ትላለህ እንዴ ሆሆ ጭፈራውን ማን ይስራል😂😂

  • @mebadat_emsenakula
    @mebadat_emsenakula Год назад

    ጃኒዬ የኔ ጌታ ለካ የአገሬ ልጅ ነክ
    አንዴ ባየውክ በናትክ ናዝሬት ና እና ቭሎግ ስራ 😢😢 ስወድህ❤❤❤

  • @babybiruk
    @babybiruk Год назад

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 Год назад

    Janny ❤