Yes you are right Moringa is very good 👍 it can be dangerously bad too , i know a lots of Moringa benefits a lots for so many years , and I even have the Moringa tree in my house for over 18 years , so be cautious with mixing the seeds and the other parts of the tree, specially pregnant women and people take prescribed medication!!
If you have thyroid and blood pressure please don't take moringa powder. please before you take moringa go to Google ask doctor.i ask doctor he mentioned thyroid and blood pressure not allowed to take please and also it gain weight it means if you want loose weight don't take.
በህውነት በጣም ጥሩ እና አስፊላጊ ነገር ነው ያቀረባችሁት ተባረኩ የሚገርመው ሁልግዜ የፈረጅ አሪፍ የአገር ነገር የማይጠቅም አርገን ነው የምንወስደው ግን አገራችን ምን ያህል አብታም እንደሆች ነዉ ያሳያችሁት🎉🎉 በነገራችን ላይ ለ30 ዓመት በውጭ ስኖር ከናችሁር ነግር ስለምጠቀም በጣም ጤነን ፈቴ ሁልግዜ ጥርት ያል ለስላሳና ልጅ ፊት ያልው ነው ምክንያቱም የፈረጅ ነገር አልጠቀምም ፍውንዴሽ የሚባል ነገር በቤቴ የልም እኔ ቤት ያለው ግልስርን እና ሆይል አመንድ ነው የምጠቀመው በሳምንት ውስጥ የቡናስካር እስክራጵ መጠቀም ጥሩ ነዉ ለፊታችን ለግላ ጭምር
እግዛብሔር ይመሥገን ጠናይሥጥልን የቶ ግርማልጅ ❤❤❤ ዛሬደም ይመብረሐንን ትለያለሸ እመብረሐን ትጠብቅሸ
እኔ በጣም የገረመኝ የህዝባችን አስተሳሰብ ምነው ጠማማ ሆነ እንዴ ልብስ እኮ የተለያየ የሀገራችን ባህሎች አለባበስ ነው ቲጂ የነሱን ልብስ ስለለበሰች እስላም ሆነች ማለት አደለም እስላምና ክርስቲያን በፍቅር መኖራችን ያሳያል አንድ ጊዜ ስለ ሞሪናጋ ሳነብ ሞሪናጋ ሲዘጋጅ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ምክንያቱም ቅጠሉ ነው እንጂ መሀል ያለው እንጨቱ በጣም ለጤና አደገኛ እንደሆነ ነው የሚገልፀው በተለይ ለጉበት አደገኛ ነው ራህማ ስታዘጋጂ ቅጠሉን ነው ወይ የምታዘጋጅው በጣም አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ነው ያቀረበችልን!!
Yes you are right Moringa is very good 👍 it can be dangerously bad too , i know a lots of Moringa benefits a lots for so many years , and I even have the Moringa tree in my house for over 18 years , so be cautious with mixing the seeds and the other parts of the tree, specially pregnant women and people take prescribed medication!!
ሁሌ ነው የምወስደው ብለሻል፡ ታድያ የተከበርሽ ፡ ብዚህ መስኮት ቪዱዮ ነው የይሽ ነው፡ ክብደት ያለሽ መሰለኝና፡ ለምንድር ነው
ክብደትሽን የማትቀንሽ? ኣመሰግናለሁ።
ውዴ እኔ 115kgነበረኩ አሁን በጣም ቀንሻለሁ ኢንሻአላህ በደንብ እቀንሳለሁ🙏🙏🙏🙏
እንዲህ ንገራቸው ጭቃ ጭንቅላት ያላቸው ራቆት ከመሄድ እንዲህ ያማር ልብስ ቢለብሰው ትርፉ ውበት ነው
ድሪአ መልበስ የእስለም ብቻአይደለም ማንኛዉም ኢትዮጵያን የሚለብሰዉ ነዉ አታካብጂ
TG በጣም አምሮብሻል በድሪያው❤️❤️❤️:: ብዙዎቹ ስላማረብሽ ቀኑ --- የሙስሊም አለባበስ እያሉ:: ይህ አለባበስ የማርያምም ጭምር ነው አለማወቅ እንጂ!
ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ድርያ አለበሰችም የማታውቂውን አትቀባጥሪ
@@janetmascake6727 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@MM-ld4gc ጎበዝ👍👍👍👍
ትጀንና እራህሚን እናበረታታችው ያመጡት ግባት በጣም ጥቅም አለው እኛ በውጩ አለም በውድ ዋጋ ነው ገዝተን የምንጠቀመው
እናመሰግናለን ቲጂዬ አላስቀመጠንም የሚሉት
1 ምግብ በብዛት የሚመገቡ 2 ውሃ የማይጠጡ ናቸው በምግብ ላይም ባይጠጣ ጥሩ ነው
ድሬ እኮ ሁሉም ይለብሳል ምነካችሁ ቲጂ ረሃማም አምሮባቸዋል ኑሩልን ሰልኳን አሰቀምጭልን
ቲጅዬ ሰባ ነግስት ሳይሆን ሰባሰገል ነው የሚባሉት መፅሐፍ ቅዱስንን አንብቢው አድናቂሽ❤
ቲጂዬ እናመሰግናለን❤❤የኔ ውድ በረቺጎበዝ ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ ያሳየን ለቤተሰቦችሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉሁ አይንካሽ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ
🙏 አመሰግናለሁ
ስለ ሞሪጋ በደንብ ማስርዳት አለብሽ
ሞሪጋ የሚጠቀሙ ከመድሃኒት ነፃ የሆኑ ስውች መሆን አለበት
ለምሳሌ ደም ግፊት ፣ስኳር፣አምላህ፣ኮልስትሮል፣ ኖሮባቸው መዳኒት የሚጠቀሞ ስወች በጭራሽ ዶ/ር ሳያማክሩ መውስስ የለባቸው
ጥቁር አዝሙድ ግን ሁሉም ስው መጠቀም ይችላል ብለዋል ውዱ ነብያችን ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወስለም
በዛ ላይ መጠኑ ከ10ግራም ነው የሚባለው 1የሾርባ ማንኪያ 100 ግራም እየወሰደች የታመመች ልጅ አለች❤❤❤
አርባምጭ ህዝብ ሞሪጋ ምግባቸው ነው ምን ሆኑ🤔🤔🤔🤔
ቲጂዬ አላህ ያክብሪሽ አንች ቅንጆ የሴት ጀግና ነሽ
አያቶቻችን ቂቤ የሚያነጥሩ በመቅመቆ ነበር መልኩ በጣም ያምራል አሁን እኛ ሻይ እንጠጣለን በጣም ጤናማ ነው::
ሰባ ነገሥት ሳይሆን ለጌታ የእጅ መንሻ ያቀረቡት ሰባ ሰገል ናቸው
TG በጣም አምሮብሽል ❤
አመሰግናለሁ ልጆቼ !!
የተዋሀዶ ልጆች ሙስሊም ቤት ስትሄዱ የሙስሊሞችን አለባበስ መልበስ ግዴታ አይደለም እነሱም የእኛን አለባበስ ካለበሳችሁ እንዳትመጡ አላሉም እነሱ እኛጋ ሲመጡ የራሳቸውን የባህል አለባበስ ለብሰው ነው የሚመጡት አያስመስሉም ሀይማኖታቸውን አክባሪዎች ናቸዉ የተዋሀዶ ልጆች ልቦና ይኑራችሁ አታስመስሉ ቲጂ ከአንቺ ጭምር
Tikkl , yeh orthodox betam yekerwal zembelo mashekabet yewodal, menmelut new endmuslem melbez??????? Meskel aderog meteta, mechefer ye orthodox emenet teketay new dedeboch😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አጉል አስመሳይነት ነው::
ስታሽቃብጥነው አለባበስሽን አታስተካኪም
ኧረ እባካችሁ ተዉ ፍልስፍናችሁን!
ድርአ በየቤታችን እንለብስ የለ? ማነው ለሙስሊሞች ብቻ ነው ያለው?? ይልቅየው አፋችሁንና ልባችሁን አጥሩ እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገው ባህልን መጠበቅ ሣይሆን መልካምነትን ብቻ ነው የሚፈልገው እዛ ላይ በርቱ! ትዕግስት የሚዲያ ሰው እንደመሆኗ እንግዶቿን የማስተናገድ አንዱ ተግባሯ ባህላቸውን ማክበር ነውና እረፉ ነገር አትጠምዝዙ!!
አሽቃባጮችኮ ናቸው እነዚህ ልወደድ ባይ የበዛበት አይ ተዋህዶ ሀይማኖቴ 😡
ማሻ አላህ አለባበስ
እርዝቅሽን አላህ በረካ ያድርግልሽ በሀቅ መነገድሽ ሸሪአ የሚያበረታታው
እሠመሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ያሳያችሁን🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ነዉ የምታምሩት ከነቤቱ
ቲጅየ ጸጉርሽም ቢገለጥ ችግር የለውም ፈታ በይ ❤❤❤♦
Ega megezaw aysram.
ቲጂዬ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ ወደ ጥንቱ እንመለስ ወገን ❤❤🌸 🌸 እህቴ በርቺ ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ እንዳልሽ ይሁንልሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
አመሰግናለሁ እህቴ❤🙏🙏
ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤
አላሁ አኩበር ማነው አዛን የሰማ
ቲጅ ፍልቅልቆ. አምሮብሻል
ስላምሽ ይብዛ ትግስትየ እኔ ለመጠየቅ የምፈልገው የሰናፍጭ ዘይት አለ ካለስ እንዴት ውይም በምን አይነት መጠቀም ይቻላል ቢበላስ ቢበስልስ እንዴት ምን ጥቅምና ጉዳት እንዳለው አብራሪልን እባክሽ ትግየ❤
remeye yenanat berche ....Kzeh belay adgshe mayt enflgalen ... Ishallah
እውነትሽም ነው ከርቤው ሰሞኑ ማህፅኔ አሞኝ ዘፍዝፌ ስታጠብ ተሻለኝ እብድ አድርጎኝ ነበር በትኩስ ውሃ እንጂ በቀዝቃዛ ውሃ አይሟሟም በአረብኛ ሞር ነው የሚባለው በትንሽ በትኩስ ውሃ ተዘፍዝፎ እንደ ክሬም ይሆናል ለመቅባት ቆንጆ ነው
Amor de pessoa Deus abençoe ❤
የትነዉየሚገኘዉ
Rimye yene jegna
የት ነው የምናገኘው።
❤betekekele
ራህማ ሂጃብሽን አስተካክይ አላህ ያግዝሽ በርቺ
ቲጂ። please አደራሻዋ የት ነው???
ራሐማ የሞሪጋ ዘይቱንም የከርቤውንም የጥቁር አዝሙዱንም ዋጋቸውን ላኪልኝ አደራ
ትግስትዬ ሞሪንጋ ፍሬውን( ቅጠሉን) በደንብ ብታሳዩን ጥሩ ነበር ከተቻለ☺️
If you have thyroid and blood pressure please don't take moringa powder. please before you take moringa go to Google ask doctor.i ask doctor he mentioned thyroid and blood pressure not allowed to take please and also it gain weight it means if you want loose weight don't take.
I didn’t know, moringa have said
🛑ከ 2 ግባቶች በስተቀር ሆሉንም እጠቀማለሆ ወሳኞ #ዋጋው እና #ጥራቶ ነው ። እሱ ከተስተካከለ የ ሀገሪን ምርት ምርጫይ ይሆናል
Tigi ebakeshe aderashawan
ማቴርያል
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
Tamralachu turu new ❤
በምን ሚዲያ ነውየማገኛት
Where can I I get her her website?
እስኪ ዛፉን አሳዩኝ
ይሔ ሁሉ የሀገራችን ምርት ከሆነ ስራሽ ገዝተን ለመጠቀም የት ነው ይምናገኘው
እኔ ያለውበት ሀገር ፓውደሩን ነው የምገዛው ምንም አይመርም በሙቅ ውሃ እንደሻይ በጥብጪ የምጠጣው
Silk please Tgiye?
ትጅየ የሞሪንጋ ዱቄቱስ በሱ መልክ መውሰድ ይቻላል ወይ
ሳስበዉ አቅለሸለሸኝ መምረር ሳይሆን ሽታዉ እራሱ ከባድ
😂😂ቲጂ
ማነው ድሪአ የሙስሊም ነው ያለው😂😂😂😂 እረ ሼም የድሬዎቹ እዳይሰማችሁ
ይህ አለባበሰ የሁሉም ነው ደግሞ መሸፋፈንኮ የኛም ሀይማኖት ይፈቅዳል ይፈቅዳል ብቻ ሳይሆን ያዛልም
ይህ የሙሰሊም አለባበሰ ነው????ፀጉር አየታየ አንገት ላይ መህተብ እያለ ??????ድሪያን የሙሰሊም ብቻ ያደረገው ማነው?ሙቀት ሀገር ብቅ ያለ ያውቀዋል።
ማነው ያቸያርገው
@@Melkeussen😂በዚህም ልትጣሉ ነው❓ፈቅደንላችኃል ድሪያውንም ማህተምዋንም ልጅትዋንም ውሰዱዋት መቼም አታፍሩ
@@eyea7297😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
Hi Tg qonjo , Thanks for sharing ❤❤❤
Tigesha, your makeup it looks ,not your tone , maybe its a bit too much 😊
ምንም አልተቀባሁምኮ
Yes I agree
😂😂 yeset leboch
lekba mantryam yehonal.....Mkmko
እረሰባሰገል እንጂ ሰበአ ነገስት አይባልም
Bemin new yemetigegniwu seleki kutir asekemechelen tig
😂😂😂❤
KITELU ENDAT ENDMITETA GILTS ARGILEGN
እኔ የሚገርመኝ የተዋህዶ ልጆች አንዳንዶችሁ ወደ ሚስሊም ቤት ስትሄዱ የነሱን አለባበስ ለብሳችሁ የምትሄዱት በሀይማኖታችን የተከለከለ ነው አረ ተው በፈጠራችሁ እነሱ ወደኛ ሲመጡ የኛን አለባበስ አይለብሱም
ተዋህዶ ተራቆቱ ይላል እንደ ?? ቤተክርስቲያን ብቻ ነው እንደ አምላክ የሚከበረው
ትገርማላቹ ጡትዋንና ቂጥዋን ገልብጣ እንድትሔድ ነው የፈለግሽው ኦርቶዶክስም ተሸፈኑ ነው የሚለው የማርያም ስእል ተሸፋፍና ነው ወይስ ተገላልጣ ነው አንችው መልሽው
የናተአለባበስ ምንአይነት ነው ሱሪ ነው እምትለብሱት ያንደሞ አልተፈቀደልንም ቲጅግን በሀይማኖቷ የተከለከለ አለበሰችም የሙስሊም ልብስ ብቻ የተየ አይደለም
ጎበዝ ናቼው ሐይማኖታቼውን እያስከሩነው የኛዎቹ ግን ሐይማኖቱዋን ንቃነው እምትኖርው ድርቱን ገልብጫ እብርቱዋን ገልብጣንዉ እምትኖርው ❤❤😢
አለማወቅሽ. መፀሀፍ. ቅዱስን. አታነቡም. እጅ. ሴት ልጅ. እድለብስ. ታዛችሆል. እኳ. እህቴ. እብርት. እና ታፋ. አሳዩ. አይልም
ቲጂዬዬዬ
ወዬዬዬዬ❤
ቲጂ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር እንድናደርግ በትህትና ጠይቂን እንጂ አትዘዥን ገንዘቡን የምታካፍይን ይመስል።😂
ቲጂየ እረ ውስጥ እግርሽን አታሳይን😂
አላዘዝኩም አስታወስኩኝጂ❤ እግሬን መታየቱን አላየሁም
@tigistgirma2565 @tigistgirma2565 ቲጂየ አመሰግናለሁ መልእክቴን ስላየሽልኝ። ላስተዋወቅሽን ጠቃሚ ነገር ምስጋናየን አለማቅረቤን ያየሁት አሁን ነው። ይቅርታ። እግዚአብሔር ይስጥሽ። የእህታችን ትህትናና እውነተኛነት ከፊትዋም ይነበባል። አንቺንም ስለምናምንሽ ባንቺ የመጣ ሁሉ ታማኝ ነው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ ሀገሬ ስመጣ እሞክረዋለሁ።
ቲጂ ግን ለምንድነው ስታወሪ እምትቸኩይው
ተፈጥሮዬ ነው ለምን አትረዱኝም
እኔ ግን ምንም አያሰቀመጠኝም አልሳራልኝም ማለትነው
Dirya melbes Muslim mehon tilki sitota new le Hulu m Ayisetim allah le wededew new
ስልክ ቁጥር ይፃፍልን
ጽፊያለሁ
Ledegemew muselim bet yeged endi kaltelebese ayekadem enda ? Beka normal lemen atehonum bettam metegeremu sw rasun mehon alebet weshetam atehunu
ስናመል ምንድን ነው አትለፉኝ
ቀረፋ
Qarafa
ግርፋማለትነው"ውደ
@ssds463 አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰
Tgi yebahel medanet qemami honsh Ende
Qebe tantibetalchi enat garochi ale
ሳወዲህ ትልካለች ትጂዬ❤❤
ሰአዋዲ በዋዲ ሀበሻ ሱቅ አለላቹሁ
አድራሻዋ የት ነወ ቲጅዬ
ስልኳን ጽፊያለሁኮ
Yena tehute tiji
ክብደት ለመቀነስ ለምን እናንተ አልቀነሳችሁም?
ውዴ እኔ 115ኪሎ ነበረኩ rim organic ቲክቶክ ላይ ገብተሽ እይ ብዙ ኪሎ ቀንሼ ነው ኢንሻአላህ በደንብ እቀንሳለሁ 🙏🙏🙏🙏
ሞሪንጋ ያስቀምጣል መጠጣትየፈለጋችሁት ለምንድነው ?ምን እንዲያደርግ ነው ?
ሞሪንጋ አርባምጭ አካባቢ ብዞዎቹ ይጠቀማሉ ፀጉራቸው የሚታይ ነው ረጅም አይደለም
ድሪያ ማን ለሙስሊም አደረገው
እረእኔ የገዛሁት ከርቤ 5500 ብር ነው አድራሻሽን
ሽብ ለባለ ትዳሮች በጣም ጥቅም አለው ብዙም ሞሮኮወች ይጠቀሙታል
አዎ በጣም ነው ጥቅም ያለው
በንግሊዘኘ አቅርቡት እባካችሁ
1gna negn tigiyewa
ክብደታችሁ የታለ የቀነሰው
አንድ አንድ ክርስቲያን ኮማቾች ልታፍሩ ይገባል ማሪያም ይህን ብሰማ ምን ትላቹ ይሆን
ይች ሴትዮ ግን ምንአይነት አስመሳይ ናት የገንዘብ ፍቅርሽን ቀንሽ ሙስሊም ጋር ስትሄድ ሙስሊም ትሆናለች ኦርቶዶክስ ጋር ስትሄድ ኦርቶዶክስትሆናለች ዘፋኞች ጋር ስትሄድ ዘፋኝ ትሆናለች በገንዘብ ማንነትን መሸጥ እንዴት ያስጠላል አሁን ደግሞ ሙስሊም ሆና ቁጭ አለች
አመሰግናለሁ🙏
በአለባበሷ ነው የምትገምቷት ይሄ ማናችንም እንለብሰዋለን እኮ ደግሞ አርቲስት ናት ግን ክርስቲያን ናት።
ሀይማኖትን መሸቀጫ አረጉት በራስ መኩራት ቆንጆ ነው ያገር ባህል ልብስ ለብሶ መሄድ ይቻላል እነሱ የባህልም የሀይማኖትም ልብሳቸው የአረብ ነው ክርስቲያን ፀጉርን መግለጥ ሀጢያት ነው ተብሎ አልተፃፈም ዋናውልብን ከክፉ ሀሳብ ከክፉ ድርጊትመከልከል ነው ፈጣሪ የሚወደው ብዬ የማስበው ከተሳሳትኩ እረሙኝ🙏
እቺማ እመቤቴ እመቤቴ ስትል አማኝ ትመስላለች አስመሳይ አትሁኚ ሁሉን ወዲያው ማቆላመጥ ማሬ ሆዴ የኔ ቆንጆ.... አስተካክይ
ልብሱን መልበስ ፈልጋችሁ ነው ወይስ እስላም ለመምሰል ገንዘብ መልቀሚያ?👹👺👹
እነሱ እኮ ክርስትያን ጋር ሲሄዱ አውልቀው አይሄዱም
Kerestina rakut mehed new?
የኦርቶዶክስ ልጆች ስታሽቃብጡ በልክ አርጉት ሙስሊሞች ክርስቲያን ጋር ሲኤዱ እራሳቸውን ሆነው ነው እጅ ለአቺ ብለው ነጠላ ተጀብና አትመጣም😒😒😒
እሙስሊም እህቶቻችን ጨዋዎች ናቸው እምነታቸውን ያከብራሉ የኦርቶዶክስ ልጆች አሽቃባጮች ናቸው ምክንያቱም ከመጀመሪያው እምነት ሳይሆን ቲፎዞ ነው ያላቸው እምነታቸው ሳቃቸው ውሸታም ናቸው
የኦርቶዶክሥ አምነት ተከታዮች ሁልግዜ ሀይማኖታችሁን እንዳረከሣችሁ ነው የናንተ ሀይማኖት ራቁት ሂዱ ነው እንዴ የሚለው ምድረ ደነዝ
Anchi ye dereg lekemekami 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
እንቺ ብሎ እቅርብ እንትን የማናይበት የት እንሂድ
እኔ የሚገርመኝ ኢች ሴት አንዴ ቤተክርስቲያን መድርክ ላይ መምህር መምህር ዘማሪ ዘማሪ ያቻውታታል ሙስሊም ጋር ስትሄድ ሙስሊም ያቻውታታል ከየትኛው ወገን ናት ለመሆኑ ምንም መንፈስአዊ መርህ የሌላት ልሳ ቢዝነስ የኛ ሃይማኖት መቀለጃ ይሁን😡😡😡