"መልቀቅ እፈልጋለሁ" አትሌቲኮ ድርድር ሲጀምር፣ አርሰናል በአንክሮ እየተከታተለ ነው | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Комментарии • 28

  • @Abichu_Alem
    @Abichu_Alem Месяц назад +7

    መንሱሬ እኔ እንኳን አልባሬዝ ያን ያህል የርሴናልን ክፍተት ይሸፍናል ብየ አላስብም ዋጋውም ተወዷል

    • @KirubelGetaneh
      @KirubelGetaneh Месяц назад

      የ arsenal ን ክፍተት አጥቂ ነው የሚሞላው ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች የሆነ ያልታያቹ ነገር አለ
      Aresenal ቤት ሁሉም goal agebi nw..
      Yebudenun mizan be ateki sayehon beleloch botawoch nw mistekakelew
      Esun degmo eyeshefenw nw arteta

    • @kamilali4501
      @kamilali4501 Месяц назад

      አልቫሬዝ በጣም ጥራት ያለው ተጫዋች ነው። 70 ሚሊዮን ፓውንድ ጥሩ ዋጋ ነው ብዙ ክለቦች ክለቦች የPSR ስጋት ስላለባቸው ነው። ልጁ የዋንጫ ስኬት የሚያመጣ ተጫዋች ነው። ለምሳሌ የአለም ዋንጫ ኮፓ አሜሪካ ሻንኘየንስ ሊግ ኤፍ ኤ ካፕ ኘሪምየር ሊግ ዋንጫ በልቷል። የልጁ አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ብዙ ፈላጊዎች አሉት። የልጁ ጥራት እኛ ከምናስበው በላይ ነው።

  • @HabomHabitom-si9bc
    @HabomHabitom-si9bc Месяц назад +1

    ልጅ ውሳኔው ትክክል ነው ምርጥ አቆም ላይ ነው

  • @user-oq2qd8lh7i
    @user-oq2qd8lh7i Месяц назад +2

    Alvarez to arsenal HERE WE GO ! ❤

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад +3

    ለዲያጎ ሲሞኒ አትሌቲኮ ማድሪድ ቢፈርም ይሻለዋል አርሰናል መግዛት ከፈለገ ግን ገንዘብ ችግር አይሆንም::

  • @yitbarekilala3715
    @yitbarekilala3715 Месяц назад +2

    Arsenal ሄዶ ዋንጫ መብላት ያቆማል ብዬ አላስብም እና የተሻለ ቦታ የሚሄድ ይመስለኛል ባርሳ አለመሞከሩ ይገርመኛል።

  • @hunatube791
    @hunatube791 Месяц назад +1

    mensure sport specialist

  • @addisegirmye3208
    @addisegirmye3208 Месяц назад +1

    ጥሩ ነው አርሴ ጋር ቢጠማ

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 Месяц назад

    መንሱሬ አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱ አቤት ትንታኔ አቦ ይማችህ ወንድሜ በርታ ጁሊየን አልቯሬስ አርሴናል ብገባ ደስ ይለኝ ነበር

    • @AbdlkerimTemam
      @AbdlkerimTemam Месяц назад

      ማንን ነው አሰላሙ አለይኩም የምትለው? ያመሃል እንዴ? መንሱር እኮ ቤንጤነው

  • @Seya-b9h
    @Seya-b9h Месяц назад

    መንሱሬ አልቫሬዝ ዋጋው ከቀነሰና አርሰናል ከፈረመ የአርሰናል የአጥቂ ክፍተት 90% ይሸፍናል ብዬ አስባለሁ ሰላማቹ ይብዛ ሰይድ ነኝ ከቡልቡላ

  • @MuradFikir
    @MuradFikir Месяц назад

    አርሰናል አልቫሬዝ ቢያገኝ ለክለቡ ብዙ ኳሊቲ ሚጨምር ልጅ ነው ዋጋውም እነደ ኳሊቲዉ ውድ አልመሰለኝም

  • @Mrbeanprofessionals
    @Mrbeanprofessionals Месяц назад

    Arsenal ሁለም የስት ተጫዋቾች እንደ ቀና ነው ምኖረዉ 100ግዜ ብቀናም አይሳካለትም መቸም

  • @yotormedia9002
    @yotormedia9002 Месяц назад

    They (man city and ATM) reach agreement with 81 millions pound (95 millions Euro) to sign Julian Alvarez

  • @eyovaMan-fd1oz
    @eyovaMan-fd1oz Месяц назад

    Mesur ant lene yemer liyu neh hule adamthalhu akem aleh ayezoh....ooooooo migrem akerareb nw

  • @user-rd4mz5jo1b
    @user-rd4mz5jo1b Месяц назад

    Mensur eski. Zim bileh sitokifir atwal akerarebihn artistic adregew. Take lesson from alazar asgedom And fikir yilkal

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 Месяц назад

    A WORLD CHAMPION TO ARSENAL..

  • @user-uw1oj9xy3q
    @user-uw1oj9xy3q Месяц назад

    የትባህ ነው ምለቀው ምርሙጣ

  • @etup5539
    @etup5539 Месяц назад

    Haland ቢጎዳ city, 9 ቁጥር የለውም goal ምያግባ ተቻዋች ያስፍልጋል ሰለዚህ city መሸጥ የለበትም

  • @DanielHabtu-lw7cd
    @DanielHabtu-lw7cd Месяц назад

    መንሱር ኢትዮጵያዊ ነህ ስለ ስፖርት በብዙ ታቃለህ ስለ ፈሬንጆች ኩዋስ ቀን በቀን ትተነትናለህ ታጠናለህ ለምንድነው ስለ athletic ዞር ብለህ ማታየው ለምንድነው የአቅምህን ማታበረክተው

  • @NebaEtag
    @NebaEtag Месяц назад

    Mensure 20 amete nw gn eyemokerku new tiru box to box midfielder negn pls mekeregn mn ladrg atlefew betam yetekmegnal mn albat hul gize amesegneh ena yesakalign yehonal pls mensur

    • @alexargaw7167
      @alexargaw7167 Месяц назад +3

      You tube lay eko bezu ye europe technical and physical training and advice alu enesun betketatel yebelete chilotahen tashashelaleh.Egzeabher yasakaleh tenkreh sera

    • @NebaEtag
      @NebaEtag Месяц назад

      Betam amesegnalew ​@@alexargaw7167

  • @etup5539
    @etup5539 Месяц назад

    አርሰናል alvarez ገብቶ 😂🙆‍♂️chrash

  • @Mabiratuayele
    @Mabiratuayele Месяц назад

    ብመጣ የእውነት ዋንጫ የመድፈኞቹ ነበረ

  • @user-uw1oj9xy3q
    @user-uw1oj9xy3q Месяц назад

    የስራሀውን አሽባር ማይስራውን ወንጀል እመን ከዛ በሆላ ነው እኔ ጋ ምታወራ በቀሜ ገለሀኝ በምት ታስፈራራኛለህ እንድ አጭበርባሪ