Hi Bire, I used to play with Yamaha acuistic F370 guitar which has no electric pluging, of my organizations devotion team. So, would you tell me which guitar is best by sound, style, accessories, cost, availability in Addis? Thank you!
I admire your work brother keep up the good work. And if you have an email to contact you please display it. I would really love to talk to you God bless you and your Family
በጣም ደስ የሚል አስተምሮ ነው አባቴ በርታልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አንቺ ሆዮ! ፎርሙላው ይሄ ነው። 1-2-6-7-10-13 ይሄን ቁጥር ከየትኛውም ፊደል ላይ በመነሳት በምትፈልጉት ቁልፍ መጫወት ትቻላላችሁ አንቺ ሆዮ በ C ቁልፍ (C Major ) በላይኛው ፎርሙላ በመጠቀም ይሄ ይሆናል C-Db -F-Gb -A-C ይሆናል ማለት ነው ። ለምሳሌ ወንድማችን በአንቺ ሆዩ B ቁልፍ (B major ) ነው እያስተማረን ያለው ፣ይሄን አንቺ ሆዮ ወደ B ቁልፍ (B major ) ለመለወጥ ቀላል ነው ፣ የላይኛውን ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ እስቲ አብረን እንመልከተው ፣ አንቺ ሆዮ በ B ቁልፍ ፣ ቁጥሩን ስናስገባው ይሄን ድርድር (Scale ) ይሰጠናል B -C -E-F---#G- B ይሰጠናል ማለት ነው። 1(B) 2(C) 6(E) 7 (F) 10 (#G) 13 B የፎርሙላው የመጀመሪያ ቁጥር 1 ቁጥር እና የመጨረሻው 13 ቁጥር አንድ ናቸው ። በB jemerachu , be B slemtCehersu malet new ;; ከላይ የሰጠኋችሁ ፎርሙላ ለአንቺ ሆዮ ብቻ ነው የሚረዳው ። ለባቲ ፣ ለአንባሰል ፣ለትዝታ የራሳቸው ቁጥር ፎርሙላ አላቸው ። በመጨረሻ ይሄን ቢዲዮ የሰራው ሰው አመሰግናለሁ ፣ ጊዜን ሰውቶ ማስተማር ቀላል አይደለምና ።
Love all of your intros to your teaching especially the little bird! Thank you for all of your free classes. I love them all
ቅላጼ ፈጥሮ መጫወትም አሳየን
You are the best one bire 10Q. Music is no have end amazing
ሰላም ብሬ ቀናነትህ የሚገርም ነው በጣም አመሰግናለው ብዙ የማላውቃቸውን ነገሮች አግኝቻለው አንዳንድ ነገሮች ልጠይቅህ የምፈልጋቸው ነገሮች አሉ የመጀመሪያው ጥያቄ ኮርድ ስንጠቀም የምናርፍበትን ኪ ኮርድ እንይዛለን ብለሀል አሁን ባለፈው ደሞ የምናርፍበትን ኪ ኮርድ ስንይዝ አያምርም ብለሀል ሌላው ጥያቄ ደሞ በ flstudio ,cubase,reason software ላይ ተጠቅመን bass beat ሰርተን መጫወት እንችላለን በሚዲ ኪቦርድ ምክንያቱም እኔ የኔ ኪቦርድ sequencer የለውም beat bass ለማይቀዳ ኪቦርድ እና አገርኛ beat አሰራር ብታሳየን ደስ ይለናል ጌታ ይባርክ አመሠግናለው
ትችላለህ በምታርበት key, ብትጫወት ነገር ግን በአሁን ጊዜ harmonical chord ተመራጭ ናቸው
Very education thank you
God bless you more brother
Bereyeeeeeeeeeeeeeeeeeee my favorite bro
God bless uuuuuuuuuuu
Wow yemigerm tmhrt tebarek
Love it. I want to lear how to play.
How can i find chord for other like c# for anchihoyelene
hi Bire Koy Bati,Anchehoye Ena Ambasel Minor Scale Alachew Ende?
Hi Bire, I used to play with Yamaha acuistic F370 guitar which has no electric pluging, of my organizations devotion team. So, would you tell me which guitar is best by sound, style, accessories, cost, availability in Addis? Thank you!
Bire gerami nw
bire betam new yemiwedih, yemitastemirew hulum temechitognal betam ameseginalehugn. ande endititebabiren yemiteyikehu(chordn bemeyaz channel{rythm1,rythm2,bass matifat} endet metekem endemichal bitasayen
hi bire tebarek thank you
Hi bire be "c" bemijemirew video bitsera arif nw biye asibalew
very proud thank you bro
በአጭሩ ደሞ አንቺ ሆዬን ለማግኘት ከዲያ ቶኒክ እስኬል ላይ 3and7 በማውጣት 2and5 በግማሽ መቀነስ እናገኛለን
wereb beat አሰራር አሳየን
Wow, nice.
God bless you
no.1 bire
thank you brother
thanks
I admire your work brother keep up the good work. And if you have an email to contact you please display it. I would really love to talk to you God bless you and your Family
አንቺ ሆዬ ለኔ pino
ኮርድ ለመጫወት ስራ ፣ ረዘም ያለ ልምድ ይጠይቃል ! ስለ ኦግመንትድ ፣ ዲሚኒሽድ ፣ማጄር ማይነር ኮርድ በሚል ናላችሁ ከሚዞር። በተለይ ዘግይቶ ለጀመረ ፣ በራሱ ጥረት መማር የሚፈልግ፣ ሚስቱን ብቻ ለማዝናናት ለሚፈልግ ለማጅ ፣ ይሄ አይነቱ ላይ ጊዜ ማጥፋቱ አስፈልጊ አይመስለኛም። መፍትሄው ታዲያ ምንድነው ካላችሁ ፣ መፍትሄው ቴክኖሎጂን መጠቀም ግድ ይላል ፣ ግራ እጃችንን ለቴክኖሎጂ እርዳታ መስጠት ነው ። በግራ በኩል ማጀቢያ አለ ፣ ያን በመጫን ፣ በቀኝ ስንጫወት የምናርፍባቸውን የመጨረሻ ፊደሎች በአንድ ጣታችን ብቻ በግራ በመንካት ፣ ኮርዶቹን አሟልቶ እንዲጫወትልን ማድረግ እንችላለን። ብዙ ሰው ፒያኖ ለመጫወት ተስፋ የሚቆርጠው የትምህርቱ ዝባዝንኬ መብዛቱ ነው። ይሄ በ ጠዋት ጀምረው በትምህርት ለታነጹ የሚሆን ብቻ ነው። ግን ላርስ ለመሆን አልፎም ለጋደኛ ለማዝናናት ግን አጭር መንገዱ ይሄ ብቻ ነው።
Tebrek
familie enenim subscribe adirgugn and like eyayehulachu new yenanten
Batam.tamachitonal.tabarak.bizu.ewuqati.agitanal