ፊልም ነው ወይስ እውነት? መጨረሻ የሌለው መተላለቅ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 553

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 2 месяца назад +85

    እደዉ የአማራን ፋኖ ምን አምሳያ ይሆን የሚገኝለት የእዉነት አምላክ ከናተ ጋር ይሁን 💔💔💔💔💪💪💪💪

  • @HdyHxhhhd
    @HdyHxhhhd Месяц назад +11

    የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 2 месяца назад +15

    በእውነት ክብር ይገባቸዋል በርቱልን እና ጀግናው ወንድማችንን ፈጣሪ በፍጥነት ያሽልልን እና ለጀግናዋ ፋኒት ቃል የለኝም ዋው አንበሳ ናት ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @MadinahMadinah-vn9nm
    @MadinahMadinah-vn9nm 2 месяца назад +9

    ቃል የለኝም አላህ ይጠብቃችሁ ወድሜ አተንም አላህ ያሽርህ እህቴ አችንም አላህ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ

  • @K.T-mj9mj
    @K.T-mj9mj 2 месяца назад +46

    ማርያምን እናት ወልዳለች የጣይቱ ልጅ ኑሪልን

  • @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ

    የሀገራችነን ተሳየ ያሳያችሁ/ያሳየን😢😢😢እግዚአብሔር ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 2 месяца назад +78

    ይች ጀግና ከአሁኑ መአረግ ያስፈልጋታል ዋዉ ድግል ማርያም ትጠብቅሽ እሕቴ ደሜ

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 2 месяца назад +2

      የሚጠብቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው መልአክቱን ልኮ ለውጥ ያስፈልጋል እውቀት ጨምሩ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 месяца назад

      ​​@@jjyisak1575ye sheremuta lij sheremuta manabah asetemariy aderegeh...tinebansa

    • @Homelander66-y1q
      @Homelander66-y1q 2 месяца назад

      mno new jegna echi degmo 😂😂 tornet jegna ayereghm man tru neger le alem sra

  • @nurutdghj8985
    @nurutdghj8985 2 месяца назад +13

    የኔ ጀግና አማራዎ በጣም አደቅሻለሁ ወላሂ ትለያለሽ ሽ አመት ኑሩልን የኔ ፋኖወች❤❤❤❤

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 2 месяца назад +20

    ጀግና መቸም አንችን የማያደንቅ ንፋግነው ያንች መስዋት መቸም ከልብ አይጠፋም❤❤❤

  • @HsAh-u6p
    @HsAh-u6p 2 месяца назад +81

    ይች ጀግና ማእረግ ይሰጣት የምትሉ

    • @ermiastesf7298
      @ermiastesf7298 2 месяца назад +3

      ውትድርና ለማእረግ ነው እንዴ? ዲይደብ ለማእረግ የሚታገሉ ሰዎች አላማ ቢሶች ናቸው

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 2 месяца назад +1

      በማንኛዉም ዘርፍማረግ ያስፈልጋል ሞኞ

    • @teshomegebremeskel4492
      @teshomegebremeskel4492 2 месяца назад +2

      Kkkkkማአርግ በእጅ ብልጫ ነው?

    • @MesfenMesfen-h7c
      @MesfenMesfen-h7c 2 месяца назад

      የቡታጅራወች ድራማ አረግሽዉዴ ማእረግ ይሰጣት ምናምን እምትይዉ ይሄኮ ዉትድርና ነዉ ይሄን እሚወስኑት እነሱ ናቸዉ

    • @IesanSndaw
      @IesanSndaw Месяц назад

      ይሰጣት

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 2 месяца назад +35

    አይ ጀግና ሴት!!!! እናት ወልዳለች!!! የአማራ መሐጸን ይለምልም!!!!!

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 2 месяца назад +18

    ይህ ሁሉ መሰዋእት ለኔ ነዉ😢😢😢 ግሩምነዉ የኔወርቅ ደሞ ስታምር❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰🥰❤❤🥰❤🥰

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 2 месяца назад +10

    ትንሳኤሽን ያሳየን ያሳየን ውዲቷ ኢትዮጵያ ፤
    ሀገረ እግዚአብሔር ትንሳኤሽን ያሳየን።

  • @abnet9461
    @abnet9461 2 месяца назад +36

    ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያንቺን ጀግንነት በቃላት መግለፅ ይከብደኛል

    • @SemiraYseuf
      @SemiraYseuf Месяц назад

      ወላሂ❤አማራነቴ

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 2 месяца назад +22

    ድል ለፋኖ ድል ለጭቁኑ ላማራ ሕዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetteklu7300
    @genetteklu7300 2 месяца назад +46

    እያንዳንድ ያሳለፋችሁትን ዝርዝር መረጃ እየሰጣችሁ ነዉ ይህ ቃለ ምልልስ ከድል በሗላ ቢሆን ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም የሰይጣን ቅስም ይሰበር አሜን

    • @Dwr158
      @Dwr158 2 месяца назад

      ጥንብ በውሸት ተረት ሸፍጁ። አጋሰስ።

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад +2

      እስዋን ያዬ በየመደሩ ሚያውደለድል ወድ ከስዋተምሮ ትግሉን እዲቀላቀል ይጠቅማል እሽ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад +2

      ​@@Dwr158ምርኮኛው በስድብ ድግሪነውየተመርቅህ 😂😂😂😂

    • @ፍኖሚድያ-ፀ5ከ
      @ፍኖሚድያ-ፀ5ከ 2 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Meheretu
      @Meheretu 2 месяца назад +1

      እውነት ነው መቆም አለበት

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 2 месяца назад +10

    አማራየ 😢😢😢😢 ቀን ወቶልኝ ማየት ናፍቀኝ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ ፎኖ እህቴ ወላሂ ጀግና ነሽ 😢😢😢❤❤

  • @teddy777
    @teddy777 2 месяца назад +5

    የኛ አንበሳ እደሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሸ የልኡል እግዚቢሔረ እረዳታ አይለሸ አሜን❤

  • @yerasew1
    @yerasew1 2 месяца назад +8

    ድል ለፋኒት መቅደስ፣ ለቆስልከው መምህር እና ለመላው ፋኖ። የሁሉም ፋኖ ገድል ተሰንዶ በታሪክ በአግባቡ የሚወሳበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም💪

  • @Jhoni-n7m
    @Jhoni-n7m 2 месяца назад +3

    ምንም የምለዉ የለኝም ለአንች ምን ልበል ቃላት አጠረኝ በምን ልግለጽሽ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የአማራ እንቁ ጀግና ልጅ ነሽ የኔ ዉድ እጌዚአብሔር ሁል ጊዜ ከአንችና ከትግል ጓዶችሽ ጋር ይሁን ።

  • @ዜናበረራ
    @ዜናበረራ 2 месяца назад +8

    አማራኮ ህይወት ነው ፍኖ መቅዴስን ቃል የለኝም


    ራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራኮህይወትነውፍኖመቅዴስንቃልየለኝአማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-z3o
    @EeEe-z3o 2 месяца назад +2

    ጀግና እህቴእመቤቴ ትጠብቅሽ ወድ💪💪💑💪💑💑💑💑👯💪💪💪

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 2 месяца назад +1

    የኛ ጀግኖች በርቱልን መቸም የናንተን መሰዋትነት መቸም አንረሳዉም ፋኖ መቅደስ ጀግኒት አንችን በሕይወት አግኝቸሽ ለመሸለም መድሃኒአለም ለመገናኘት ያብቃን።

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 2 месяца назад +15

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው ❤❤❤የኔ እናት ጀግንነትሽን ለመግለፅ ቃላት የለኝሽ ❤❤አማራን ነፃ ለማውጣት ያለ እድሜዋ ት፡ት ትታ ዘመተች😢😢😢😢😢😢አይይይይ ሀገሬ😢😢

  • @Muluyez
    @Muluyez Месяц назад +2

    መቅዲ የዕዉነት ቃላት አጠሁልሽ 💪💪💪💚💛❤

  • @serkalmtesfaye
    @serkalmtesfaye 2 месяца назад +8

    እምነት ያለዉ አይፈራም የኔ ጀግና😘😘😘

    • @AsnakewDube
      @AsnakewDube 2 месяца назад +1

      እውነት ጀግና አይገልፅሽም በኢትዮጵያ ታሪክ እንድህ አይነት ጀግንነት የለም የቬትንሃም ተወላጆ የነበርችዋ ሴት ወታደር የአሜርካን ወርራ በደፈጣ ውጊያ ወቅት ያሳየችው የትግል ፅናትጋር አንድነው

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 2 месяца назад +1

    አፈር ልብላላችሁ ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ሥሥቶች የኔ ጀግኖች ቃል የለኝ ለናን
    ተ የጠላት አይን ይደፈን ፈጣሪ ጥላከለ ላ ይሁናችሁ ❤❤አይዞን አማራዬ ያልፋል ውዶቸ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад +2

    ይሔ ጀግና ሕዝብ ቆርጦ ዕንደተነሣ የሚያሣየው ሥማቸውንም ማንነታቸውንም ገፃቸውንም አይሸፍኑም። ዕድሜ ይሥጣችሑ ጩኸታችንን ሥለሠማችሑን። በሐረርጌ ከሐምሣ አመታት በላይ ዕያሣደዱን ዕየጨፈጨፉን ዕያረዱን ከዛ ያመለጥን በአዲሥ አበባ በየዘመዱ ቤት ሥንንገላታ ነበር በሐገራችን። ዓማራው ዕንዲደራጀጅ ዕንዲነሣ ወትውተናል። ሠሚ ጠፍቶ ነበር። የሚረዳን አጥተን ነበር። በጎሣቸው አደራጅተዋቸው የሚያሥጨፈጭፉን የውጪ ሐይሎች ናቸው ባንዳዎችን በመላክ። የግድ ነው በጎሣ መደራጀታችሑ የተጎዳነው ያ ባለመሖኑ ነው። ዕሥቲ ዕናያለን ማን የባሠ መከራ ዕንደሚገባ? ወግተው ወግተው ነው በግድ በጎሣ ዕንድትደራጁ የደረጓችሑ። ያ ደግሞ መዳኛችሑ ነው።
    ከቀኛዝማች ዘለቀ ፈይሣ ልጅ የተላከ። ጀግናው ዘመነ ካሤን አመሥግኑልን፣ ገና ሦማሌ ድረሥ ገብተን ማን 13 ሺ አማሮች ያሏቸውን አፍነው ወሥደው አንገላተው ዕንደባርያ በነፃ አሠርተው መጨረሻ ላይ የወያኔ ሻቢያና ኦነግ መሪዎች ፊት ረሽነዋቸዋል። ለፍርድ ዕንዲቀርቡ ዕናደርጋለን። የሐረርጌ ዕሥላም ኦሮሞዎች ለዛሬውም ጭፍጨፋ ተጠያቂ ናቸው። የመጨረሻ ዕርጉም ሠይጣን አብረው ያደጓቸውን 60 የአለምማያ ልጆችን ጫካ ወሥደው ዕረሽነዋል። ዕነኚሕ መሐል የሚገርማችሑ ከኤርትራ ቤተሠቦቻቸው የሖኑም ነበሩበት። በጎሣ ከለያየናቸው ከሑሉም ጎሣዎች የወጡ ግን አማርኛ ተናጋሪ በመሖናቸው ብቻ ነው የገደሏቸው። ደርግና ጦጣ ሠራዊቱ አንድም ለማዳንም ሖነ ለበቀል ያደረጉት ጥረት አልነበረም። ምርኮኛ አትልቀቁ። ዕሥርቤት ካጎሯቸው ጋር ተቀያየሪሩ። አሑን የለው የአብይ መንግሥት ፓለቲከዊ ዕሥላምን ለማጠናከርና አደጋ ሊያሥከትል ወደ ሸሪያ ዕያመራ ነው። በአመራር ላይ ያሥቀመጣቸውን ማንነት ፈትሹ።

  • @نجاتالوييي
    @نجاتالوييي 22 дня назад

    ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅ ሁላችሁም አላህየ ይጠብቅልን እወዳችሀለሁ ኑሩልን እናተ ከለላችሁ አማራን ያጠፍታል

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 2 месяца назад +2

    እግዚ አብሄር ከናተ ይሁን ትግላችሁ እውነትን የያዘ ስለሆነ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 2 месяца назад +13

    በውጭ ያለው የአማራ ተወላጅ ድልቅቅ ያለውን ኑሮህን እስኪ ከዚች ጀግና ጋር አወዳድር

    • @NurNurhasanah-pd1zz
      @NurNurhasanah-pd1zz 2 месяца назад +1

      ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 2 месяца назад +6

    አንችን ለመግለፅ ቃል የለም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yewegenesh
    @Yewegenesh Месяц назад +1

    አማራዬ ፋኖዬ የድንግል ልጅ ከናተጋ ይሁን❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MikaelAngel-k4y
    @MikaelAngel-k4y 2 месяца назад +2

    LET THE GREATEST GOD BLESS YOU. WISH YOU LONG AND HEALTHY LIFE.

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ 2 месяца назад +16

    ያረቢ ያአላህ🤲😭 ዲል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    ጀግኒት ምሳሌ ነሽ ለሁሉም
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✋

  • @seidyimamayele
    @seidyimamayele 2 месяца назад +5

    ጀግና ነሽ እህቴ

  • @MdThohel-z5c
    @MdThohel-z5c 8 дней назад

    ድልለአማራፋኖ

  • @dktube21
    @dktube21 Месяц назад +1

    ልዩ ነሽ ጀግኒት እህታችን

  • @MdSumon-l2g
    @MdSumon-l2g 2 месяца назад +3

    የኔጀግኔች።አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Jjjsh-h7y
    @Jjjsh-h7y 12 дней назад +1

    የኔ ጀገና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberaZnabe
    @AberaZnabe 2 месяца назад +4

    እኔ ላንች ለማድንቅ ቃላት የለኝም ቃል ያንሰኛል እግዚያብሄር ካናተ ጋር ይሁን ጀግኖቸዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 месяца назад +2

    Thanks very much sister information

  • @gwudfre
    @gwudfre 2 месяца назад +3

    Man, keep this record in order, you can create thrilling move that captivates millions ! የጣይቱ ልጅ ኑሪልን

  • @HsudowGks
    @HsudowGks 2 месяца назад +2

    ማሪያምን ይመችሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @Rhmetyimam-j1x
    @Rhmetyimam-j1x 2 месяца назад +4

    አይዞችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አብሺር ኢሻአላ የኔቅመም አይዞሺ

  • @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ
    @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ 2 месяца назад +3

    ኑሪ የአማራ ልጅ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @Sumya-l2f
    @Sumya-l2f Месяц назад +1

    የኔ ጀግና ጠላትሽ ድፍት ይበልልሽ አበሳ አላህ ይጠብቅሽ

  • @TizitaYaregal
    @TizitaYaregal 2 месяца назад +1

    ጋይስ እኔ ጎጃም የዳንግላልጅ ነኝ እናም ወደዛ አካባቢ ጦርነቱ እየተፋፋመ ነዉ ብለወኝ😢 ስልካቸዉ ተዘጋ እባካችሁ እሄን የምታነቡት አማራዉያን ሁሉ ቤተሰቦቸን በፀሎት አስቡልኝ😊ሙስሊሞችም በድዋችሁ ፕሊስ🙏

  • @HdhdhBsbdbd-kt6kw
    @HdhdhBsbdbd-kt6kw Месяц назад

    ድሉን ለናተ መከታወቸ ድል ለተገፋው ለየዋሁ ለአማራው ህዝቤ😢🙏💚💛❤️💪

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 месяца назад +2

    እባካችው። ማንንም። አትመኑ። ሁሉ ነገር ከድል በዋላ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 2 месяца назад +4

    የኔ ጀግኖች አየ አማራነት መንፈስ እኮ ነው ውበት ማንነት ጀግንነት አማራዬ ድል ለናተ🔥🔥🔥🔥🦁🦁🦁🦁💪😍😍💚💛❤

  • @selamkonjoo
    @selamkonjoo 5 дней назад

    ምን ብዬ ልግለፅ የኔ ስስት ❤❤❤❤ድል ለፍኖ❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 месяца назад

    የኔ ጀግና እህት አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💚💚💛💛❤❤

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 2 месяца назад +4

    ይህ ሁሉ ስቃይ ለእኔ ነው፤ በእውነት ከልቤ አለቀስኩ😢😢😢

  • @tesfayeassefa452
    @tesfayeassefa452 Месяц назад +1

    እነሱ እኮ እድለኛ ናቸው እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆንኩ አገሬ ወሎ ነው 2ግዜ ሄጄ ተመልሻለሁ እድሉን አላገኝሁም በርግጥ ማመን ቢከብዳቸውም ግን እኔም መሆን የምፈልገውን እንዳልሆን መንገድ በማጣቴ ይነደኛል በጣም ተንከራትቻለሁ

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነሽ 💪💪💪💪💪💪

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 2 месяца назад +1

    አቤት ያንቺእናት ውይ ወኔሽ ጀግንነትሽ የኔውድ ምን ልበልሽ አሥቀናሽይ ❤❤❤

  • @ermiyasnega5165
    @ermiyasnega5165 25 дней назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ehet-x4v
    @Ehet-x4v Месяц назад

    ብርሀንየ ቃልየለኝም መቅድ የኛጀግና❤❤❤❤❤ፈጣርድሉንያጎናፅፈን ፍኖ ፍኖ ፍኖ ❤

  • @MuleFente
    @MuleFente 10 дней назад

    ፍጥረት ይጠብቅሽ የኔ ጀግና

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 месяца назад +17

    የግድ የአማራ ህዝብ ይህን ጦርነት በድል ማጠናቀቅ አለበት። ከጣልያን፣ ከግብጽ፣ ከሶማሌ የባሱ ክፉ ጠላቶች ናችው የኦሮሞ ፖለቲከኞች። ድል ለአማራ ህዝብ። ።

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 2 месяца назад +1

      አራም ዘረ አራም! ድል እያማራህ ይቀራል! ሽንታም ቆምጬ!

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 2 месяца назад

      እናንተ በመግደልና በመዝረፍ ምትኖሩ ሰነፍ ና ማሃይም ናቸህ። አማራ የኦሮሞን ስፕርልዊት ገሎ እስክ አፍጫው ታጥቃል። የመጨረሻው አውልጅ ነው የምንጠባበቀው ለሞመት ለአማራ ህዝብ። አልቃል ነቅበር ነው የቀረን።

    • @NatnaelYeshitla-oy3ps
      @NatnaelYeshitla-oy3ps 2 месяца назад

      Gallam negsual down down belo😂💀

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 2 месяца назад +2

      @@daadhigd893anchi koshasha minshi tenka ahun🤧🤧🤧🤧🤧

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 2 месяца назад

      ካሁንቡሀላ ደልያማራነዉ ግማታምኦሮሞ​@@daadhigd893

  • @fveesaum4164
    @fveesaum4164 Месяц назад

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጀግኒት ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 2 месяца назад +3

    የኔ ጀግኖች እፍፍ ሴቱቹ እራሱ💚💛❤💪💪💪👑👑👑👑🔥🔥🔥

  • @SamaraSama-w2v
    @SamaraSama-w2v 26 дней назад

    አንቺ ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 22 дня назад

    ።ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጅግኖችየ

  • @GashawGetu-m7p
    @GashawGetu-m7p 27 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠቃችሁ የኢትዮጵያ አለኝታዎች

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew4469 2 месяца назад

    ክብርና ሞገስ ለጀግኖቻችን። ከዘላለም ባርነት ክቡር መስዋትነት!

  • @ShegawTsegaw-w7y
    @ShegawTsegaw-w7y Месяц назад

    ይመችሽ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 месяца назад +3

    Jegenite Fanite💪❤️💪❤️💪💪😘😘😘😘

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii 18 дней назад

    አላህ ይጠብቅሽ ውዷ እህቴ ጀግናነሽ የምር❤❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 месяца назад +10

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም መዝሙር ዳዊት 22😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @eplov101
    @eplov101 2 месяца назад

    ፅናት ጀግንነት ተስፋ 💪ድላችው ቅርብ ይሁን ሰማእቱ ገበዛችን ይቅደምላችው

  • @abamu9123
    @abamu9123 13 дней назад

    Good bless you guys🎉🎉

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 2 месяца назад +12

    የአማራ ጀግኒት❤❤❤❤ትግሉ ሲልቅ፣ተጋቡ ታሪክም ነው❤❤

  • @KidistFetene
    @KidistFetene 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤

  • @BanchuSeid
    @BanchuSeid 20 дней назад

    የኔጀግናአላህይጠብቃችሁ

  • @FikirteLalibela
    @FikirteLalibela 2 месяца назад +2

    Yene wureke fitare ytebkeshi ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FahadAlotibi-n7d
    @FahadAlotibi-n7d 2 месяца назад

    ,የኔጀግናይሆለታረክነዉእንዳትለያዩ❤❤❤❤

  • @AnaTsfe
    @AnaTsfe Месяц назад

    ጅግናነሽ ፋኖ መቅደስ በርችልን🙏🙏🙏

  • @ግደፍ
    @ግደፍ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ፣ መቅዲ ጀግኒት፣ የጣይቱ ልጅ!!!

  • @AntehunegnEjigu
    @AntehunegnEjigu 2 месяца назад +1

    መጨረሻሽን እሱ ያሳካልሽ እህቴ❤❤❤

  • @GfffYyy-y1s
    @GfffYyy-y1s 2 месяца назад

    ቃለት ያጥረኛል እንዳው ምን ልበልሽየኔ ጀግናች ድሉ የናተ ነው❤

  • @EfremtsehayTegegne
    @EfremtsehayTegegne 29 дней назад

    እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f 2 месяца назад +1

    የአላህ ያርብ አላህ ስላም ይምጣልን የአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @Fozeya-if6hj
    @Fozeya-if6hj 2 месяца назад +1

    እፉፉፉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አተንም እመብርሀን ታሽርህ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @ZeyinebYibrahim
    @ZeyinebYibrahim 2 месяца назад +1

    እርስ በእርሳችን ቢሆንም ጀግንነት ግን ታድላችኋል ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 11 дней назад

    የኔ ጀግና ሴት😢 እሱ ይከተላችሁ ጀግኖቻችን❤❤🎉🎉

  • @SonySony-k8w
    @SonySony-k8w 2 месяца назад +1

    አቦይመችሽ. ጀግናእናት ወልዳለች. ፍጦሪይጠብቃችሁ ተኮሳነገርድልለአማራ. ፍኖየምር. በጦምነው. ደስያልሽኝ አቦይመችሽ. እንወዳችሆለን

  • @AAb-xs1nc
    @AAb-xs1nc 26 дней назад

    አላህይጠብቅልን ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @ameRya-n4k
    @ameRya-n4k Месяц назад

    እኔም አሁን አማራነኝ ሊባልነዉ ቱ ፋኖ መቅድ ሽ አመት ኑሪልኝ ያችቀን ይዉጣልሽ ያሣመነዉ ምትክ❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሉአየነ
    @ሙሉአየነ 2 месяца назад +2

    የኔ ማር እወድሽአለሁ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @balemlayhagre5171
    @balemlayhagre5171 2 месяца назад

    የእኔ ጀግና እግዚአቢሄር ይጠብቅሽ።

  • @MariyamBano-h2m
    @MariyamBano-h2m Месяц назад

    ጀግናወች አላህ ይጠብቃችሁ ድሉን ለናተ

  • @tesfayeassefa452
    @tesfayeassefa452 Месяц назад

    እውነት ነው ትግላችን እዉነተኛ ስለሆነ እናሸንፋለን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ከአድዎ ትግል በሁአላ ቸመጀመሪያ ግዜ አማራ በውስጣዊው ቢሆንም ሞት የታወጀብን ግን ትክክልኛ እና የእውነት ትግላችን ነው እናሸንፋለን

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 2 месяца назад +2

    ድል ለፋኖ💚💛❤👌

  • @JemilaJume
    @JemilaJume 2 месяца назад

    ጀግና❤ጀግና❤እህታችን❤ኑሪልን❤አላህ❤ይጠብቅሽ❤❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 месяца назад +1

    ወንድሜ ጀግኖች ናችሁ💪💪

  • @HussenAli-lc4cv
    @HussenAli-lc4cv 2 месяца назад +3

    ምርጥ ምርጥ ልጆች ወልዳችሁ ያስማችሁ

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 2 месяца назад

    አሏሕከናተ ይሑን አብሽሪየኔጀግና👊💪💪💪💪💪💪💪