🛑 የልጅ ያሬድ ትችት ወይስ ይቅርታ ! የቲክቶከሩ ጉብኝት
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለበዓለ እርገቱ በሰላም አደረሳችሁ ለሀዋርያት የላከዉን መንፈስ ቅዱስ ለኛ ለልጆቹ እንዲሁም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይላክልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተዋህዶ
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እራሳችንን ብንጠይቅ ምንያህ ሀፅት እዳለብን ጠይቀን ይሆን ብዙየሸውድነው ቄስ ይህን ሰራ እንላለን ሁሉም ሰው ለራሱ ነው ሀይጤት አድ ቄስ ገደል ቢገባ አይናችን እያለ እንገባይሆ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግንአለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
ሰላም፡ ተመስገን፡ በርታ። እግዚአብሔር፡ ያበርታህ። keep up the excellent job.👍👍👍
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ውድ ወንድሜ የዚህ ገፅ ባለቤት እንዲህ ነገር የተቀቡ ልባቸው ለንስሐ አይደለም ለበጎ ሐሳብ የተዘጉ በጥበብ ልቀው አልያም አውቀው ሳይሆን ነውርን ሆነው ያሳዘኑንን ሰዎች በማቅረብ ደጋግማችሁ ባታሳዝኑን ጥሩ ነበር ገፅታቸውን አጠልሽተው ነገም ለሌላ ስድብ እንዳቄሙ ያሳያሉ እግዚአብሔር ይማረን አቦ
Ebakih lij yared menfesawi timehert bahunu gize betam endelib selehone bedenb debter yizeh lememar moker Ortodox lemehon titek selemiyasfelig!!!
ለቲክ ቶከሮች ክርክር የስጋ ፈቃድ እንደሆነ ደፍሮ የሚናገር የለም ያሳዝናል
ካህን ላይሆኑ ይችላሉ ቢሆኑም ግን ሰዉ እኮ ናቸዉ ምንድነዉ ወሬ ማብዛት
Yeha dedebe yared mebale meta demo?
Ahun yekerta teykualeko beka tewut
ወንድሜ አንተሴ እንዲህ ያለውን ጥሩ ያሌሆነውን በምዴያህ ላይ ማቅሪብህ ምን ይሁን ብለህ ነው ሌያሴተምር እንዳትሌ እባክህን አንተ መጀመርያ ያለንበትን ጊዜ ታውቃለህ ለምን ለምን ለምን
❤❤❤❤